" />  ድርጅቱ የኢትዮጵያ መንግስትን ሊከስ ነዉ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

 ድርጅቱ የኢትዮጵያ መንግስትን ሊከስ ነዉ

የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ክሱን ለመመርመር ካቅማሙ ጉዳዩን ለአሐጉር አቀፍ ተቋማት አድርሶ መንግሥትን ሊሞግት ዝቷልም።ርዕሠ-መንበሩን ባንጁል-ጋምቢያ ላደረገዉ የአፍሪቃ የሠብአዊ መብቶች ኮሚሽን አቤት ማለቱንም አስታዉቋል…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV