በአገራዊ ጉዳዮች ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት 


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በሕገ መንግሥት እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት፣ በፓርቲዎች አደረጃጀትና ችግሮቻቸው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ቅራኔዎች እንዲሁም ነፃና ትክክለኛ ምርጫ እንዴት ማካሔድ ይቻላል በሚሉ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ተወያይተዋል።በውይይቱ አገራዊ መግባባት መፍጠርና ሕዝብ ሊጠቀም በሚችልባቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ መግባባት ላይ እንዲደረስ ተጠይቋል።…