የረጋ ዘይት እና ጤናማ አመጋገብ

አመጋገብ ለተለያየ የጤና እክል ሊያጋልጥ እንደሚችል የህክምና ባለሙያዎች ሆኑ የስነምግብ ባለሙያዎች መናገር ከጀመሩ ውሎ አደረ። አንዳንዶች እንኳን ለህመም የሚያበቃ ሆድ የሚሞላ ምግብ ማግኘት እንደሚቸግራቸው በሚነገርበት በዚህ ወቅት አመጋገባችሁ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ ማለቱ የቅንጦት ሳይሆን ጤናማ ሕይወት ለመምራት መሠረታዊ ጉዳይ ነው።…