በትግራይ ከምርጫ በኋላ ኮሮናን ያላገናዘበው ሰልፍ 


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ህወሓት በትግራይ በተደረገው ምርጫ ማሸነፉን ተከትሎ አባላቶቹና ደጋፊዎቹ በመቐለ እና በተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች ዛሬ ጠዋት ሰልፍ ተካሄደ። በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ሕዝብ የተሳተፈባቸው እነዚህ ሰልፎች የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተስፋፋ ባለበት በአሁኑ ወቅት መደረጋቸው በተለያዩ አካላት ተተችተዋል።…