የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ለመክፈት የሚደረግ ዝግጅት 


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ለማስቀጠል በተከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ የሚመክር አገር አቀፍ የምክክር መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።  በምክክር መድረኩ ላይ በአገሪቱ የሚገኙ 45 የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶች፣ የቦርድ አባላትና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛሉ።…