የሕዳሴ ግድብ ድርድር የት ደረሰ?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። ቢሆንም ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በግደቡ ሙሊትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከስምምነት አልደረሱም። የግብፁ ፕሬዝደንት አብልድ ፋታህ አል-ሲሲ ሃገራቸው በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን አለመግባባት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት ዝግጁ ነች ሲሉ ተደምጠዋል።…