በኤሌክትሪክ አገልግሎት ታሪፍ ላይ የተደረገው ማስተካከያ ከመጪው አዲስ አመት ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ተባለ

በኤሌክትሪክ አገልግሎት ታሪፍ ላይ የተደረገው ማስተካከያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰኔ 13ቀን2016 ዓ.ም ማጽደቁ ይታወሳል።

ይህ ተከትሎ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታሪፍ ማሻሻያው ከመስከረም 1ቀን2017 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል።

የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ሽፈራው ተሊላ የታሪፍ ጭማሪው የደንበኞችን የኃይል የአጠቃቀም መሰረት ያደረገ መሆኑን አንስተዋል።

ለሙሉ ዘገባ፡ https://addismaleda.com/archives/38913