የኢትዮጵያ ለውጥ በጀርመን መንግሥት ዕይታ 

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ አስገራሚ እና ፈጣን ለውጦችን እውን አድርገዋል። ይህን መነሻ በማድረግ የጀርመን መንግሥት ስልታዊ ጠቃሚ አጋር ከሆነችው ከኢትዮጵያ ጋር በቅርብ ትብብር ለመሥራት አቅዷል።…