ትግራይ ክልል ሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል

በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ ። የትግራይ ክልል ሴቶች ማሕበር በአንድ ዓመት 783 ሴቶች ላይ የፆታ ጥቃት ተፈጽሞ 44 ሴቶች በግፍ ተገድለዋል ተብሏል ። የመብት ተቋማት እና የተጎጂ ቤተሰቦች በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች በተለየ ፍርድ ቤት እንዲታዩ መንግስትን ጠይቀዋል።…