Blog Archives

የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር

በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | BenegrachinLay! E05 P01 Andargachew Asegid
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

በመማር ማስተማር ስራዎች ወቅት የፖለቲካ አመለካከትን ማንጸባረቅ አይገባም – ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ

በመማር ማስተማር ስራዎች ወቅት የፖለቲካ አመለካከትን ማንጸባረቅ አይገባም – ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካ ውሳኔ ከሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ውጭ በመማር ማስተማር ሂደቱ የሚሳተፉ አካላት የፖለቲካ አመለካከታቸውን በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ ማንጸባረቅ እንደሌለባቸው የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታም ምሁራን ከፖለቲካ አመለካከታቸው ወጥተው በሳይንሱና በምርምር ባገኙት ውጤት ላይ ማተኮር እንዳለባቸው ያስገድዳል። የትምህርት ጥራቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ ለመምጣቱ ስርዓተ ትምህርቱ፣ ደረጃውን የጠበቀ መማሪያ ትምህርት ቤትን ጨምሮ የግብዓት እጥረት፣ የዘርፉ ተዋንያን የአቅምና ፍላጎት ውስንነት በምክንያትነት ይጠቀሳሉ። ከዚህ ባለፈም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ አመራሮች በፖለቲካ ተጽዕኖ ስር መውደቅና ያንን ወደ ተማሪዎቻቸው ማስረጻቸው ችግሩን አባብሶታል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ ለኢዜአ እንዳሉት “በየትኛውም ዓለም ትምህርት ከፖለቲካ ነጻ ሊሆን አይችልም”። ለአብነትም “የአንደኛ ደረጃ ትምህርትን በግዴታ እሰጣለሁ፤ ትምህርት ለዜጎቼ በነጻ እሰጣለሁ፤” የሚሉት ሃሳቦች ፖለቲካዊ ውሳኔ የሚያስፈልጋቸው መሆናቸውን ገልጸዋል። የስርዓተ ትምህርት ጉዳይ ላይም ፖለቲካዊ ውሳኔ ካልተሰጠበት መርሃ ግብሩ ውጤታማ ሊሆን እንደማይችልም ጠቅሰዋል። ይሁን እንጅ ትምህርት ነጻነትን ስለሚሻ ከቅድመ መደበኛ እስከ ዩኒቨርሲቲ ያሉ የትምህርት አመራሮችና ባለሙያዎችም በፖለቲካ አመለካከታቸው ሳይሆን በሙያ ብቃታቸው ብቻ መመደብ ይኖርባቸዋል ብለዋል። የሀገር በቀል እውቀት እናስተምራለን ሲባልም የአንድን እምነት ወይም የፖለቲካ ድርጅት አመለካከትና ርዕዮተ ዓለም መጫን አለመሆኑን ይገልጻሉ። በሃገራችን ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ህብረ ብሄራዊት ኢትዮጵያን መገንቢያ ማዕከል እንጅ የእርስ በርስ ግጭት መፍጠሪያ መሆን እንደሌለባቸውም አንስተዋል። ምሁራን የትኛውም አይነት የፖለቲካ አመለካከት ቢኖራቸውም ሳይንሱንና
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የመንጋ ፖለቲካ ያረጀ ስርአትን አፍራሽ ለአዲስ ስርአት አደጋ ነው – አቶ ያሬድ ሀይለመስቀል

Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

በቀለ ገርባ፣ ልደቱ አያሌው፣ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከህወሓት ጋር እየሰሩ ነው፤ 200 ሚሊዮን ብር ተመድቦላቸዋል (ስዩም ተሾመ)

Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

አዲስ አበባ ቡልጋሪያ አካባቢ በኤሌክትሪክ አደጋ የሁለት የሰው ሕይወት አለፈ

በአዲስ አበባ ከተማ በኤሌክትሪክ አደጋ የሁለት የሰው ሕይወት አለፈ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ በኤሌክትሪክ አደጋ የሁለት ሰው ሕይወት ማለፉን ገለጸ፡፡ ሁለት ግለሰቦች ያለጥንቃቄ ብረት ይዘው ሲያንቀሳቀሱ የያዙት ብረት ከከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር ጋር በፈጠረው ንክኪ ሕይወታቸው ማለፉን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ አደጋው የተከሰተው ከቀኑ 6፡00 ሰዓት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታው ቡልጋሪያ አደባባይ አካባቢ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ወቅቱ ዝናባማ በመሆኑ መሰል አደጋዎች እንዳይከሰቱ ህብረተሰቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ መሰል ድንገተኛ አደጋዎች ሲያጋጥሙ በ991 ነፃ የስልክ መስመር በመጠቀም መረጃ መስጠት እንደሚቻልም ነው ኮሚሽኑ ያስታወቀው፡፡
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ለታማኙ የአፋር ክልል ፖሊስ የምስጋና የምስክር ወረቀት አበረከቱ።

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የአፋር ክልል ፖሊስ አባል ለሆነው ሲራጅ አብደላ የምስጋና የምስክር ወረቀት አበረከቱ። Image may contain: 3 people, people smiling, people standing and suit ዛሬ መስከርም 12 ቀን 2012 ከሰዓት በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ሀገሬና ሕዝቤ ይበልጥብኛል በማለት የሕግ የበላይነትን በማስከበሩ ያላቸውን አድናቆት ገልጸው ወጣት እንደመሆኑ በጣም ብዙ ለሀገሩ መሥራት እንደሚችልና በመልካምነቱ እንዲቀጥል አበረታተውታል። ሕግ አስከባሪዎች ለሀገርና ለወገናቸው ሰላምና ደኅንነት ዘብ በመቆም በሀቀኝነት ማገልገልን እንደ ሲራጅ ካሉ ምስጉን ኢትዮጵያውያን መማር እንደሚያስፈልግ ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል። Source : Office of the Prime Minister-Ethiopia
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የመብራት መቆራረጥ ነዋሪዎችን ጦም እያሳደረ ፋብሪካዎችንም እያዘጋ ነው ተባለ።

መብራት በአማራ ክልል፡- ነዋሪዎችን ጦም እያሳደረ፤ ፋብሪካዎችንም እያዘጋ ነው:: ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከሚገኙት አገሮች መካከል ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጐ በመቀጠል ሁለተኛዋ ግዙፍ ኤሌክትሪክ የማመንጨት አቅም ያላት አገር ናት:: ይህንን የተፈጥሮ ፀጋ ወደተግባር በመቀየር ስምንት ያህል ግዙፍ የውሀና የነፋስ ሀይል ማመንጫ ጣቢያዎችን በመገንባት ሁለት ሺህ 268 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይል እያመነጨች ጥቅም ላይ አውላለች:: ሌሎች እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌከትሪክ ማመንጫ፣ ጊቤ ሦስት ፣ ገናሌ ዳዋ ሦስት የውሀ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦችን እንዲሁም የአዳማ ሁለት የነፋስ የሀይል ማመንጫ ጣቢያ እየገነባች ትገኛለች:: ስራዎቹ ሲጠናቀቁም አገሪቱ በጠቅላላው 10 ሺህ ሜጋ ዋት ሀይል እንድታመነጭ ያስችላታል ይላል የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት በድረ ገጹ:: በርካቶችን ጦም ያሳደረው መብራት ወጣት ነብዩ ስዩም በምዕራብ ጐንደር ዞን የመተማ ዮሐንስ ከተማ ነዋሪ ነው:: ወጣቱ እንደገለጸልን የ10ኛ ክፍልን አጠናቋል:: ይሁንና ወደ መሰናዶ ትምህርት ቤት የሚያስገባ ነጥብ አላመጣም:: ታዲያ በወላጆቹ ድጋፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርቱን በጐንደር ከተማ ተምሮ በማጠናቀቅ በትውልድ ቀየው መተማ ዮሐንስ ከተማ ሁለት የፀጉር ማስተካከያ ቤቶችን ከፍቷል:: ለአራት ወጣቶችም የስራ እድል መፍጠር ችሏል:: በየቀኑም በአራቱ የፀጉር ማስተካከያ ወንበሮች በአማካይ 50 ደንበኞችን ያስተናግዳል:: በሒሳብ ስሌት መሠረት ዋጋው ደንበኞች እንደሚሉት የፀጉር ቅርጽና ቁርጥ አይነት የሚለያይ ቢሆንም በግምት ከአንድ ሺህ ብር ያላነሰ ገቢ ያገኛል:: “ይሁን እንጅ” አለ ነብዩ” በመተማ ዮሐንስ ከተማ ኤሌክትሪክ ከሚኖርበት ቀን የማይኖርበት ይበልጣልና በስራችን ላይ ትልቅ እንቅፋት ሆኗል:: በሳምንት አራትና አምስት ቀናት መብራት ስለሚጠፋ የፀጉር
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለዶ/ር አብይ አህመድ የተበረከተው የሄሰን የሰላም ሽልማት አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ተከናወነ።

ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተበረከተው የሄሰን የሰላም ሽልማት አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ተከናወነ። በሄሰን ፌደራዊ ግዛት ዋና ከተማ ቪስባደን በሚገኘው የፌደራል ግዛቱ ምክር ቤት በተከናወነው የሽልማት አስጣጥ ሥነ ሥርዓት የተገኙት የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚል ሽልማቱን ተቀብለዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የሄሰን ፌደራዊ ግዛት ጠቅላይ ሚኒስትር የሄሰን ፓርላማ አባላት የጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናት የተለያዩ ድርጅቶች ተወካዮች እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰላም ሽልማቱ የተሰጣቸው በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ሰላም ለማውረድ በመቻላቸው መሆኑን የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ዘገባ ያመለክታል። የሄሰን የሰላም ሽልማት የቦርድ ስራ አመራር እና የሄሰን ፓርላማ ፕሬዝዳንት ቦሪስ ራየን፥ “ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለአፍሪካ አህጉር ታላቅ ተስፋ ከተጣለባቸው መሪዎች አንዱ ናቸው” ሲሉ አመስግነዋቸዋል። Image may contain: one or more people and indoor የሄሰን ፌደራዊ ግዛት ጠቅላይ ሚኒስትር ፎከር ቡፋየርም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ሰላም ካበረከቱት አስተዋጽኦ በተጨማሪ በአፍሪካ ቀንድ ግጭቶችን ለማስወገድ የሚያደርጉትን ጥረትም አድንቀዋል። (ኤፍ.ቢ.ሲ) Photo: DW Amharic Image may contain: 1 person, standing and indoor
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በምዕራብ ጎጃም ደምበጫ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ሕይወት አለፈ።

(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ደምበጫ ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰዎች ሕይወት አለፈ። Image may contain: one or more people, crowd and outdoorአደጋው በዛሬው እለት ደምበጫ ዙሪያ ወረዳ የጨረቃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አንድ የጭነት አይሱዙ ሁለት መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻዎችንና አንድ ባጃጅ ገጭቶ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል። የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ የትራፊክ ባለሙያ ሳጅን ደሳለኝ መኩሪያ ለአብመድ እንዳስታወቁት አደጋው የጨረቃ ወጣ ብሎ ወደ ደምበጫ አቅጣጫ በሚገኝ ድልድይ አካባቢ የደረሰ ነው። በአደጋው በአንደኛው መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ የነበሩ ሰዎች ሙሉ በሙሉ ሳይሞቱ እንዳልቀሩና፥ ከሁለተኛው መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻም ጥቂት ሰዎች ብቻ በሕይወት መትረፋቸውን ተናግረዋል። በባጃጅ ውስጥ የነበሩት ተሳፋሪዎች ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ነው ያሉት፤ በአደጋው የንብረት ውድመት መድረሱን በመጥቀስ። እስካሁን ባለው ሂደትም 16 ሰዎች መሞታቸውን እና ትክክለኛውን የሟቾቹ ቁጥር ፖሊስ እያጣራ መሆኑን ገልጸዋል። የአደጋው መንስኤ “ምናልባትም ፍጥነት ሊሆን እንደሚችል” ጠቅሰው፥ መርማሪ ፖሊሶች ጉዳዩን እያጣሩ መሆኑን አንስተዋል። አይሱዙ ተሽከርካሪው ማሽላ ጭኖ ከጅጋ ወደ አማኑኤል ከተማ ይጓዝ የነበረ ነው ተብሏል። Image may contain: plant, outdoor and nature Image may contain: one or more people, car and outdoor Image may contain: one or more people and outdoor
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ያስተላለፉት መልእክት

