ስልጡን የፖለቲካ አካሄድ ለዴሞክራሲ ግንባታ ትልቅ አስታውጾ አለው ተባለ

«ራሱ መረጋጋት አንድ ነገር ነው፤ ደጋፊውን፣ አባሉን ማረጋጋት ሁለተኛ ነገር ነው። ለሕዝቡ ደግሞ ምሳሌ ሆኖ መታየት አለበት። ይሄንን የሠለጠነ መንገድ ይዘን ብቻ ነው ወደዴሞክራሲ መሻገር የምንችለው።» የሺዋስ አሰፋ ኢዜማ


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV