የቅርቡ የኦሮምያ ሁከት ያስከተለው ጫና


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

በቅርቡ ኦሮምያ ውስጥ የተነሳው ሁከት የቀጠፈው ህይወት ቁጥርና የወደመው ንብረት ግምት ምን እንደሚመስል ዛሬ በብዙ መንገድ እየተነገረ ነው። 

በዚህ ሁሉ የአኀዝ ዝርዝርም ሆነ የሁኔታዎች ዘገባ ውስጥ ግን በተጎችዎቹ ላይ የደረሰውና እየደረሰ ያለውን የአካል ሥቃይና የመንፈስ ስብራት ሙሉ በሙሉ ማየት አይቻልም። 

ያሳለፉትን ስቃይ ልክ የሚያውቁት የስቃዩ ሰለባዎች ብቻ ናቸው። 

ለተጨማሪ የተ…