Image may contain: textImage may contain: text Image may contain: text  
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቀድሞ የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ የሞቱት “በካንሰር” ነው ተባለ

የቀድሞ የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ለካንሰር ህክምና ይደረግላቸው የነበረው የኬሞቴራፒ ህክምና ሲቋረጥ እንደሞቱ የአገሪቱን ፕሬዝዳንት ኤመርሰንን ምናንጋግዋንን ጠቅሶ የአገሪቱ ሄራልድ ጋዜጣ ዘግቧል።...
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በድሬደዋ በተቀሰቀሰው ግጭት የ5 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ።

በድሬደዋ በተቀሰቀሰው ግጭት የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ።-የኢትዮ 360 የመረጃ ምንጮች ( ኢትዮ 360 ) ትላንት እሁድ በተፈጠረው ግጭት ብቻ ነው የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉንና በውል ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎች መጎዳታቸውን ለኢትዮ 360 የደረሰው መረጃ የሚያመለክተው። የሰዎቹ ሕይወት ያለፈው የጸጥታ ሃይሉና ጥቃት ሊያደርስ የመጣው ቡድን በወሰዱት ርምጃ ነው ተብሏል። እነዚሁ ቡድኖች እሁድ ማምሻውን በቤተክራስቲያን ላይ ድንጋይ ወርውረው መጠነኛ ጉዳት ማድረሳቸውም ታውቋል። እንደ መረጃው ከሆነ እነዚሁ ቡድኖች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የመዝረፍ ሙከራ አድርገዋል። ጥቃትች ለማድረስ የመጡት ቡድኖች ላይ እስካሁን ርምጃ የሚወስድ አካል አለመኖሩ ደግሞ ሁኔታውን የከፋ አድርጎታል ይላል መረጃው። አሁንም በከተማዋ ያለውን ሁኔታ ለማረጋጋት የሚችልና የጥፋት ቡድኖቹን ለህግ የሚያቀርብ አካል ካልተገኘ ነገሮች ከዚህም በላይ ሊከፉ ይችላሉ የሚል ስጋት መኖሩን ለኢትዮ 360 የደረሰው መረጃ አመልክቷል።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ስለ ዉበትዎ በተፈጥሮአዊ ዉጤቶች ስለመዋብ ከባለሙያ ጋር

ስለ ዉበትዎ በተፈጥሮአዊ ዉጤቶች ስለመዋብ ከባለሙያ ጋር ከእሁድን በኢቢኤስ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ለየት ባለ አቀራረብ ስዕሎችን የሚዘጋጀዉ ወጣት

ለየት ባለ አቀራረብ ስዕሎችን የሚዘጋጀዉ ወጣት በእሁድን በኢቢኤስ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ዉሎ ከአካል ጉዳተኛዉ ጣፉ እና ሻማ ሻጭ ወጣት ጋር

ዉሎ ከአካል ጉዳተኛዉ ጣፉ እና ሻማ ሻጭ ወጣት ጋር ከእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Wello
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ስለ አዲስ አመት እና ዘመን ከዶ/ር ወዳጄነህ ማዕረነ በእሁድን በኢቢኤስ

ስለ አዲስ አመት እና ዘመን ከዶ/ር ወዳጄነህ ማዕረነ በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS With D/r Wodajeneh Maerena
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ሀገርን መውደድ በስራ የሚገለጽ ውስጣዊ ስሜት ነው

ሀገርን መውደድ በስራ የሚገለጽ ውስጣዊ ስሜት ነው፤ ለስራ ደግሞ እቅድና ሃሳብ የመጀመሪያዎቹ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ #ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram https://www.instagram.com/ebcnews1/ Facebook: https://www.facebook.com/EBCzena/ About us: http...
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የፖለቲካ ጨዋነት መጥፋት በሃገራዊ አንድነት ላይ ፈተና መደቀኑ

የፖለቲካ ጨዋነት መጥፋት በሃገራዊ አንድነት ላይ ፈተና መደቀኑን የሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ተናገሩ፡፡ #ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram https://www.instagram.com/ebcnews1/ Facebook: https://www.facebook.com/EBCzena/ Ab...
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ፌዴራሊዝማችን ትናንትናና ዛሬ

ፌዴራሊዝማችን ትናንትናና ዛሬ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ልብ ወለድ በአስቴር አወቀ

ልብ ወለድ በአስቴር አወቀ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ለብዙ ሺህ ወገኖቿ የስራ እድል የፈጠረችው የራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ

Ethiopia: Founder of Ethiopia's Uber Samrawit Fikru  -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional information, visit Mer...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

መዋኘት የማይችል አሳ ምን አይነት አሳ ነው? ጥያቄ ለመንገደኞች

Ethiopia: Aend Gize - Addis Ababa Street Quiz -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional information, visit Mereja.com Me...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሥራው ቆሟል በሚል የሚወራውም ሐሰት ነው ተባለ

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በፍጥነት እየተከናወነ ነው፤ ሥራው ቆሟል በሚል የሚወራውም ሐሰት ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይል ተናገረ፡፡ Sheger FM
Posted in Amharic News, Ethiopian News

አንድ ጥይት መቀነስ – ልዩ ዝግጅት በብሄራዊ ቴያትር

Special events on Ethiopia's national parks  -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional information, visit Mereja.com ...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የጽንፈኛ ኦሮሞ ብሔርተኞች የቤተ መንግስት ምኞት እና የአብይ አቋም – ሲሳይ አጌና

Ethiopia: Journalist Sisay Agena discusses the objectives of radical tribalists -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተከታዮች ሰልፍ በባህር ዳር እና ደብረ ብርሃን

Ethiopia: Orthodox Church demonstrations in Bahir Dar and Debre Birhan -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional informati...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሰበር ዜና ከብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት

Ethiopia: NISS issues a press release -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional information, visit Mereja.com Mereja pres...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጃንሆይ በእንግሊዝ የክብር ማስታወሻ ‘ብሉ ፕሌክ’ በስማቸው ተቀመጠላቸው።

BBC Amharic ብሉ ፕሌክ ለቀዳማቂ ኃይለ ሥላሴ እንግሊዝ ውስጥ ‘ባዝ’ ተብሎ በሚታወቀው ቦታ ለነበራቸው ቆይታ እና ‘ዌስቶን ሱፐር ሜር’ የተባለውን ቦታ የጎበኙበትን ወቅት ለመዘከር በማሰብ የክብር ማስታወሻ የሆኑ ሁለት ሰማያዊ ምልክቶች በስማቸው ተቀመጠላቸው። የጣልያን ጦር ኢትዮጵያን በተቆጣጠረበት ወቅት ንጉሥ ኃይለ ሥላሴ እ.አ.አ. ከ1936 እስከ 1940 ድረስ በስደት ኑሯቸውን በእንግሊዟ ባዝ አድርገው እንደነበር ይታወሳል። ቀዳማዊ ሃይለስላሴ በእንግሊዝ ቆይታቸው ወቅት በእንግሊዝ ቆይታቸውም ዌስቶን ሱፐር ሜር ወደ ሚባል ቦታ በመሄድ በውሃ ዋና ይዝናኑ እንደነበር ይነገራል። ‘ብሉ ፕሌክ’ በመባል የሚታወቀው ይህ የክብር ማስታወሻ እንግሊዝ ውስጥ የማይረሳ ሥራ የሠሩ ሰዎችን ለማሰብና ትልቅ ታሪካዊ ክስተቶችን ለማስታወስ ህዝብ በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች የሚቀመጥ ሰማያዊ ምልከት ነው። የዌስቶን ሲቪክ ማህበር ባዘጋጀው የክብር ምልክቱን የማኖር ሥነ-ሥርዓት ላይ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጅ የሆኑት ልዑል ሚካኤል መኮንን የተገኙ ሲሆን ምልክቶቹንም በይፋ ከፍተው መርቀዋል።   ንጉስ ሃይለስላሴ እአአ 1936 ላይ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ባዝ ስፓ ባቡር ጣቢያ ሲደርሱ ”ንጉሥ ኃይለ ሥላሴ በእንግሊዝ በነበራቸው ቆይታ ቦታዎቹን እንደ እራሳቸው ቤት ቆጥረው ይኖሩ ስለነበር እሱን ለማስታወስና ለእርሳቸው ክብር ለመስጠት ነው ይህንን ያደረግነው” ብለዋል ከአዘጋጆቹ መካከል አንዱ የሆኑት ዶክተር ሾን ሶበርስ። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የዌስቶን ሱፐር ሜር ከተማ አስተዳዳሪ የሆኑት ማልኮም ኒኮልሰን ደግሞ ”ከተማችን ከኢትዮጵያ ንጉሣውያን ቤተሰቦች ጋር ስሟ በመያያዙ ትልቅ ኩራት ይሰማናል” ሲሉ ተደምጠዋል።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢሬቻ በዓል ሩጫ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ

Ethiopia - Ireecha holiday run in Addis Ababa  -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional information, visit Mereja.co...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ዶ/ር አብይ ካጠገባቸው ሆነው የሚጎረብጧቸው ሰዎችም ካሉ ይንገሩንና እስከ እቅታ ድረስ አብረን እንታገላቸዋለን – ብፀዕ አቡነ አብርሃም

ኢትዮጵያን እንደ ጠሩ በዚያ እንዲቀጥሉ እንፈላገለን – አቡነ አብርሃም ብፁህ አቡነ አብርሃም ለዶ/ር አብይ አህመድ አባታዊ ምክር አስተላልፈዋል። ዶ.ር አብይ እስካሁን ለሰሩትን አላደረጉት ያላቸውን ትልቅ ምስጋናና አክብሮት የገለጹት አቡነ አብርሐም፣ ለዶ/ር አብይ ሕዝብ ድግፍና እገዛ እንዲያደርግ ጠቀዋል። “የጠቅላይ ሚኒስትሩ እገዛ እስከመጨረሻው መዝለቅ አለበት ። ለምን ተቋረጠ!? ። አሁንም አሁንም ኢትዮጵያን እንደጠሩ በዚያ እንዲቀጥሉ እንሻለን ። ካጠገባቸው ሆነው የሚጎረብጧቸው ሰዎችም ካሉ ይንገሩንና እስከ እቅታ ድረስ አብረን እንታገላቸዋለን” ነበር ያሉት። Image result for abune abraham ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከብፀዕ አቡነ አብርሃም ማንም ቤተ ክርስቲያንን በጥፋተኝነት ሊወቅሳት አይችልም ። በየትኛውም ዓለም ቤተ ክርስቲያን ታላቅ ናት። ክርስቲያኑ ንጉሥ ሙስሊም ወገኖቻችንን ተቀብሎ እንዳስተናገደ የሙስሊም መጻሕፍት ጭምር የመሰከሩት ነው። ለዚህም ነው ተከባብረን እየኖርን ያለነው። አንዳንድ አላዋቂዎች “ቤተ ክርስቲያን ስለ አገር ምን አገባት!” ሲሉ ይደመጣሉ። ይኸ አላዋቂነት ነው። ቤተ ክርስቲያን ስአገር ይገዳታል! ። ቤተ ክርስቲያን ስለ ኢትዮጵያ ትጮኃለች! ። ቤተ ክርስቲያን “እኔን ብቻ ይድላኝ” አትልም ። ቤተ ክርስቲያን አግላይ አይደለችም። ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማንኛውንም ሰው በግድ እና በዱላ እንዲሁም በሰይፍ እና በዛቻ በማስገደድ ወደራሷ በረት አታመጣም! ። እርስት ጉልት እየሰጠች በመደለል ፣ በጋብቻ አስገድዳ ክርስቲያን አታደርግም ። “ክርስቲያን ልሁን” ላለ ማንኛውንም ሰው በፍቅር ስባ ታጠምቃለች ። ይኸንን ያላወቁ ሰዎች በቤተ ክርስቲያን ላይ ክፉ ስራ እየሰሩ ነው ። እሷን እና ምዕመናኖቿን ለማጥፋትና ለመግደል ቢያድቡም ሞት ግን ክርስቲያኖችን አስደንግጦ አያውቅም! ። የማንንም
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢሬቻ ባእድ አምልኮ ነው !!!

