- ህወሓት የግንቦት 20ን 34ኛ አመት እያከበረ ነዉ
- በቅርቡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሁለተኛ ጊዜ የተሰረዘዉ ህወሓት የግንቦት 20ን 34ኛ በዓል እያከበረ ይገኛል።

በሌላ ዜና ግንቦት 20ን በማስመልከት የአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት በአሜሪካ መንግስት ስም ለ34ኛው የነፃነት ቀናቹ እንኳን አደረሳችሁ ብሏል
ግንቦት 20 ብሄራዊ በዓል ሆኖ ከመከበር መሰረዙ ይታወቃል። https://www.state.gov/releases/office-of-the-spokesperson/2025/05/ethiopia-national-day/
