" /> የስፖርት ውርርድ መሥፋፋት  | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የስፖርት ውርርድ መሥፋፋት 

በኢትዮጵያ በስፖርት ጨዋታዎች በተለይም በአውሮጳ ሊጎች ውጤቶች ላይ ያተኮሩ ውርርዶች የሚያካሒዱ ተቋማት እየተስፋፉ ነው። የተቋማቱ መሥፋፋት የተለያዩ ማኅበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ችግሮች ሊያስከትሉ ይችላሉ የሚል ሥጋት እየተሰማ ነው።…

የመረጃ ቲቪ አባል ይሁኑ - JOIN US