ለኢሬቻ የሚሰዋው ጥቁር ዶሮ። ዋቀ ጉራቻ። ባእድ አምልኩ ነው። ( ዘመድኩን በቀለ ) “በወደዳችኋት የአድባር ዛፍ ታፍራላችሁና፥ ስለ መረጣችኋትም አትክልት እፍረት ይይዛችኋልና፤” ኢሳ 1፥29 • የኢትዮጵያ እስላም ኡስታዞች። • የወለጋ ፕሮቴስታንት ፓስተሮች። • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መምህራን። ••• ሀ ፥ የኢትዮጵያ ሙስሊም ኡስታዞች፦ የኢትዮጵያ ሙስሊም ኡስታዞች ይሄን የአቶ ድንቁን አባት የወለንጪቲውን ጠንቋይ የአቶ ደያስ የግል አምላክ፣ የቢሾፍቱውን ቆሪጥ አምልኮ በጽኑ ነው ሲኮንኑ የከረሙት። ከአንድ አላህ በስተቀር፣ ወንዝ ወርዶ ዛፍ ቅቤ ለቅልቆ፣ እየሰገዱ አምልኮ በኢስላም ሀራም ነው። በኢስላም ቦታ የለውም። በቁራንም፣ በሐዲስም አልተጻፈም በማለት ሰፊ ቅስቀሳ በማድረጋቸው የዛሬው የኢሬቻ ሪጫ እሬቻውን በልቷል። ★ጴንጤዋ ኦህዴድ ያለጠባይዋ ከእስላሙ ኦነግ ጋር ያቀደችው ይሄ የዲሞግራፊ መለወጫ ፕሮግራም ሳይታሰብ ከእስልምናው አካባቢ ፊት ተነስቷል። ጃዋር ቁማርተኛ ነው። አይሰግድም፣ የእስልምና ሕግጋትን አይጠብቅም። በፖለቲካው በኩል ለነውጥ ሥራ ስለሚጠቅመን እንጂ በእምነቱ በኩል እስልምና አሰዳቢ የሆነ ግለሰብ ነው የሚሉ ሰዎች ዛሬ ጃዋርን በመስቀል አደባባይ ላይ ለኢሬቻው አምልኮ አጋፋሪ ሆኖ ሲያዩት ደንፉ እንደያዛቸው ተነግሯል። ለማንኛውም እስላም በኢሬቻ ላይ ተገኝቼ ቅቤ አልቀባም። ዶሮ አላርድም፣ ደም አልቀባም። ለዛፍ አረቄ አልገብርም። ከአላህ በቀር ለወንዝ አልሰግድም ብሏል። እስምና እውነቱን ነው ወይስ ተሳስቷል። እስላሞች መልስ ስጡበት። ይሄ የራሳችሁ ጉዳይ ነው። ••• ሁ ፥ የወለጋ ፕሮቴስታንት ፓስተሮች። • የወለጋ ፕሮቴስታንት ፓስተሮችም ልክ እንደ ኢትዮጵያ ሙስሊም ኡስታዞችና እንደ ኦርቶዶክሳውያን መምህራን ያለ ተመሳሳይ አቋም ነው ያላቸው። ይሄ ክርስትና አይፈቅደውም። ወንጌል አያዘውም።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢትዮጵያ በፖለቲካው እና በኤኮኖሚው ዘርፍ ሊከናወኑ የታቀዱ ጉዳዮችን እና እንቅፋቶቹ በውይይት ሲቃኙ

DW : ኢትዮጵያ 2011ን ሸኝታ አዲሱን 2012ን ከተቀበለች ሁለተኛ ሳምንቷን አገባደደች።ኢትዮጵያውያን 2012ን በደስታ እና በተስፋ ቢቀበሉትም በአዲሱ ዓመት የሚያሰጓቸው ፣የሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ጥቂት እንዳይደሉ መረዳት አያዳግትም። 2011 ሃገሪቱ በፖለቲካው በኤኮኖሚው እና በማህበራዊው ዘርፍ ብርቱ ፈተና ውስጥ የነበረችበት ዓመት ነበር።በዓመቱ ዜጎች ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለዋል፤በግጭት እና በኹከት የበርካቶች ህይወት አልፏል።ሰላም የደፈረሰባቸው፣የደህንነት ስጋት ውስጥ ያለፉ አካባቢዎችም ነበሩ። የኑሮ ውድነት ህዝቡን አሰቃይቷል። ችግሩ አሁንም ብሶ ቀጥሏል። 2012 ሃገሪቱ አጠቃላይ ምርጫ የምታካሂድበት ዓመት ነው። የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ፣ የህዝብ እና የቤቶች ቆጠራ እንዲሁም ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ ዐበይት ከሚባሉት የዓመቱ እቅዶች መካከል ይጠቀሳሉ።የዛሬው እንወያይ በ2012 ዓም በኢትዮጵያ በፖለቲካው እና በኤኮኖሚው ዘርፍ ሊከናወኑ የታቀዱ ጉዳዮችን እና እንቅፋቶቹን ይቃኛል። ሦስት እንግዶችን ጋብዘናል። እነርሱም ረዳት ፕሮፌሰር ዳንኤል መኮንን በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ፣ዶክተር ፀጋዬ ደግነህ ጀርመን የሚኖሩ የኤኮኖሚ ምሁር እንዲሁም አቶ ገረሱ ቱፋ የፖለቲካ አቀንቃኝ ናቸው።ሙሉውን ውይይት ለማዳመጥ ከታች የሚገኘውን የድምጽ ማዕቀፍ ይጫኑ። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/611620F5_2_dwdownload.mp3
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኮሎኔል በዛብሕ ጴጥሮስ ጉዳይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መሪዎች ስምምነት አንድ አካል ነው – ጠ/ም ዐቢይ

DW – ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሖሳዕና አቅንተው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸው ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል በዞኑ ነዋሪዎች የሚነሳው የክልል አደረጃጀት ጉዳይ፤ የሥራ አጥነት እና የወጣቶች ፍልሰት እና የኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ እጣ-ፈንታን የተመለከቱ ጉዳዮች ይገኙበታል። ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ጦርነት ወቅት የሚያበሩት ተዋጊ የጦር አውሮፕላን ተመቶ ከወደቀ በኋላ በኤርትራ እጅ የገቡት ከ21 አመታት ገደማ በፊት ነበር። ኮሎኔሉ እስካሁን በሕይወት ስለመኖራቸው ግልፅ ያለ ማረጋገጫ ከኤርትራም ይሁን ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ወገን አልተገኘም። ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሖሳዕና በነበራቸው ቆይታ የኮሎኔል በዛብሕ ጴጥሮስ ጉዳይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መሪዎች ስምምነት አንድ አካል እንደሆነ መናገራቸውን በውይይቱ የተሳተፉት የሐዲያ ዞን አስተዳደር የፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ካሳሁን አባይነሕ ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/F04FD098_2_dwdownload.mp3
Posted in Amharic News, Ethiopian News

27 አመታት የዘራነውን እያጨድን ነው – አቶ ልደቱ አያሌው

Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

በሰንቀሌ ወታደራዊ ካምፕ የታሰሩት ወጣቶች ተፈቱ

በሰንቀሌ ወታደራዊ ካምፕ የታሰሩት ወጣቶች ተፈቱ!!! በሰንቀሌ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ በጅምላ ታስረው የነበሩት ወጣቶች ከእስር እየተፈቱ ነው። ከምዕራብ ወለጋ፣ ምዕራብ ጉጂ እና ቄለም ወለጋ ከመጡት በስተቀር ከሌሎች የኦሮሚያ አከባቢዎች የታሰሩት ወጣቶች መፈታታቸው ታውቋል። ከላይ ከተጠቀሱት ሦስት አከባቢዎች የመጡት ወጣቶችንም ለመፍታት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። የእስረኛ ቤተሰቦች ወጣቶቹን ለመውሰድ የትራንስፖርት መኪና በማሰባሰብ ላይ መሆናቸው ታውቋል። በዚሁ መሠረት ከምዕራብ ወለጋ ለታሰሩት ወጣቶች የሚያስፈልገው የአውቶቢስ መኪና ብዛት 12 ሲሆን ለምዕራብ ጉጂ 14 እና ለቄለም ወለጋ ደግሞ 12 አውቶብስ መኪኖች እንደሚያስፈልጉ የእስረኛ ቤተሰቦች ገልፀዋል።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

