አማራ ክልል፡ ባለፉት ሦስት ወራት ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ ተጠቅተዋል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአማራ ክልል ባለፉት ሦስት ወራት ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ መጠቃታቸው ተነገረ። በክልሉ በክረምቱ ወራት የጣለውን ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ተከትሎ የክልሉ መልክዓ ምድር አቀማመጥ ለወባ መራቢያ ምቹ አድርጎታል ተብሏል። የማህበረሰቡ ቁጥጥር እና መከላከል ሥራ እንዲሁም የአልጋ አጎበር አጠቃቀም መቀነስ፣ ትኩረት ለኮሮናቫይረስ መደረጉ በወባ በሽታ የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር ከሚጠበቀው በላይ ከፍ እን…