ተጨማሪ በጀቱ የዋጋ ንረቱን እንዳያባብስና የግብር ጫና እንዳያመጣ ሥጋት ፈጥሯል

ተጨማሪ በጀቱ የዋጋ ንረቱን እንዳያባብስና የግብር ጫና እንዳያመጣ ሥጋት ፈጥሯል

መንግሥት የታክስ ፖሊሲና አስተዳደር ማሻሻያዎች ተቀርፀው ተግባራዊ ይደረጋሉ ብሏል መንግሥት ለ2017 ዓ.ም. ያቀረበው ተጨማሪ በጀት የዋጋ ንረቱን እንዳያባብሰውና በግብር ከፋዩ ኅብረተሰብ ላይ ጫና እንዳያመጣ ሥጋት እንዳላቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…