Blog Archives

የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ለ3ኛ ግዜ ሊታወጅ ነበር ወይ? መቼና እንዴት? በማንና ለምን?

ከህወሓቶች ጋራ ያለኝ መሰረታዊ ተቃርኖ እና ለዶ/ር አብይ የድጋፍ ሰልፍ ለማድረግ የወሰንኩበት ምክንያት ምንድነው? የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ለ3ኛ ግዜ ሊታወጅ ነበር ወይ? መቼና እንዴት? በማንና ለምን? Seyoum Teshome $bp("Brid_35502_1", {"id":"12272", "video": {src: "https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/07/Seyoum-Teshome-2018-July-19-Ethiopia-Interview.mp4", name: "የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ለ3ኛ ግዜ ሊታወጅ ነበር ወይ? መቼና እንዴት? በማንና ለምን?", image:"https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/07/Seyoum-Teshome-2018.png"}, "width":"550","height":"309"});
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሱ ጠየቀ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሱ ጠየቀ። የሮይተርስ የዜና ወኪል በዛሬው እለት ባወጣው ዘገባ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የገቡትን ቃል ጠብቀው የፖለቲካ ነጻነትን በማስፋት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሱ ጠይቋል። እስክንድር ነጋ ኬንያ ከሚገኘው የሮይተርስ ቴሌቭዥን ጋር ባደረገው ቆይታ ከእስር የተፈቱት መንግስት ፈልጎ ሳይሆን የሕዝብ ጥያቄ ጫና ስለፈጠረ ነው ሲል ተናግሯል። በሐሰት ክስ እንደታሰረ ያስረዳው እስክንድር የእስሩ አላማን በዝርዝር አስረድቷል። ዝርዝሩን ከዚህ በታች ያገኙታል (Reuters) – Ethiopia’s prime minister Abiy Ahmed should fulfil his pledge to expand political freedoms by lifting a state of emergency, said a journalist released in February after six years in jail. Ethiopia’s incoming Prime Minister Abiye Ahmed delivers his acceptance speech after taking his oath of office during a ceremony at the House of Peoples’ Representatives in Addis Ababa, Ethiopia April 2, 2018. Eskinder Nega was arrested in 2011 and convicted under anti-terrorism laws for articles criticising what he called politically motivated prosecutions at a time of a broader campaign for democratic freedoms in the country of 100 million. He was pardoned one day before Prime Minister Hailemariam Desalegn resigned on Feb. 15, saying he wanted to clear the way for reform. The government imposed the emergency the next day, saying it
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ የብአዲንና የኦሕዴድ አመራሮች ጫና እየፈጠሩ ነው

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ የብአዲንና የኦሕዴድ አመራሮች ጫና እየፈጠሩ ነው ። ሕወሓት አዋጁ ቢነሳም በመከላከያ ሰራዊቱ የሚመራው ኮማንድ ፖስት ስራውን መቀጠል አለባት በማለት እየተከራከረ ይገኛል ። የክልል ባለስልጣናትና ሕዝቡ ከአከባቢያችን የአግአዚ ሰራዊት ይውጣልን በማለት እየጠየቁ ይገኛሉ ። ብአዲንና ኦሕዴድ ውስጥ ያሉ ሆድ አደሮች ከሕወሓት ጎን በመቆም  ኮማንድ ፖስቱ ስራውን ይቀጥል  በማለት እየተናገሩ ይገኛሉ ። ሰሞኑን የወጡ ሪፖርቶች እንደጠቆሙት ኮማንድ ፖስቱ ለጠቅላይ ምኒስትሩ ሪፖርት ለማቅረብ ፈቃደኛ አለመሆኑን አሳይቷል ። ቆንጂት ስጦታው ።
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኮማንድ ፖስቱ ለጠቅላይ ሚኒስተሩና ለፖለቲካው አመራር ሪፖርት አላቀርብም ማለቱ ተሰማ።

