ተጨማሪው በጀት፤ የኮሬ መምህራን መፈታት፤ የእሥራኤል ሂዝቦላ ስምምነት

«ለምን ይሆን ገና ግማሽ ዓመት ሳይሞላ ተጨማሪ በጀት ማጽደቅ ያስፈለገው? ባለፈው የተበጀተው በጀት ለምክር ቤት ሲቀርብ በቂ ካልሆነ ታዲያ ለምን አፀደቀው? ግን ተወካዮቻችን ዝም ብሎ እጅ ማውጣት ብቻ ነው ስራቸው?»…