መልከአ – አዲስ አበባን የመቀየር ዓመታዊ ሴራ – ፍትሕ መጽሔት

መልከአ-አዲስ አበባን የመቀየር ዓመታዊ ሴራ – ፍትሕ መጽሔት የዘመን ድልድይን መስበር፣ ታሪክ መበረዝ፣ ትላንትን ከዛሬ መበጠስ… አገር የማፍረስ የመጀመሪያው ምዕራፍ መሆኑ ይጠቀሳል። ሕወሓት-መራሹ ኢሕአዴግ ከሩብ ክፍል ዘመን በላይ በረዘመ የሥልጣን ዕድሜው፣ አገሪቷን አልቦ-ታሪክ የማድረግ ‘ፖሊሲ’ ቀርፆ ተግብሯል፤ አስተግብሯል። አብዘሃ ማኀበረሰቦችን በወል-ማንነት ያስተሳሰሩ፣ ጥቅል ቅቡልነትን ያተረፉ ቅርሶች የሴራው ሰለባ ሆነዋል። ዘመን በተሻገሩ የከተማይቱ ምልክቶች ላይ ቡል-ዶዘር መንዳት እንደ አስተዳደር-ዘዬ ወስዷል። ልብ- ወለድ የተጫነውንና የተዛባ ትርክት ያዋቀረውን ብሔር- ተኮር ፖለቲካዊ ሥርዓት፣ ወና-ከሚሞሉ ምስክሮች ገሚሱን አፍርሶ፣ ከፊሉን አዛንፎ፣ ቀሪውን አነውሯል። ይህም ኢትዮጵያውያን ከአንድነት ይልቅ ልዩነት፣ ከህብረት ይልቅ ክፍለት መገለጫቸው ይሆን ዘንድ ገፍቷል። ብረት-ነክሶ ኢሕአዴግን ለሥልጣን ያበቃው በኩር-ትውልድ ከቅርሶች በተጨማሪ፣ ነባር ሰፈሮችን በመንቀል የመዲናይቱን መስራቾች ከታሪክ-ገጽ ለመፋቅ ጀምሮት የነበረውን እኩይ ሥራ፣ ወደ ሥልጣን የመጣው ሁለተኛው ድርጅታዊው ትውልድ ከፍፃሜው ለማድረስ ቃል-የገባ መስሏል። በርግጥም አዲስ አበባ የአምናውን ‘ለውጥ’ ተንተርሳ አስተዳደሪዋን ብትለወጥም፣ በሕግ የተመዘገቡ ቅርሶቿን ከምድረ-ገጽ የማጥፋት የ‘ጫካ ፖሊሲ’ የታደጋት አላገኘችም። ባሳለፍናቸው 12 ወራት በከተማይቱ የወደሙ ቅርሶችን በዚህ ዐውድ እንዘክራቸዋለን። የደጃዝማች ዐምዴ-መኖሪያ ቤት በየካ ክፍለ ከተማ ይገኝ የነበረው የደጃዝማች ዐምዴ አበራ ካሳ መኖሪያ ቤት፣ በጣውላና ጥርብ ድንጋይ የተገነባ ሲሆን፤ 7 ክፍሎች፣ 12 በሮችና 8 መስኮቶች አሉት። ከተሰራም 90 ዓመት አልፎታል። የቅርስነት መስፈርትን በማሟላቱ በክፍለ ከተማው ከሚገኙ 51 ቅርሶች መሀል አንዱ ሆኖ በመመዝገቡ መንግሥት ያውቀዋል። ይህ የታሪክ መታወሻ እንዲፈርስ የተደረገው በያዝነው ዓመት መጋቢት ወር አጋማሽ ሲሆን፤ አፍራሹ የ‘ፌደራል
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለሁለት የቴሌኮም ተቋማት ፍቃድ ሊሰጥ ነው

BBC Amharic የኢትዮጵያ የኮሚኒኬሽን ባለስልጣን በያዝነው አዲሱ 2012 ዓመት ለሁለት የቴሌኮም ተቋማት ፍቃድ እንደሚሰጥ አስታወቀ። ይህን ያሉት በቅርቡ በጠቅላይ ሚንሰትር ዐብይ አሕምድ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ተደርገው የተሾሙት አቶ ባልቻ ሬባ ናቸው። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባጸደቀው አዋጅ ቁጥር 1148/2011 መሰረት፤ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን ባለስልጣን የቴሌኮም ዘርፉን በመቆጣጠር በዘርፉ ለሚሰማሩ የግል ተቋማት የውድድር ገብያውን ምቹ ለማድረግ የተቋቋመ ነው። አቶ ባልቻ ሬባም ተቋሙን ከያዝነው አዲስ ዓመት ጀምሮ በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ ተሹመዋል። “ይህ ተቋም በዚህ ዓመት ለመፈጸም ካቀዳቸው ዋና ተልዕኮዎች መካከል፤ ለሁለት በቴሌ-ኮሚዩኒኬሽን ኦፐሬሽን ለሚሰሩ ተቋማት ፍቃድ መስጠት ነው” በማለት ለቢቢሲ ተናግረዋል። መንግሥት ከዚህ በፊት 51 በመቶ የሚሆነውን የኢትዮ ቴሌኮም ድርሻ በእራሱ ሥር አቆይቶ 49 በመቶውን ደግሞ ወደ ግል ለማዘዋወር ፍላጎት እንዳለው ማስታወቁ ይታወሳል። የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ መንግሥት የቴሌኮም ዘረፉ ለግል ድርጅቶች ክፍት እንደሚደረግ ይፋ ካደረገ በኋላ በርካታ ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ገብያ ላይ ፍላጎት ሲያሳድሩ ቆይተዋል። አየር መንገድንና ቴሌን ለሽያጭ ለማቅረብ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው? “ከስድስት ወራት በኋላ ፍቃድ ወደመስጠቱ ሥራ እንገባለን” የሚሉት አቶ ባልቻ የአውሮፓውያኑ 2019 ከመጠናቀቁ በፊት የቴሌኮሚኒኬሽን ኦፕሬሽን ፍቃድ ይሰጣል ተብሎ ነበር ይላሉ። ዋና ዳይሬክተሩ እንደሚሉት ከሆነ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን ባለስልጣን ፍላጎት ያላቸው ተቋማት የንግድ ሃሳባቸውን እንዲያስገቡ ጥሪ ሲያቀርብ በዘርፉ መሰማራት የሚፈልጉ ተቋማት ጥሪውን መሰረት አድርገው ገቢ ያደርጋሉ። እስከዛው ግን የንገድ ሃሳብ ገቢ ማድረግ እንደማይቻል ይናገራሉ። ”የቴሌኮሚዩኒኬሽን ኦፐሬሽን
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በድሬዳዋ ቀፊራና አዲስ ከተማ በሚባሉ አካባቢዎች ግጭት ተከሰተ

BBC Amharic በድሬ ዳዋ ከተማ ቀፊራ እና አዲስ ከተማ በሚባሉ አካባቢዎች ግጭት መኖሩን የከተማዋ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለጹ። አንድ የዓይን እማኝ ለቢቢሲ ሲናገሩ፤ “አምቡላንሶች ሰዎችን ወደ ሆሰፒታል ሲያመላልሱ ነበር። ጉዳት ደርሶባቸው ደም የሚፈሳቸው ሰዎችንም ተመልክቻለሁ” ብለዋል። የግጭቱ መነሻ ደግሞ “አዲስ ከተማ ጋራ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ አዲስ በተገነባው የተክለኃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን ላይ ሰዎች ድንጋይ በመወርወራቸው ነው” ብለውናል። “የአዲስ ከተማ ሰፈር ልጆች ድንጋይ ወረወሩ የተባሉትን ልጆች ደበደቡ ሲባል ነው የሰማነው” ብለዋል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ አንድ የፖሊስ አባል እንደነገሩ ደግሞ “በተሳሳተ ወሬ በቤተ-ክርስቲያኑ ላይ ጥቃት ለማድረስ የቀፊራ ሰፈር ሰዎች መጥተዋል የሚል ወሬ ከተናፈሰ በኋላ ነው ድንጋይ መወራወሩ የተጀመረው” ይላሉ። “የቀፊራ ልጆች ተክለኃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን ላይ ጉዳት ሊያደርሱ እየመጡ ነው የሚል ወሬ ነው የተነዛው፤ ከዚያ የአከባቢው ነዋሪዎች ደግሞ እንዴት ይሆናል ብለው ተነሱ። የሰፈር ጸብ ነው እየተካረረ ያለው” በማለት ይህ የከተማዋ የፖሊስ አባል ለቢቢሲ ተናግረዋል። በግጭቱ የደረሰው ጉዳት ምን ያክል እንደሆነ የተጠየቁት የፖሊስ አባሉ “በትክክል ይህ ነው ማለት ባልችልም፤ ደንጋይ መወራወር ስለነበረ የተፈነካከቱ ብዙ ሰዎች አሉ። ይሁን እንጂ ለህይወት የሚያሰጋ ጉዳት ያጋጠመው የለም” ብለዋል። የጸጥታ ኃይሎች በቦታው በመገኘት ሁኔታውን ለማረጋጋት ጥረት እያደረጉ መሆኑን የፖሊስ አባሉ ጨምረው ተናግረዋል። ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸውን እንዳይጠቀስ የጠየቁን የዓይን እማኝ አሁንም ድረስ (እሁድ ከሰዓት) የተኩስ ድምጽ እንደሚሰማ እና የጸጥታ አካላት በአከባቢው በስፋት እንደሚገኙ ነግረውናል። “ግጭት ወዳለበት ሰፈሮች ማለፍ አልቻልንም። ምክንያቱም ሰፈሩ በጠቅላለው በፌደራል ፖሊስ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በለንደን የኦርቶዶክስ አማኞች በቤተክርስቲያን ላይ የሚሰራው ደባ ይቁም ሲሉ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ

አትድከሙ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም – ለንደን/እንግሊዝ ዘመድኩን በቀለ በእንግሊዝ ከማንችስተር፣ ከሊድስ፣ ከኒውካስትል፣ ሀርድርስ ፊልድና ካርዲፍ የተዋሕዶ ልጆች ወደ ለንደን እየገቡ ነው። የለንደን ዝናብ እኚኚኚኚ ቢልም እነሱ እቴ ሰልፉ ሳይጀመር ዝማሬያቸውን እያፈሰሱት ነው። ልጆቿ በለንደን መሰባሰብ ጀምረዋል። Image may contain: 1 person, wedding, crowd and outdoor • በታላቋ፣ በጥንታዊቷና በብሔራዊቷ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሰውን ሁለንተናዊ መንግሥታዊ በደል ለመላው ዓለም ህዝብ የማሳወቅ ዘመቻ አካል የሆነ የተዋሕዶ ልጆች ሰልፍ አሁን ሊጀመር ነው። Image may contain: 11 people, people on stage, crowd, child and outdoor • ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ወደ ለንደን እየተመሙ ነው። • ድንኳን እየተጣለ ነው። • አሁን በዚህ ሰዓት ለንደን ዝናባማ ብትሆንም የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ዝናብ እሳት ለምን አይዘንብም በማለት ለእናት ቤተ ክርስቲያን ያላቸውን ፍቅር ለመግለጽ ተዘጋጅተዋል። ★ የአውሮጳ ዝናብ የሙከጡሪ ዓይነት ዝናብ አይምሰልህ፣ ጥርስ አለው። አኝ ነው የሚያደርግህ። አያ ጅቦ ነው። የእጅ እግር ጣት የሚያቃጥል እንደ እሳት ያለ ጠባይ ያለው ነው። ይሄን ተቋቁሞ ደጅ መዋል በራሱ ሰማዕትነት ነው። Image may contain: one or more people, people standing, shoes and outdoor መዝሙር 137 ከ ቁ 1-7 በለንደን ጎዳኖዎች ይጸለያል። ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፤ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን። ² በአኻያ ዛፎችዋ ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን። ³ የማረኩን በዚያ የዝማሬን ቃል ፈለጉብን፥ የወሰዱንም፦ የጽዮንን ዝማሬ ዘምሩልን አሉን። ⁴ የእግዚአብሔርን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን? ⁵ ተዋሕዶ ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ። ⁶ ባላስብሽ፥ ምላሴ በጕሮሮዬ ይጣበቅ፤ ከደስታዬ ሁሉ በላይ ኢየሩሳሌምን ባልወድድ። ⁷ አቤቱ፥ በኢትዮጵያ ቀን የኤዶምን ልጆች አስብ፦ እስከ መሠረትዋ ድረስ አፍርሱ አፍርሱ ያሉአትን።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

