ፌደራሊስት ሀይሎች ጥምረት  የአቋም መለያየት ለምን?

ከዚህ ቀደም በመቐለ የተመሰረተው የኢትዮጵያ ፌደራሊስት ሐይሎች ጥምረት ለሀገር መድህን የተባለው የፖርቲዎች ስብስብ አሁን ላይ ለሁለት ተከፍሎ የተናጠል ስብሰባ እያደረ፣ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል፡፡…