ኦዴፓና ኢዜማ በወቅቱ ሁኔታ ላይ

አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኀ ፓርቲ ለውጡ የተገኘው በመላው ኢትዮጵያ መሆኑን የዘነጉና የቆየ ቁርሾ በማንሳት ሰላምና በመረጋጋት እንዳይኖር ይጥራሉ ያላቸውን ኃይሎች አወገዘ፡፡ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV ON YOUTUBE