ቦትስዋና ለዓለም ገበያ የሚቀርብ የአልማዝ ምርትን እንድታረጋግጥ እና ሰርተፊኬትም እንድትሰጥ በቡድን ሰባት ሃገራት መመረጧን የቡድኑ ፕሬዝደንት ዛሬ አስታውቀዋል።
የቡድን ሰባት ዓባል ሃገራት ባለፈው ጥር የሩሲያን አልማዝ ማገዳቸውን ተከትሎ፣ ቤልጅየም በብቸኝነት የአልማዝ ማረጋገጥና ሰርተፊኬት የመስጠት ሥራውን እንድትረከብ ተድርጎ ነበር። አፍሪካዊቱ ቦትስዋና ሁለተኛ የአልማዝ ማረጋገጫና የቡድን…