‘ማንም አይጠቀምም’ ሲሉ ካናዳ፣ ሜክሲኮ እና ቻይና ለትራምፕ የታሪፍ ጭማሪ ዛቻ ምላሽ ሰጡ

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሦስቱ ታላላቅ የአሜሪካ የንግድ አጋሮች ላይ ከፍተኛ ታሪፍ ለመጣል የገቡት ቃል የአራቱንም አገራት ኢኮኖሚ ሊጎዳ እንደሚችል የካናዳ፣ የሜክሲኮ እና የቻይና ባለስልጣናት አስጠነቀቁ።…