አገሬን በሚጎዳ ነገር አልደራደርም ብሎ ከግል ጥቅም ይልቅ የህዝብን ያስቀደመው ኢትዮጵያዊ ፖሊስ ዕውቅና ተሰጠው

ከግል ጥቅም ይልቅ የህዝብን ያስቀደመው ኢትዮጵያዊ ፖሊስ ዕውቅና ተሰጠው – EBC የአፋር ክልል ፖሊስ አባሉ ኮንስታብል ሲራጅ አብደላ ህገወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች በገንዘብና በመሳሪያ ስጦታ ሊደልሉት ሞክረው አገሬን በሚጎዳ ነገር አልደራደርም ብሎ በቁጥጥር ስር ማዋሉን መዘገባችን ይታወሳል። ይህንን ተከትሎም የአፋር ክልል መንግስት ለፖሊስ አባሉ የ50 ሺብር ስጦታና የማዕረግ ዕድገት ሰጥቶታል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እንዲህ አይነት አኩሪ ተግባር ሁልጊዜም ያኮራል ብለዋል። ክልሉም ከግል ጥቅም ይልቅ የአገርንና የህዝብን ጥቅም ለሚያስከብሩ የጸጥታ ሃይሎች ዕውቅና እንደሚሰጥ ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳድር አወል ሁሉም ኢትዮጵያዊውያን ህገወጦችን መቆጣጠር አለባቸው ሲሉም መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።  
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ራሴን ነኝ ( ድምጻዊትሐመልማል አባተ) አዲስ ሙዚቃ

Source – https://www.youtube.com/channel/UCddm4ePEJcTZ1lxGNIzsLfA/videos
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Music, Poem, Video

የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰላማዊ ሰልፎች በሰላም ተጠናቅቀዋል፡፡

በአማራ ክልል ሰላማዊ ሰልፎቹ በሰላም ተጠናቅቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በምዕመኗ ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶችን በመቃወም ዛሬ በአማራ ክልል ሰልፎች ተካሂደው በሠላም ተጠናቅቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና በምዕመኖቿ ላይ የሚፈጸመው ግፍና መከራ እንዲቆም፣ በቤተ ክርስቲያንና ምዕመኖቿ ላይ ግፍ የፈጸሙት አካላትም በሕግ እንዲጠየቁ ነው በተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ ሰልፎች ምዕመናኑ እና የሀይማኖት አባቶች የጠየቁት፡፡ መንግሥት ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሠጠው፣ በቤተ ክርስቲያኗ እና ምዕምኖቿ ላይ ጥቃት ያደረሱ አካላትንም ተጠያቂ እንዲያደርግ በሰልፎቹ ተጠይቋል፡፡ ጥቃት የደረሰባቸው አብያተ ክርስቲያናት እንዲሰሩ እና ለተጎዱ ወገኖችም ተገቢው ካሳ እንዲከፈልም ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ ሰልፎቹ በባሕር ዳር፣ በደብረ ማርቆስ፣ በብቸና፣ በደጀን፣ በሞጣ፣ በደብረ ብርሃን፣ በማጀቴ፣ በጫጫ፣ በአረርቲ፣ በመሐል ሜዳ፣ በፍኖተ ሠላም፣ በቡሬ፣ በመርዓዊ፣ በእንጅባራ፣ በደባርቅ፣ በዳባት፣ በአዲ አርቃይ፣ በጯሂት፣ በወልድያ፣ በቆቦ፣ በላልይበላ፣ በውጫሌ፣ በወረኢሉ፣ በደላንታ፣ በኮን፣ በዳንግላ፣ በዱር ቤቴ፣ በአዲስ ዘመን እና በሌሎችም ከተሞች ተካሂደዋል፡፡
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሀዲያ ህዝቦች የመደመር እሳቤን በተግባር በማሳየታቸው ምስጋና እንደሚገባቸው ጠ/ሚ አብይ ተናግረዋል፡፡

የሀዲያ ህዝቦች የመደመር እሳቤን በተግባር በማሳየታቸው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ምስጋና አቀረቡ (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዲያ ህዝቦች የመደመር እሳቤን በተግባር በማሳየታቸው ምስጋና እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከተማዋ ስታድየም ለተሰበሰበው ህዝብም ንግግር አድርገዋል፡፡ በዚህ ወቅት የሆሳዕና ነዋሪዎች በተለይም ወጣቶች ሙሉ ትኩረትና ጉልበታቸውን ለወደፊት መሰረት በመጣል እና አብሮነትን በማጠናክር ላይ እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርበዋል:: የሃድያ ህዝብ በሰላም እና በጀግንነት የኖረ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የኖረ ባህል ና እሴት ማስቀጠል የትውልዱ ሀላፊነት ነው ብለዋል። በተለይ ወጣቱ ያለውን ትልቁን ሀብት ጊዜ በአግባቡ ተጠቅሞ ለራሱ እና ለቀጣዩ ትውልድ መሠረት መጣል ይኖርበታል ነው ያሉት፡፡ በደቡብ አፍሪካ ስለሚኖሩ ኢትዮጵያን በተመለከተ እንደተናገሩትም በዚያ ያሉ ኢትዮጵያውያን ለደቡብ አፍሪካውያን ጸጋ በመሆናቸው ይህንንም ደቡብ አፍሪካዊያን እንዲረዱ መንግስት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡ እንዲሁም ወጣቶች ይህንኑ ትጋት እና ሀብት የመፍጠር ልምምድ በሃገራቸው ሊተገብሩት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ በቀጣይም ከዞኑ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ባለፈው ሳምንት ከካፋ ዞን ነዋሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዩ ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸው የሚታወስ ነው፡፡ የሃድያ ህዝብ በሰላም እና በጀግንነት የኖረ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የኖረ ባህል ና እሴት ማስቀጠል የትውልዱ ሀላፊነት ነው ብለዋል። በተለይ ወጣቱ ያለውን ትልቁን ሀብት ጊዜ በአግባቡ ተጠቅሞ ለራሱ እና ለቀጣዩ ትውልድ መሠረት መጣል ይኖርበታል ነው ያሉት፡፡
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ዘመን ዝምታ ነው ፤ የገደል ላይ እንቁ ፤ ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ

Posted in Amharic News, Ethiopian News, Poem, Video

ከ34 ዓመት በፊት በአውሮፕላን ጠለፋ የተጠረጠረው በቁጥጥር ስር ዋለ

ከ34 ዓመት በፊት በአውሮፕላን ጠለፋ የተጠረጠረው በቁጥጥር ስር ዋለ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ልጆቼ በፖሊስ ተገድለውብኛልና ታስረውብኛል ያሉ እናት አቤቱታ አቀረቡ

Reporter Amharic ፖሊስ የታሰረውን በግድያ ጠርጥሬዋለሁ ብሎ ፍርድ ቤት አቅርቦታል በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ ውስጥ ልጃቸው በፖሊስ እንደተገደለባቸውና ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ በጥይት ከተመታ በኋላ በቀዶ ጥገና ጥይቱ ከሰውነቱ ወጥቶ በእስር ላይ እንደሚገኝ የሚናገሩ እናት፣ በልጆቻቸው ላይ  የተፈጸመው የወንጀል ድርጊት በገለልተኛ አካል እንዲመረመርላቸው ለአርሲ ዞን ፖሊስ ኮሚሽን ተማፅኖ አቀረቡ፡፡ የአሰላ ከተማ አስተዳደር በፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ተገድሏል ስለተባለው ወጣት ምንም ያለው ነገር ባይኖርም፣ በጥይት ከተመታ በኋላ ኩላሊቱና ጎኑ ተጎድቶ ጥይቱ በቀዶ ሕክምና ወጥቶለታል የተባለውን ወጣት በመግደል ሙከራ ጠርጥሮ እንዳሰረው፣ ፖሊስ ለአሰላ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርቦ በመግለጹ ለተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ቀጠሮ እየጠየቀበት ነው፡፡ ‹‹በልጆቼ ላይ የተደረገው የወንጀል ድርጊት በገለልተኛ አካል ምርመራ ይካሄድልኝ፤›› በማለት አቤቱታቸውን ለአርሲ ዞን ፖሊስ ኮሚሽን ያቀረቡት አመልካች ወ/ሮ ድንቄ ኤጀርሳ ናቸው፡፡ የሟች አዲሱ ደምሴና በጉዳት ላይ እያለ ታስሮ የሚገኘው አቶ ኃይሌ ደምሴ እናት መሆናቸውን የገለጹት ወ/ሮ ድንቄ በማመልከቻቸው፣ ድርጊቱ የተፈጸመው ነሐሴ 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ከምሽቱ 4፡00 ላይ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ በቢሮው ተገኝተው ቢያመለክቱም ለአንድ ወር ያህል የተሰጣቸው መልስ እንደሌለም ተናግረዋል፡፡ በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የአሰላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምርያ አሰላ ወረዳ ሁለት ፖሊስ ጽሕፈት ቤት በጥይት ተመትቶ ተገድሏል ተብሎ በወ/ሮ ድንቄ ስለተገለጸው አቶ አዲሱ ደምሴ ያለው ነገር ባይኖርም፣ በጥይት ተመትቶ ጉዳት ደርሶበት እያለ የዋስትና መብቱ ተነፍጎ በእስር ላይ ይገኛል የተባለውን አቶ ኃይሌ ደምሴን ‹‹በመግደል ሙከራ ጠርጥሬዋለሁ›› ብሎ ፖሊስ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በወቅቱ ክፍያ የማይፈጽሙ የውኃ ተጠቃሚዎች መንግስት ወለድ ሊያስከፍላቸው ነው

Reporter Amharic  አዲስ በተጀመረው የባንክ ክፍያ ሥርዓት ከ265 ሺሕ በላይ ደንበኞች ክፍያ አልፈጸሙም የአዲስ አበባ ከተማ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የውኃ አገልግሎት ክፍያቸውን በወቅቱ የማይከፍሉ ደንበኞቹን የውኃ መስመር ማቋረጥ ብቻ ሳይሆን፣ የመክፈያ ቀኑ ካለፈበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ የባንክ ወለድ (በሕግ በተቀመጠው የወለድ መጠን) ለማስከፈል መወሰኑንና በቅርቡ ተግባራዊ እንደሚያደርገው አስታወቀ፡፡ ከ566,000 በላይ ደንበኞች እንዳሉት የሚናገረው ባለሥልጣኑ፣ ወለድ የሚያስከፍለው በሕግ አስገዳጅነት ከሆነ ደግሞ ተጨማሪ ወጪዎችንም እንደሚያካትትና የቆጣሪ ማስቀጠያም 480 ብር እንደሚያስከፍልም አስታውቋል፡፡ የባለሥልጣኑ የደንበኞች አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ አቶ ሞገስ አርጋው ዓርብ መስከረም 9 ቀን 2012 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣  ባለሥልጣኑ የውኃ ፍጆታ ክፍያን በተለያዩ መንገድ ሲሰበሰብ እንደነበረ አስታውሰዋል፡፡ ከሐምሌ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ግን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል መሰብሰብ መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ የውኃ ፍጆታ መጠንን ለማወቅ ቤት ለቤት እየተዞረ ቆጣሪ በማንበብ ይከናወን የነበረውን አሠራር ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ በውኃ ፍጆታ ቅድመ ክፍያ ቴክኖሎጂ መተካቱን አስረድተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል የሚደረገው ክፍያ በሲቢኢ ብር (CBE Birr)፣ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ በሚመቻቸው ቅርንጫፍ በአካል ተገኝቶ መክፈል እንደሚቻል ሥራ አስኪያጁ ተናግረዋል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን አራት አማራጮች መጠቀም ለማይችሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የተለያዩ አካላት ልዩ የሒሳብ ቁጥር (Ear marked Account) መዘጋጀቱንም አቶ ሞገስ ገልጸዋል፡፡ ደንበኞቹ ክፍያ ለመፈጸም ወደ ባንክ ሲሄዱ የመለያ ቁጥራቸውን ማወቅና መያዝ እንዳለባቸው፣ በየወሩ የሚፈለግባቸውን የውኃ ሒሳብ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የባለሥልጣኑን ድረ ገጽ በመጠቀም ማወቅ እንደሚችሉም አክለዋል፡፡ ለሚከፍሉት
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከለውጡ እየተጠቀሙ ያሉት ገዥውን ፓርቲ የተጠጉ ካድሬዎች ብቻ ናቸው – የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች

የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ፣ የመላ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲ፣ የኦሮሞ አቦ ነፃነት ግንባር፣ የኦሮሞ ነፃነት አንድነት ግንባር፣ የኦሮሞ ብሄራዊ ነፃነት ፓርቲና የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ የተሰኙ ሰባት ፓርቲዎችች ከኦዴፓ ጋር የጀመሩት ውህደት መክሸፉን ገለፁ ኦዴፓን ተጠያቂ አድርገው ከስሰዋል ( Addis Admass NewsPaper) ከገዥው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ጋር የጀመሩት የውህደት ድርድር መክሸፉን የገለፁት ሰባት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች፤ ‹‹ኦዴፓ የኦሮሞ ፓርቲዎች አንድ እንዳይሆኑ እያሴረ ነው›› ሲሉ ፓርቲውን ወንጅለዋል፡፡ የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ፣ የመላ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲ፣ የኦሮሞ አቦ ነፃነት ግንባር፣ የኦሮሞ ነፃነት አንድነት ግንባር፣ የኦሮሞ ብሄራዊ ነፃነት ፓርቲና የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ የተሰኙ ሰባት ፓርቲዎች ሰሞኑን በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ ከኦዴፓ ጋር ለመዋሀድ ያደረጉት ድርድር መክሸፉን አስታውቀዋል፡፡ የውህደትና አብሮ የመስራት ድርድሩ ወቅት በበርካታ ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ደርሰን ነበር ያሉት ፓርቲዎቹ፤ ከሁለት ወራት ወዲህ ግን የኦዴፓ አመራሮች ከድርድሩ ራሳቸውን ማግለላቸውን ጠቁመው፣ ኦዴፓ፣ የኦሮሞ ፓርቲዎች አንድ እንዲሆኑ እንደማይሻ ተገንዝበናል ብለዋል፡፡ አምስት ሺህ ወጣቶች የተሰውበት የኦሮሞ ሕዝብ ትግል ያመጣው ለውጥ የኦሮሞን ሕዝብ ተጠቃሚ እያደረገ አይደለም ያሉት ፓርቲዎቹ፤ የመልካም አስተዳደር ችግሮችም ተመልሰው እየመጡ ነው ብለዋል – በአዲስ አበባ ዙሪያ ባሉ የኦሮሚያ ከተሞች ሕገወጥ የመሬት ወረራ መንሰራፋቱንና ለሙስና በር ከፋች የሆኑ አሰራሮች እየተተገበሩ መሆኑን በመጥቀስ፡፡ ከለውጡ እየተጠቀሙ ያሉት ገዥውን ፓርቲ የተጠጉ ካድሬዎች ብቻ ናቸው የሚሉት ፓርቲዎቹ፤ ‹‹ለውጡ በታቀደለት ደረጃ አልተጓዘም፣ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄም በአግባቡ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢትዮጵያ ውስጥ የተያዙት የአል ሸባብና የአይ ኤስ አባላት ማንነት ይፋ ሆነ

በቁጥጥር ሥር የዋሉት ተጠርጣሪዎች ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሶማሊያ፣ የሶሪያ እና የየመን ዜጎች እንደሚገኙበት ታውቋል።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

“ስለቤተ ክርስቲያን ዝም አንልም!” በሚል መሪ ቃል ከ15 በላይ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ተካሔደ

ዛሬ መስከረም 11/2012 “ስለቤተ ክርስቲያን ዝም አንልም!” በሚል መሪ ቃል በበርካታ የአማራ ከተሞች ሰላማዊ ተቃውሞ ሰልፎች እየተደረጉ ይገኛሉ። Image may contain: 2 people, people standing, tree and outdoor በተቃውሞ ሰልፉ በቤተ ክርስቲያናት እና ምዕመናን፣ እንዲሁም በእምነቱ አባቶችና ካህናት ላይ በተለያዩ የሀገሪቱ ስፍራዎች የሚፈፀመው ጥቃት እንዲቆም፣ መንግስት አጥፊዎችን ለህግ እንዲያቀርብ፣ እንዲሁም የወደሙ ቤተ ክርስቲያናት መልሰው እንዲገነቡ ተጠይቋል። ሰልፉ እየተካሄደባቸው ከሚገኙ የአማራ ከተሞች መካከል ባህር ዳር፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልድያ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ቆቦ፣ ላልይበላ፣ ደባርቅ፣ አዲስ ዘመን፣ እብናት፣ መሃል ሜዳ፣ ዓለም ከተማ፣ መርዓዊ እና ሌሎችም ይገኙበታል። አሥራት Image may contain: 1 person, crowd and outdoor Image may contain: 1 person  
Posted in Amharic News, Ethiopian News

‘‘ኢሬቻ ለሰላም’’ የጎዳና ላይ ሩጫ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

Image may contain: 14 people, crowd and outdoor ‘‘ኢሬቻ ለሰላም’’ የጎዳና ላይ ሩጫ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው! ኢሬቻ ለሰላም በሚል ስያሜ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተሳተፉበት የሚገኘው የጎዳና ላይ ሩጫ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። መነሻውን መስቀል አደባባይ ባደረገው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ታዋቂ አትሌቶች ተሳታፊዎች ናቸው። የኢሬቻን በዓል መስከረም 24 በአዲስ አበባ እንዲሁም መስከረም 25 በሆራ አልሰዲ ለማክበር ቀጠሮ ተይዟል። Via BBC Amharic Image may contain: 10 people, people standing and outdoor
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በባህርዳር ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች በባህርዳር ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በባህርዳር ሀገረ ስብከት የተጠራው ሰልፍ ዛሬ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማኞች በቤተክርስቲያን፣ በምእመናን እና በአገልጋይ አባቶች ላይ እየደረሰ ያለው በደልና ጥቃት እንዲቆም ጠይቀዋል፡፡ ሰልፈኞቹ በቅርቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በዘር ለመከፋፈል እየተካሄደ ባለው ሙከራ ላይ ቤተክርስቲያኒቱ ቀኖናዊ እርምጃ እንድትወስድ እና መንግስትም በበኩሉ ህጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል፡፡ በባህርዳር ከተማ ከሚገኙ ከተለያዩ አብያተክርስቲያናት የተውጣጡ ምእመናን በዝማሬ እና በቤተክርስቲያኑ የተለያዩ ስርአቶች በመስቀል አደባባይ ተሰባስብው ጥያቄዎቻቸውን እያቀረቡ ነው፡፡ ሰልፉ በደብረማርቆስ ከተማ እና በሌሎችም የክልሉ ከተሞች በመካሄድ ላይ ነው፡፡ EBC
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ምሁራንና መንግሥትን ባፋጨው ውይይት ፕራይቬታይዜሽን በአገር ሉዓላዊነት ላይ ሥጋት ይደቅናል የሚል ሙግት ቀረበ  

ምሁራንና መንግሥትን ባፋጨው ውይይት ፕራይቬታይዜሽን በአገር ሉዓላዊነት ላይ ሥጋት ይደቅናል የሚል ሙግት ቀረበ   ብርሃኑ ፈቃደ Sun, 09/22/2019 - 10:02
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 1,500 ሔክታር መሬት ለቤቶች ግንባታ እንዲቀርብ ወሰነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 1,500 ሔክታር መሬት ለቤቶች ግንባታ እንዲቀርብ ወሰነ ዮሐንስ አንበርብር Sun, 09/22/2019 - 09:52
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሁከት አስነስተዋል በተባሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምህራን ላይ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

ሁከት አስነስተዋል በተባሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምህራን ላይ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ ሻሂዳ ሁሴን Sun, 09/22/2019 - 09:47
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለሰው ልጅ ምርጡ ምግብ እንቁላል ይሆን?

ለሰው ልጅ ምርጡ ምግብ እንቁላል ይሆን?
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለምን ተገለለ ? ለምን ተገደለ ? ለምን ??? – ደራሲና ገጣሚ አበረ አዳሙ

ደራሲና ገጣሚ፡- አበረ አዳሙ በአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ላይ ያቀረቡት ግጥም
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ኢትዮጵያ እና ግብፅን ያፋጠጠው አባይ ወንዝ

ርዝመቱ 6650 ኪሎ ሜትር ይጠጋል። የተጠቃሚዎቹ ሕዝብ ቁጥር አንድ ላይ ቢደመር ወደ አምስት መቶ ሚሊዮን ይደርሳል።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

“የራስን ፊደል ዝቅ አድርጐ የሌሎችን መናፈቅ ትልቅ የሥነ ልቦና ችግር ነው።” ዶክተር ኣበራ ሞላ

“ቅኝ ስላልተገዛን የግዕዝ ፊደላችንም ሆነ የዓማርኛ ቋንቋችን ለሌሎች የኣፍሪካ አገሮች ዋና መሰረት ይሆናል” “የራስን ፊደል ዝቅ አድርጐ የሌሎችን መናፈቅ ትልቅ የሥነ ልቦና ችግር ነው።” ዶክተር ኣበራ ሞላ Image may contain: 1 person, suitየተወለዱት በቀድሞው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት መናገሻ አውራጃ ተብሎ በሚጠራው ኣካባቢ ሰንዳፋ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በሰንዳፋ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በደብረብርሃን ከተማ ኃይለማርያም ማሞ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የከፍተኛ ትምህርታቸውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ተከታትለው የውጭ የትምህርት ዕድል በማግኘታቸው ኬንያ ናይሮቢ ሄደው ተምረዋል። በመቀጠልም ኣሜሪካ በመሄድ ተጨማሪ ትምህርት ተምረው ኣጠናቀዋል። ወደ ሥራው ዓለም በመቀላቀልም በኣገር ውስጥ እንዲሁም በተለያዩ የዓለም አገራት በተለይም በኣሜሪካ በርካታ ሥራዎችን የሠሩ ታላቅ ምሁር ናቸው። በሥራቸውም ከዓለም የእንስሳት ሓኪሞች ኣንዱ ለመሆን በቅተዋል። የግዕዝ ፊደልን በኮምፕዩተርና በተንቀሳቃሽ የእጅ ስልክ በማስገባት መጠቀም እንዲቻል በመድረጋቸውም ሰባት የዩናይትድ ስቴትስ ኣሜሪካና የኢትዮጵያ የባለቤትነት መብት ለማግኘት የቻሉ ሊቅ ናቸው። ከእዚህ ባለፈ የግዕዝ ኣልቦ አኃዝ ቀለሞችና የግዕዝ ኣሥር ቤት ኣኃዛዊ ቍጥሮች ፈጠራንም የሠሩ ሰው ናቸው። ለእነዚህ ለሠሯቸው ታላቅ ሥራዎችም በርካታ ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን ለመቀበል ችለዋል፤ ዶክተር አበራ ሞላ፤ የዛሬው የበኩር እንግዳዬ ናቸው። መልካም ንባብ። በመጀመሪያ እንግዳዬ ስለሆኑ ኣመሰግናለሁ! እኔም ይህን ዕድልና ክብር ስለሰጣችሁኝ በጣም ኣመሰግናለሁ! እርስዎ የተማሩት የእንስሳት ህክምና ነው። እንዴት ወደ ኮምፕዩተር ትምህርት ሊያዘነብሉ የቻሉበት ምክንያትዎ ምን ይሆን? እንደሚታወቀው ኢትዮጵያውያን በርካታ ኃብቶች ያሉን ሕዝብ ነን። ምን ያህል እየተጠቀምን ነው? የሚለው
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአንበጣ መንጋ ስጋት በኢትዮጵያ

