ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትና ከጋዜጠኞች መብት ጥበቃ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች በተመድ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሞያ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዓዊ መብት አያያዝና ሀሳብን በነፃነት ከመግለፅ ጋር በተያያዘ የተሰሩ ስራዎችን ለመመልከት፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሞያ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተባለ፡፡

SHEGER FM 102.1 RADIO

– ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትና ከጋዜጠኞች መብት ጥበቃ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ትኩረት እንደሚያደርጉ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሞያው ተናግረዋል፡፡
– ባለሞያው ከሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ጋር፣ በረቂቅ ደረጃ ምክክር እየተደረገበት ባለው የጥላቻ ንግግር መመሪያ ላይም ይመካከራሉ ተብሏል፡፡