አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን ከለላ ጠያቂዎች አፋር ክልል ሊሰፍሩ ነው ተባለ

አዲስ አበባ የሚገኙ ከለላ ጠያቂ ኤርትራውያንን በመመዝገብ፣ አፋር ክልል ውስጥ በሚዘጋጅ መጠለያ ጣቢያ ለማስፈር ማቀዱን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ።

የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን፣ ሕጋዊ ሰነድ ማቅረብ ባለመቻላቸው ለእስር መዳረጋቸውን ተናግረዋል።

ኤርትራውያን ከለላ ተያቂዎች፣ ለዘፈቀደ እስር መዳረጋቸውን ያስታወቀው የኢትዮጵያ ሰብ…