በአማራ ክልል በመቶዎች የሚቆጠሩ የባንክ ጥበቃዎች እየታሰሩ ነው፣ ምክንያቱ ምን ይሆን?
(መሠረት ሚድያ)- በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ አንዳንድ ከተሞች ውስጥ የባንክ ጥበቃ በመሆን እያገለገሉ ያሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች ከባለፈው ሁለት ሳምንት ወዲህ አፈሳ በሚመስል መልኩ እየታሰሩ ይገኛሉ።
መሠረት ሚድያ ‘ጉዳዩ ምን ይሆን?’ በሚል ማጣራት አድርጓል።
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/9de?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g