Blog Archives

በውጪ የሚኖሩ ጳጳሳት የማሰር ትዕዛዝ እንደወጣ ተሰምቷል፤ ውጊያው ተጀምሯል…!

ውጊያው ተጀምሯል…! “…አቢይ አሕመድ አውግዘውኛል፣ ሠራዊቱም እንዲገድለኝ ቀስቅሰውብኛል ያላቸውን ብፁዕ አቡነ ሉቃስን በፍርድ ቤት ከስሶ የ9 ዓመት ጽኑ እስራት እንዳስፈረደባቸው ተሰምቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ከአውስትራሊያ ወደ አሜሪካ የሄዱትን ብፁዕ አቡነ ሉቃስን የዋሽንግተንና አካባቢው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ከእነ ቀሲስ ዘበነ እና ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና ጋር በመሆን በየትኛውም ቤተ ክርስቲያን እንዳያስቀድሱ፣ እንዳይቆርቡ መከልከላቸውን ራሳቸው ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ከጋዜጠኛ አዲሱ አበባ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ ገልጸዋል። “…አሁን ደግሞ ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጋር ይቀራረባሉ ተብለው ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ዓለሙ የሰሜን አሜሪካ የካሊፎርኒያና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የሲኖዶስ አባል፤ አቡነ ያዕቆብ የጆርጂያና አካበባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስና የሲኖዶስ አባል በተገኙበት ተይዘው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትእዛዝ እንደወጣባቸው የአገዛዙ ልሣናት መለፈፍ ጀምረዋል። ሁለቱም ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በአሁን ወቅት በአሜሪካ ሀገር የሚገኙ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ታስረው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ሲል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ማዘዙንም አያይዘው ገልጸዋል። “…መዘጋጀት ነው እንጂ አይደለም መከሰስ፣ መታሠር 7ተኛውን የኦሮሞ ፓትርያርክ ለማሾም እስከ ማረድ ሊደርሱ እንደሚችሉ ይገመታል። የዘሪሁን ሙላትና የዳንኤል ክብረት ምክረ ሓሳብ እስከዚህ መድረሱም ተሰምቷል። “…ይሄ ከወዲሁ ሌሎቹን ማሸማቀቂያ መንገድ መሆኑ ነው። አስቀድሞ ተጠንቀቁ፣ አይቀርላችሁም እና ከሕዝብ ጋር ሁኑ ብንላቸው አልሰማ ቢሉንም አሁን በመጨረሻ እያስፈራራቸው አይኑን አፍጥጦ፣ ጥርሱንም አግጥጦ መጥቶባቸዋል። ከላይ ጀምሮ ሊዠልጣቸው ነው። አዛኜን ድብልቅልቁም ሊወጣ ነው። • ይደፈርሳል ግን ይጠራል።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የምሥራች ለዐማራውያን…!

