አውዳሚ(አሉታዊ) አስተሳሰቦች በሚበረክቱበት ወቅት የወጣቶች ሚና ምን መሆን አለበት?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዶ/ር አሰግድ ወርቃለማሁ ሀብተወልድ በተለያዩ የዮናይትድ ስቴተስ ግዛቶች እየዞረ የአመራር ጥበብ ስልጠናዎችን ይሰጣል።አነቃቂ ንግግሮችን አድርጊ፣ የመድረኮች አስተባባሪ እና ደራሲም ነው። አዋንታዊ አስተሳሳቦችን ለማበልጸግ በወጠኑ የማህበራዊ መገናኛ ትዕምሮቶቹም ይታወቃል።

ኢትዮጵያ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚታዩ አውዳሚ (አሉታዊ) ክስተቶችን ወጣቶች ሊኖራቸው ስለሚገባው ሚና ምልከታቸውን ጠይቀነዋል።ለ…