ታሪካዊው ቀን ሚያዚያ 30 1997 ተደገመ ። መስቀልአደባባይ በሕዝብ ተጨናንቋል ።

ታሪካዊው ቀን ሚያዚያ 30 1997 ተደገመ ። መስቀልአደባባይ በሕዝብ ተጨናንቋል ።
ወደ አደባባዩ የሚያመሩ ሕዝቦች እየበረከቱ ነው ።

“ለውጥን እንደግፍ ዴሞክራሲን እናበርታ” በሚል መሪ ቃል እየተደረገ ያለው ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በመስቀል አደባባይ እየተደረገ ነው ።