“19 ዓመታትን በእስር፣ አሁንም እየቆጠርን ነው” የፔን ተሸላሚው አማኑኤል ወንድም


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አስራ ዘጠኝ አመታት በእስር ፣ አሁንም እየቆጠርን ነው። በጣም ከፍተኛ ህመም አለው” ይህንን የተናገረው በቅርቡ አለም አቀፉን የፔን ሽልማት የተጎናፀፈውና በእስር ላይ የሚገኘው ኤርትራዊው ጋዜጠኛ አማኑኤል አስራት ወንድም ዳንኤል ነው።…