የአንበጣ መንጋ ስጋትበኢትዮጵያ ኢቢኤስ አዲስ ነገር EBS What's New September 20
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ጨዋ ማነዉ : ጨዋነት ምንድነዉ? ልዩ ዉይይት ከቅዳሜ ከሰዓት

ጨዋ ማነዉ : ጨዋነት ምንድነዉ? ልዩ ዉይይት ከቅዳሜ ከሰዓት
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ገነነ መኩሪያ ሊብሮ ቆይታ ከቅዳሜ ከሰዓት ጋር ስለ ኢሀፓ እና እስፖርት መፅሀፉ እና አዝናኝ ቆይታ

ገነነ መኩሪያ ሊብሮ ቆይታ ከቅዳሜ ከሰዓት ጋር ስለ ኢሀፓ እና እስፖርት መፅሀፉ እና አዝናኝ ቆይታ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ልዩ የሳይክል ሽርሽር በእንጦጦ ተራራ ከዋለልኝ እና ሰላማዊት ጋር

ልዩ የሳይክል ሽርሽር በእንጦጦ ተራራ ከዋለልኝ እና ሰላማዊት ጋር ከቅዳሜን ከሰዓት
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

10 ብር ስለ ጨዋነት ትዝብቷን በአንደበቷ ስትናገር ልዩ አጭር ድራማ ከቅዳሜ ከሰዓት

10 ብር ስለ ጨዋነት ትዝብቷን በአንደበቷ ስትናገር ልዩ አጭር ድራማ ከቅዳሜ ከሰዓት
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የቤተሰብ ጨዋታ የ9 ምዕራፎች አስቂኝ ትዕይንቶች

የቤተሰብ ጨዋታ የ9 ምዕራፎች አስቂኝ ትዕይንቶች ክፍል 2/Yebetseb Chewata Funny Momment Part 1
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የመንግስት ልማት ድርጅቶችን ወደ ግል የማዛወሩ ስራ ግልፅ እንዲሆን ተጠየቀ

የመንግስት ልማት ድርጅቶችን ወደ ግል የማዛወሩ ስራ ግልፅ እንዲሆን ተጠየቀ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

በከተማ አስተዳደሩ የኤሌክትሮኒክ ታክሲ ስምሪት ላይ የወጣው መመሪያ

በከተማ አስተዳደሩ የኤሌክትሮኒክ ታክሲ ስምሪት ላይ የወጣው መመሪያ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

4ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ይከበራል

4ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ይከበራል
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የባሮ ወንዝ ድልድይ እድሳት እንዲደረግለት አልያም ሌላ አማራጭ ድልድይ እንዲሰራ ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ጠየቁ፡፡ | EBC

#etv የባሮ ወንዝ ድልድይ እድሳት እንዲደረግለት አልያም ሌላ አማራጭ ድልድይ እንዲሰራ ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ጠየቁ፡፡ #EBC #EthiopianBroadcastingCorporation
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

መምህር ታየ ቦጋ ስለጎሳ ፖለቲከኞች የገንዘብ ምንጭ እና ሌሎችም ጉዳዮች – አዲስ ድምጽ በመርጃ ቲቪ

Historian Taye Bogale explains the financial strength of Ethiopia's ethnic parties   -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢትዮጵያ በዚህ ወር ልታመጥቀው የነበረውን ሳተላይት ወደ ታህሳስ ማዘዋወሯ ተነገረ

ከቻይና በተገኘ 6 ሚሊየን ዶላር የተገነባውን ሳተላይት ለማምጠቅ፤ ኢትዮጵያ ሳተላይቱን የምትቆጣጠርበት እና የምታዝበትን ጣቢያ በከፍተኛ ዝናብ ምክንያት መሞከር ስላልተቻለ፤ ሳተላይቱ የሚመጥቅበት ቀን መሸጋገሩን ቢቢሲ ማረጋገጥ ችሏል።...
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የእሬቻ በዓል ይከበርበታል በተባለው ወንዝ ውስጥ የአንበሳ አውቶብስ ከጫናቸው ሙሉ ተሳፋሪዎች ጋር መውደቁ ታወቀ

በአዲስ አበባ አንበሳ የከተማ አውቶብስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ጀርባ ባለ ወንዝ መውደቁ ተሰማ። አደጋው መስከረም 9፣2012 – 12:30 ግድም እንደደረሰ ሰምተናል። አደጋው ያጋጠመው አንበሳ የከተማ አውቶብስ ከየትኛው አቅጣጫ እንደመጣም ለጊዜው አልታወቀም ተብሏል። እስካሁንም ምን ያህል ሰው ህይወት እንዳለፈ አልታወቀም ተብሏል።ይህንኑ አደጋ በተመለከተም 12 አምቡላንስ መመደቡን ሰምተናል። የሰው ህይወትም ለማትረፍ ክሬን እና ሌሎች ከባ ድ ማሽነሪዎች ወደ ቦታው ተስዷል ተብሏል።አደጋው ያገኛቸው ተሳፋሪዎችም ወደ ዘውዲቱ እና አቤት ሆስፒታል ተወስደዋል። ሸገር ወሬውን ከእሳት እና ድንገተኛ ኮምንኬሽን ሰምቷል። አንበሳ አውቶብሱ ሙሉ ሰው እንዳጫነ ነው ተብሏል።ስንት ቁጥር አውቶብስ እንደሆነም ለጊዜው አልታወቀም መባሉን ሰምተናል።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በመጭው ሰኞ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ሰልፍ ይካሄዳል

Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ኢሬቻ በአዲስ አበባ የሚከበርበት ቦታ ታወቀ

Ethiopia: Preparation for Ireechaa holiday in Addis Ababa -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional information, visit Mer...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሜቴክ ኢምፔሪያል ሆቴልን እንዲመልስ ተገደደ፣ እና ሌሎችም ወቅታዊ ጉዳዮች በመረጃ ቲቪ

Wektawi Gudayoch (Ethiopian Current Affairs) on Mereja TV including METEK's dispossession of imperial hotel.   -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians ...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በመላው ዓለም ከ4 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ያሳተፈው ሰላማዊ ሰልፍ

በመላው ዓለም የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ዓለማችን በአየር ንብረት ለውጥ እየተጎዳች መሆኑን በማስመልከት በትናንትናው እለት ሰላማዊ ሠልፍ አካሂደዋል። ሠልፉ የተጠራው በአየር ንብረት ለውጥ የመብት ተሟጋቿ ግሬታ ተንበርግ ሲሆን፤ ከአውስትራሊያ እስከ ኒው ዮርክ፣ ከእስያ እስከ አፍሪካ ከሊቅ እስከ ደቂቅ እንደተሳተፉበት ተነግሯል።...
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቅርሶችን እድሳት በተመለከተ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ የተዘጋጀ ፊልም

Prime Minister's office releases a documentary film on preserving Ethiopian heritage    -- Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inqu...
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኦርቶዶክስ አማኞች በደቡብ ክልል ለተቃጠሉና ጥቃት ለደረሰባቸው ቤተ ዕምነት ካሳ እንዲከፈላቸው የክልሉን መንግሥት ጠየቁ

VOA : የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት ዙሪያ ከቤተክርስቲያንቷ ጋር በሃዋሳ ከተማ መከሩ።ቤተክርስቲያኒቷ በክልሉ በተቃጠሉና ጥቃት በደረሰባቸው ቤተ ዕምነት ካሳ እንዲከፈላቸው የክልሉን መንግሥት ጠይቀዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የተቃጠሉ በእምነት፣ ጥቃት የደረሰባቸው ካህናትና ምዕመን መጠንና የጉዳቱ መጠን በጥናት እንዲቀርብና መንግሥትም ጥናቱን ተከትሎ ምላሽ እንደሚስጥ ተናግረዋል። የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ምግብና ውሃ ባለማግኘታችን ለእንግልትና ለበሽታ እየተጋለጥን ነው – በነቀምት ታስረው ፍርድ ቤት ያልቀረቡ እስረኞች

ላለፉት ሦስት ወራት በነቀምቴ ኩምሳ ሞረዳ ቤተ መንግሥት ታስረው የሚገኙ ግለሰቦች እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው እንዳሳሰባቸው ከቤተሰቦቻቸው መካከል አንዳንዶቹ ለቪኦኤ ገልፀዋል:: ከታሳሪዎቹ መካከልም “ምግብና ውሃ ባለማግኘታችን ለእንግልትና ለበሽታ እየተጋለጥን ነው” ብለዋል። ትናንት ጥቂት ታሳሪዎች የተለቀቁ ሲሆን አስተያየታቸውን ግን መስጠት እንደማይፈልጉ ተናግረዋል። የከተማው ባለሥልጣናት ተጠይቀው መልስ ከመስጠት ተቆጥበዋል:: የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ ከፍያለው ተፈራ ግለሰቦቹ “በምዕራብ ኦሮምያ ይንቀሳቀሳል” ካሉትና “ሽፍታ” ሲሉ ከጠሩት ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ጥርጣሬ መያዛቸውን ለቪኦኤ ገልፀዋል። የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሕዝቡ ጥያቄ እና የልኂቃኑ መልስ ( በፍቃዱ ኃይሉ)

ምርጫ 97 በውዝግብ ከተጠናቀቀ በኋላ የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ተስፋ እንደገና ወደኋላ ተመልሷል። የተቃዋሚ ቡድኖች የትግል ስልትም እንደዚሁ ተቀይሮ ከፊሉ በስደት፣ከፊሉ ነፍጥ አንስቶ፣ ቀሪው ተበታትኖ ስርዓቱን በብዙ አቅጣጫ ሲታገሉት ከርመዋል። ገዢው ፓርቲም ይህንን የተቃዋሚዎቹን ጥረት ለማደናቀፍ በአዋጅ እና በአሠራር ጠብ እርግፍ ሲል ከርሟል። ከ2010 አጋማሽ ወዲህ የተከሰተው የለውጥ ባቡር እነሆ ዓመት ከመንፈቅ ሆነው። ኢሕአዴግ “ጥልቅ ተሐድሶ” ለማካሔድ የወሰነው በታኅሣሥ 2010 የ17 ቀን ስብሰባ ነበር። ነገር ግን እስካሁን መድረሻው አልለየለትም። ከመጀመሪያ አንስቶ እስካሁን ድረስ “ለውጥ የለም” ከሚለው ‘ክህደት’ ጀምሮ “ለውጡ መሥመሩን ስቷል” እስከሚል ስጋት ድረስ እያነጋገረ ነው። “የለውጡ አጀንዳ ምንድን ነበር?” የሚለው ጥያቄ ላይ ግን ይህ ነው የሚባል መሥማሚያ የለም። ስለሆነም እያንዳንዱ ትችት ወቅታዊ ክስተቶችን እየተከተለ ነው እንጂ መነሻ እና መድረሻ የለውም። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ይህንን ክፍተት መሙላት ነው። የሕዝብ ጥያቄዎች ለውጡ ስጋት የተሞላበት ነበር። እነሆ ይህ እየሆነ ዓመት ከመንፈቅ ከተጓዘ በኋላ ጥያቄዎቹ ምን መልስ አገኙ? መጀመሪያ ጥያቄዎቹን በአምስት ጨምቀን እንመልከታቸው።   1ኛ፣ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎች – 70 ከመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ከ35 ዓመት ዕድሜ በታች ናቸው። ወጣቶች ቢበዙም የወጣቶች ሥራ አጥነትም ከፍተኛ ደረጃ ደርሶ ነበር። በተጨማሪም የውጭ ምንዛሬ እጥረት እና ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍል አለመኖር ደጋግመው ይሰሙ የነበሩ ብዙኀንን ያማረሩ ችግሮች ነበሩ። 2ኛ፣ የሲቪክ ምኅዳሩ መጥበብ – የሲቪል ማኅበረሰቦች ሕግ፣ የፀረ ሽብርተኝነቱ አዋጅ እና ሌሎችም በነጻነት የመሰብሰብ፣ የመደራጀት እና የመጻፍ እና የመናገር ነጻነቶችን ሳይቀር በሕግ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢትዮጵያ በተከሰከሰው አውሮፕላን ሕይወታቸውን ያጡ ቤተሰቦች ጠበቃ መረጃዎች እንዲሰጡ የሚጠይቅ ክስ ለፍርድ ቤት አቀረቡ።

