የኤሌክትሪክ ታሪፍ ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት በየአራት ወሩ ጭማሪ ሊደረግበት ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከመጪው መስከረም 2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2020 ዓ.ም. ድረስ በየአራት ወሩ በኤሌክትሪክ ታሪፍ ላይ ጭማሪ እንደሚያደርግ አስታወቀ። …