ዳግማዊት ኤልሳቤጥ የልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስን ዓጽም ለኢትዮጲያ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆናቸውን አሳወቁ

ንግስት ኤልሳቤጥ የኢትዮጵያን ጥያቄ ሳይቀበሉ ቀሩ :: የታላቋ ብሪታኒያና ሰሜን አይርለንድ ንግሥት የሆኑት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ የልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስን ዓጽም ከሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች ጋር አብሮ ከተቀበረበት መካነ መቃብር አስወጥተው ለኢትዮጲያ ለመስጠት ፈቃደኛ እንዳይደሉ የለንደን ሳምንታዊ ጋዜጣ “The Mail on Sunday” ባኪንግሃም ቤተመንግሥትን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።

Give back our stolen prince, Your Majesty: The Queen sparks diplomatic row by rejecting Ethiopia’s plea to return ‘lost king’ buried 140 years ago at Windsor Castle

  • Queen refused to allow bones of a ‘stolen’ Ethiopian prince to be repatriated
  • Prince Alemayehu was buried in catacombs next to St George’s Chapel, Windsor
  • The Ethiopian government demanded the return of his remains 12 years ago

ለተጨማሪ ዘገባ ይህን ሊንክ ይጫኑ።

Read More : https://www.dailymail.co.uk/news/article-7018909/Queen-sparks-diplomatic-row-rejecting-Ethiopias-plea-return-stolen-king.html