የትራምፕ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሚሆኑት ማርኮ ሩቢዮ ከዚህ ቀደም ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እስር ቤት ሳለ እንዲለቀቅ መጠየቃቸውን እና የወቅቱን የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብት ጥሰት መተቸታቸው አይዘነጋም። ለመሆኑ አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለአፍሪካ እና ለኢትዮጵያ ምን ይዘው ይመጣሉ?…