በጀርመኖቹ በዛክሰን አንሀልት እና ቱሪንገን ፌደራዊ ግዛቶች የተካሄደው ምርጫ ውጤትና መዘዙ

አማራጭ ለጀርመን የጀርመን ጥምር መንግሥትን የመሰረቱት ሦስቱ ፓርቲዎች፣በምርጫው ካገኙት ውጤት ከእጥፍ በላይ በሆነ ድምጽ አሸንፏል። AFD በአንድ ፌደራዊ ግዛት ምርጫ ከተሰጠው ድምጽ ከአንድ ሦስተኛ የሚበልጠውን ሲያገኝ የባለፈው እሁዱ የመጀመሪያው ነው።ከ2ተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በሀገሪቱ ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ ሲያሸንፍ AFD የመጀመሪያው ነው።…