  ኮማንድ ፖስቱ ለጠቅላይ ሚኒስተሩና ለፖለቲካው አመራር ሪፖርት አላቀርብም ማለቱ ተሰማ።   በፓርላማ ውድቅ የተደረገው ነገር ግን ህወሃት በጉልበት ያጸደቀው የአስቸኳ ጊዜ አዋጅ ከተደነገገበት የካቲት 9/2010 ዓ.ም ጀምሮ አገራችን ሙሉ በሙሉ በወታደራዊ አገዛዝ ስር ወድቃ እየማቀቀች እንደሚገኝ ይታወቃል። በመሆኑም ይህን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በበላይነት የሚያስፈጽሙትና የሚቆጣጠሩት ጠቅላይ ሚኒስተሩ፣የመረጃና ደህንነት መስሪያ ቤቱ፣ የመከላከያ ሚኒስተሩ፣ የመከላከያ ኢታማዦር ሹም እንዲሁም የፌድራል ፖሊስ ኮሚሽነር ናቸው። በዚህም መሰረት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተገኙ ውጤቶች፣ የጠፉ ጥፋቶች፣በአጠቃላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈጻጸም እንዲገመገሙ በየቀጠናው የተሰበሰቡ መረጃዎች ተጠቃለው ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ዝርዝር ሪፖርት እንዲደረግ ያዛል። ይሁን እንጂ ኮማንድ ፖስቱን በበላይነት የሚቆጣጠሩት የመከላከያ ሰራዊቱ አዛዦች የሆኑት የህወሃት ወታደራዊ አዛዦች ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር መረጃ እንዲሁም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት በመላ አገሪቱ ስለታሰሩት ዜጎች ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስተር ለዶ/ር አቢይ አህመድ እንዲሁም ለፖለቲካው አመራር ሪፖርት አናደርግም ማለታቸውን የመረጃ ምንጮቻችን ጠቁመዋል። የመረጃ ምንጮቻችን አክለው የህወሃት ሰዎች ለዶክተር አቢይ ሪፖርት ብናቀርብ ነገሮችን ያበላሽብናል ብለው መስጋታቸውን አብራርተዋል። በተለይ ጄነራል ሳሞራ የኑስ <<ትላንት ለእኔ በተጠንቀቅ ሰላምታ ይሰጠኝ ለነበረ ለአንድ ተራ ወታደር ዛሬ ገና ለገና ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ ብየ ሪፖርት አላቀርብም >> ሲል መናገሩ ተከትሎ ሁኔታው ዶ/ር አቢይ አህመድ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈጻጸም ያበላሽብናል ከሚል የመነጨ ብቻ ሳይሆን ከነሳሞራ አንሸነፍም ባይነት እንዲሁም የመታብይና የበታችነት ስሜት የተቀዳ መሆኑን መረጃዎች አመላክተዋል። በዚህም ምክንያት በእነሳሞራ በአጠቃላይ በህወሃት ሰዎች ጥርስ ውስጥ
Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሐረርጌ አግአዚዎች ሊደፍሯት ሲሉ የጮኸች እርጉዝ ሴት ተገደለች ።

ትላንት ማታ በቆቦ ከተማ አያቱ ሙሀመድ የምትባልን ኢትዮጵያዊት የአጋዚ ወታደሮች አስገድደው ሊደፍሯት ሲሞክሩ እንቢ ብላ ለመጮህ በሞከረችበት ሰአት ተኩሰው ገድለዋታል። አያቱ እርጉዝም እንደነበረች የሚያውቁዋት ሰዎች ይነገራሉ። ስለዚህች ኢትዮጵያዊት ጉዳይ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስቴራችን አስቸኳይ እርምጃ ወስደው እንዲያሳውቀን እንጠይቃለን። Command Post,ruling Ethiopia under #SoE has continued its atrocities against innocent ppl- Ayantu Mohammed (married & pregnant),Harargee ,Yesterday soldiers tried to rape her,when she resist,thy brutally gunned her down! Seems new PM yet old ways of tyranny!
Tagged with: ,
Posted in Ethiopian News
Follow us on Facebook
Follow us on Facebook