የጀርመናዊው ባለሃብት ዕቅድ በኢትዮጵያ

​​​​​​​የቀድሞ የፍራንክፈርት ከተማ የፓርላማ አባል እና የዓለማቀፍ የጀርመን የኢንቨስትመንት የኢኮኖሚ ልማትና የሙያ አማካሪ ተቋም ባለቤት ጀርመናዊው ዶክተር ዌልከር ማንፍሬድ ፍሎሪያን በኢትዮጵያ ከ10 -300 ሚልዮን ዩሮ በሚገመት ወጪ ዘመናዊ ማሰልጠኛ ተቋም እንዲሁም ልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት ስራዎችን ለማከናወን ማቀዳቸውን ገለፁ።…