በኢትዮጵያ ባለፈው ግንቦት ላይ የሰውነት ክፍሎቹ በተቃራኒው ለነበረው የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ውስብስብ እና የተሳካ የልብ ቀዶ ሕክምና ተደርጎለት እንደነበር ይታወሳል። ልብ በግራ በኩል መሆን እያለበት በቀኝ ደረት በኩል የሚገኝበት ሁኔታ የሚገጥመው ከ12,000 ሰዎች በአንደኛው ላይ እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ቀዶ ሕክምናውም ውስብስብ እንደሆነ የሕክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። …