DW : በኢትዮጵያ በተከሰከሰው የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ጥብቅና የቆሙት ጠበቃ የቦይንግ ኩባንያ እና ለዩናይትድ ስቱትስ የፌደራል አቪየሽን አስተዳደር መረጃዎች እንዲሰጡት የሚጠይቅ ክስ ለፍርድ ቤት አቀረቡ። በክሱ ምክንያት የአደጋዎቹን መንስኤ ለማወቅ ስህተቱ መቼ ነዉ የተፈጠረዉ ችግሩ ከአዉሮፕላኑ ዲዛይን ነዉ ወይስ ከማምረቻዉ፤ ይህ አደጋ ከተከሰተ በኋላ የተወሰደ ርምጃስ አለን? የሚለዉን ለማወቅ ግንዛቤ ይሰጣል ሲሉ አንድ የሕግ ባለሞያ ለዶይቼ ቬለ «DW» አብራርተዋል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/6AC27B90_1_dwdownload.mp3
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በጎ ፍቃደኛዉ የመንገድ አሻጋሪ – ያልተዘመረላቸዉ ጀግኖች

በጎ ፍቃደኛዉ የመንገድ አሻጋሪ ያልተዘመረላቸዉ ጀግኖች በቅዳሜ ከሰዓት
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የምረጡኝ ዘመቻና ዝግጅቱ አሁን ይጀምር ተባለ

DW : ህወሓትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ሐይሎች በያዝነው ዓመት ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘለት ግዜ እንዲካሄድ እንደሚፈልጉ ይገልፃሉ፡፡ ምርጫ ይካሄዳል ከተባለ የምረጡኝ ዘመቻዉ እና ዝግጅቱ አሁን መጀመር አለበት ሲሉ አብዛኞች ይገልፃሉ። በዚህ ጉዳይ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን DW አነጋግሯል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/ED264174_1_dwdownload.mp3  
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ ጋዜጠኞች መቅረፀ ድምፅና ሞባይል ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ከለከለ

የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ ጋዜጠኞች መቅረፀ ድምፅና ሞባይል ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ከለከለ መንግስት ከምሁራን ጋር ተባብሮ ባለመስራቱ ችግሮችን የማቃለል እድል ሳይኖረው መቆየቱ ተነገረ። ይህ የተገለፀዉ በባህር ዳር ዛሬ በተጀመረው የአማራ ክልል ምሁራን መማክርት ጉባዔ ላይ ነዉ። በጉባዔዉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የክልልሉ ዋና መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ ምሁራን ተሳታፊ ናቸዉ። ጉባዔዉ ከመክፈቻ ንግግሮች በኋላ ዉይይቱ ለጋዜጠኞች ዝግ በመሆኑ የዉይይቱ ይዘት በርግጥ ምን ላይ መሆኑ ለማወቅ አለመቻሉ ተመልክቶአል። የአማራ ክልል ምሁራን መማክርት ጉባዔ በ2010 ዓም ነሀሴ ወር ላይ ተቋቋመ ሲሆን ዋና ዓላማውም የአማራ ክልል ህዝቦችንና ተወላጆችን አንድነት ለማጠናከርና በአገር ልማትና በዴሞክራሲ ግንባታ የምሁራንን ተሳትፎ ለማሳደግ እንደሆነ የመማክርት ጉባዔው ሰብሳቢ ዶክተር ገበያው ጥሩንህ ተናግረዋል፡፡ ለአገራችን የሚበጃት መገፋፋትና መነቃቀፍ ሳይሆን ትብብርና ቅርርብ አንደሆነም ነው ዛሬ በባህር ዳር በተጀመረው የአማራ ክልል ምሁራን መማክርት ጉባዔ ላይ ያመለከቱት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በበኩላቸው ክልሉ በርካታ ስመ ጥር ምሁራንን ያፈራ ቢሆንም ለህዝቡ አንዳችም ለውጥ እንዳላመጡ ጠቁመዋል፡፡ ያስተመራቸው ህብረተሰብ አሁንም ከሺህ ዓመታት በፊት ይጠቀምበት የነበረውን የስራ መሳሪያ እየተጠቀመ መሆኑን አመልክተው አሁን ግን ምሁራን በቁጭት ሊነሱና ለውጥ ሊያመጡ ይገባል ብለዋል፡ ፉክክራችንም ከጎረቤቶቻችንና ከወገኖቻችን ሳይሆን ከድህነታችን ጋር ሊሆን ይገባል ብለዋል፡፡ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ደመቀ መኮንን እንዳሉት ቀደም በሉት ዓመታት መንግስትና ምሁራን ተቀራርበው መስራት ባለመቻላቸው በቀላሉ ሊፈቱ የሚችሉ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ግብፃውያን ፕሬዝዳንት አል-ሲሲን በመቃወም ሰልፍ ወጡ

ግብፃውያን ፕሬዝዳንት አል-ሲሲን በመቃወም ሰልፍ ወጡ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአማርኛ ቋንቋ እና የኦርቶዶክስ ክርስትና የሁሉም ብሔሮች ማንነት ናቸዉ – ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጂሶ

Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ከቢሮ እስከ ሀገር – የትዉልድ አሻራ

Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የፈረንሳይ መንግስት ለአርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ያበረከተው የክብር ሽልማት

የፈረንሳይ መንግስት ለአርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ያበረከተው የክብር ሽልማት
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ከፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በነቀምቴ የታሳሪ ቤተሰቦች አቤቱታ

ላለፉት ሦስት ወራት በነቀምቴ ኩምሳ ሞረዳ ቤተ መንግሥት ታስረው የሚገኙ ግለሰቦች እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው እንዳሳሰባቸው ከቤተሰቦቻቸው መካከል አንዳንዶቹ ለቪኦኤ ገልፀዋል::...
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ” በሚል ስያሜ ኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ ሊሆን ነው

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የራይድ ደጋፊዎች ዘመቻ፤ ጠቅላይ ምኒስትሩና ዘጋቢው ፊልም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይፋ ያደረገው የኤሌክትሮኒክስ የታክሲ ሥምሪት አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዋንኛ መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። ከዚህ በተጨማሪ በዛሬው ዕለት በርከት ባሉ የኢትዮጵያ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች የሚተላለፈው እና ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሳተፉበት ዘገባ ሌላው የመወያያ ጉዳይ ነው።...
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በ74ኛዉ የተመድ ጉባኤ የኢትዮጵያ ተሳትፎና የሕዳሴዉ ግድብ   

ኢትዮጵያ በ74ኛው የተመድ ጉባዔ በከፍተኛ ባለሥልጣናት ደረጃ እንደምትሳተፍ ተገለጸ። ይህ የተነገረዉ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሚቀጥለዉ ሳምንት በኒውዮርክ የሚካሄደውን 74ኛው የተመድ ጉባዔና የኢትጵያን ተሳተፎ እንዲሁም  የታላቁ ህዳሴ ግድብ እንቅስቃሴን በተመለከተ ዛሬ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ነዉ።...
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ

የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የከተማ አስተዳደሩ በስታዲየም ዙሪያ ላሉ ስራ አጥ ወጣቶች የመስሪያ ሱቆችን አስረከበ

የከተማ አስተዳደሩ በስታዲየም ዙሪያ ላሉ ስራ አጥ ወጣቶች የመስሪያ ሱቆችን አስረከበ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የ“ኢሬቻ ለሰላም” የጎዳና ሩጫ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ።

የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚካሄደው ሩጫ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። መስከረም 11 ቀን 2012 ዓ/ም መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደርገዉና ከ50 ሺህ ሰው በላይ ይሳተፍበታል ተብሎ የሚጠበቀው “ኢሬቻ ለሰላም” በሚል መሪሃሳብ የሚካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ጨርሶ ወደ ሰራ መገባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ ገልፀዋል፡፡ ኮማንደር ፋሲካ ህብረተሰቡ ከዚህ በፊት የተደረጉ ልዩ ልዩ የአደባባይ ኩነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ በትዕግስት፣ በኢትዮጵያዊ ጨዋነትና በመደጋገፍ ላሳየው ቀና ትብብር የአዲስ አበባ ኮሚሽን ምስጋናውን ያቀርባል ብለዋ፡፡ ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ የ“ኢሬቻ ለሰላም” የጎዳና ላይ ሩጫ ከመስቀል አደባባይ በመነሳት በለገሃር ፣ ቡናና ሻይ ፣ ገነት መብራት፣ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ፣ ቄራ ጎተራ ፣ አጎና ሲኒማ ፣ ግሎባል ሆቴል እና በመሿለኪያ አድርጎ ስለሚካሄድ ከዋዜማው ጀምሮ እስከ ሩጫው ፍፃሜ ድረስ በእነዚህ መስመሮች ላይ ለረዥምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ በፍፁም የተከለከለ በመሆኑ ህብረተሰቡ የትራፊክ ፖሊስ አባላት እና የፀጥታ አካላት የሚሰጡትን ትዕዛዝ በማክበር የተለመደ ትብብር እንዲያርግ ኮሚሽኑ ይጠይቃል ብለዋል፡፡ ውድድሩ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ፡- • ከቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ መስቀል አደባባይ • ከኦሎምፒያ ወደ መስቀል አደባባይ • ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ • ከሃራምቤ ሆቴል ወደ መስቀል አደባባይ • ከልደታ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ • ከዋቢ ሸበሌ ሆቴል ወደ ቄራ • ከአፍሪካ ህብረት አደባባይ ወደ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ህብረተሰቡ ያማረረው የኑሮ ውድነት/Ethio Business

ህብረተሰቡ ያማረረው የኑሮ ውድነት/Ethio Business
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የጎንደርና የአሜሪካዋ ሞንትጎመሪ ትብብር

የጎንደርና የአሜሪካዋ ሞንትጎመሪ ትብብር ኢቢኤስ አዲስ ነገር EBS What's New September 19
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

ሞቷል ተብሎ የነበረው የአል ሸባብ መሪ በህይወት እንዳለ ተነገረ

ሞቷል ተብሎ የነበረው የአል ሻባባ መሪ በህይወት እንዳለ ተነገረ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

“ብሄርተኝነትን የፈጠረው ኢህአዴግ አይደለም፤” – አቶ ሞገስ ባልቻ የደኢህዴን ጽ/ቤት ሃላፊ:

ዋልታ ቲቪ: “ብሄርተኝነትን የፈጠረው ኢህአዴግ አይደለም፤” – አቶ ሞገስ ባልቻ የደኢህዴን ጽ/ቤት ሃላፊ:  
Posted in Amharic News, Ethiopian News
Follow us on Facebook
Follow us on Facebook