በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ከፀጥታ ኃይሎች ግጭት እየፈጠረ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


VOA : በምዕራብ ኦሮሚያ የስልክ እና የኢንተርኔት ግንኙነት መቋረጡን ተከትሎ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አድርገው ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሰበብ አንድ ተማሪ መሞቱንና ጉዳት የደረሰባቸውም እንዳሉ ተገልጿል። የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተፈጠረውን ሁኔታ ለቪኦኤ አረጋግጧል።