ኢትዮጵያ በአለም ሻምፒዮና የወንዶች የማራቶን ውድድር ከ18 ዓመታት በኋላ ወርቅ አገኘች

ኢትዮጵያ በአለም ሻምፒዮና የወንዶች የማራቶን ውድድር ከአስራ ስምንት አመታት በኋላ በሌሊሳ ዴሲሳ አማካኝነት ወርቋን አግኝታለች።

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV ON YOUTUBE