ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው ግድብ ምክንያት የውሃ ደኅንነቷን ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆነ እርምጃ የመውሰድ መብት አለኝ አለች።
ካይሮ ይህን ያለችው በአዲሱ የውጭ ጉዳይ እና የመስኖ ሚስንስትሩ ዶ/ር ባዳረ አብዱላቲ በኩል ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በላከችው ደብዳቤ ነው።
…