የጄነራል ዊንጌት ተማሪ ነበሩ። ሕንጻ ኮሌጅም ውስጥ አስተምረዋል።ኑሯቸውን በኬንያ መዲና ናይሮቢ ያደረጉት ናይዝጊ ገ/መድህን (ዶ/ር) ተራራ የመውጣት ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው። የአፍሪካ ግዙፍ ተራሮች የአዛውንቱን ጉልበት አላሸበሩትም። ኪሎማንጃሮን አራቴ፣ ማውንት ኬንያን ደግሞ 14ቴ ወጥተዋል።…