የኦብነግ ጉባኤ በጎዴ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ከ30 ዓመታት በላይ ኦጋዴንን ነጻ ለማውጣት በሚል ነፍጥ በማንሳት ከአዲስ አበባው መንግሥት ጋር በይፋ ሲዋጋ የነበረው የኦጋዴን ነጻነት ግንባር በምህጻሩ ኦብነግ የረዥም አመታት መሪውን ሊቀይር ነው።…