የምሥራች ለዐማራውያን…! “… በራሳቸው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ነቢያት በሆኑት ጎንደሬዎች፣ በአፄ ቴዎድሮስ ልጆች፣ በጀግኖቹና በአርበኞቹ ጋባዥነት ለአንድ ዓላማ ቆመው ሳለ በሓሳብ ልዩነት ከሁለት ጎራ ተከፍለው ቁርሾ ገብቷቸው የነበሩት ጀግኖች ባቀረቡልኝ “የአሸማግለን” ጥሪ መሠረት እኔ ዘመዴ አባ ደፋር አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱ፣ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር፣ የምሥራቁ ሰው፣ ባለማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ፣ የሐረርጌውን መራታ ጥሪያቸውን ተቀብዬ እንደ መጽሐፍም ቃል “የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” ማቴ 5፥9 ባለው አምላካዊ ቃል መሠረት የማሸማገል ሥራውን ጀመርኩ። “…ጎንደሬዎቹን ጆኒ፣ ዘመንና አዱኛን ከጀርባ አሰልፌ፣ የሸዋውን ካህን ከኦሀዮ በጸሎት አስጀምሬ፣ በመጨረሻም ከወሎ የደብረ ሮሀ ቅዱስ ላሊበላ አስተዳዳሪ የነበሩትን አባ ጽጌሥላሴን ጨምሬ፣ ገዳማውያን በጸሎት እንዲያግዙን ፈቃደ እግዚአብሔርንም ጠይቀን ስናበቃ ወደ ውይይቱ ገባን። ውይይቱ ሲጀመር ከባድ ነበር። ውሎ ሲያድር እየቀለለ መጥቶ ዛሬ ሚያዚያ 16/2016 ዓም እግዚአብሔር ከብሮ ሰይጣን ዲያብሎስም አፍሮ፣ በእለተ ኪዳነምህረት በደስታ፣ በእንባ፣ በፍቅር የሽምግልናውን ሂደት በይቅርታ ተፈጸመ። “…አርበኛ መሳፍንት ተስፉ የጎንደር ዕዝ የበላይ ጠባቂ፣ አርበኛ ባዬ ቀናው የዐማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ፣ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ የዐማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ መሪ፣ ኮ/ል ታደሰ የዐማራ ፋኖ በጎንደር የጦር አዛዥ በተለይ አርበኛ ፋኖ ደረጀ ሁላችንንም አስለቅሶን ሁላቸውም ታርቀው፣ ይቅር ተባብለው፣ የደስታ ጥይት ተተኩሶ፣ የተራራቁት ተቀራርበው በአጭር ጊዜ ውስጥ የጋራ የተዋሐደ አመራር መርጠው በአንድ የጎንደር ፋኖ ሊገለጡ ወስነው ይሄንኑ ለመላው ዐማራ ንገር ብለው አዘውኝ ነገሩ ተቋጭቷል። • እግዚአብሔር ይመስገን ዘመድኩን በቀለ (መምህር) Image
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት ያገቷቸውን ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን

የግድያ ዜና “…የካቲት 17/2016 ዓም እሁድ ንጋት ላይ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ኢሉ ወረዳ በአስጎሪ ርጳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ካህናቱ ጸሎተ ኪዳን አድርሰው ቅዳሴ ሊገቡ ሲሉ የታጠቁ የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት 5 ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን አግተው ወሰዱ። ቆይተው ስምንቱ ምእመናንና የደብሩ አስተዳዳሪ አጋቾቹ የጠየቁት ገንዘብ ተከፍሏቸው ይለቋቸዋል። ለተቀሩት አገልጋይ ካህናትን የማስለቀቂያ ገንዘብ ቢከፈልም ሳይለቋቸው ቅዳሜ መጋቢት 14/2016 ዓም በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለዋቸዋል። • የተገደሉት አገልጋዮች ስም… 1.ቀሲስ ቸርነት ብዙወርቅ ቄሰ ገበዝ 2.ቀሲስ ሳሙኤል ወደጆ ቀዳሽ ካህን 3.መሪጌታ ያሬድ የደብሩ መሪጌታ እንዲሁም 4.ዲ/ን ቤዛ ባዬ የደብሩ ጠቅላላ አገልግሎት ናቸው። “…በተለይም የደብሩን መሪጌታ መጀመሪያ እጃቸውን ቆርጠው ለውሻ በመስጠት ከዚያ በኋም እያንዳንዱን አካላቸውን በገጀራ በመቆራረጥ እንደገደሏቸው የዐይን እማኞች መግለጻቸውን፣ ሌሎቹንም አገልጋዮች በተመሳሳይ ሁኔታ እጅግ አሰቃቂ በሆነ መንገድ እንደተገደሉ፣ ከዚህ በተጨማሪም በቾ ወረዳ ሶየማ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ቀሲስ መልአኩ የተባሉ አንድ ካህን መጋቢት 17/2016 ዓም ሌሊት ታግተው ተወስደዋል። ቶሌ ወረዳ ላይ እንዲሁ አንድ ዲያቆን በመውሰድ ለመልቀቅ 1 ሚልዮን ብር እንደጠየቁ ለማወቅ ተችሏል በማለት ስምዐ ተዋሕዶ ዘግቧል። “…ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የአማሪካ ዜግነቴን እንደያዝኩ በኢትዮጵያ ሥልጣኔን ይዤ ሸገር ገብቼ ልቀጥል በማለት ሙግት ላይ ናቸው። ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ከመጅሊሱ ጋር የኢድ ሶላት ሰግደው ዱዓ በማድረግ ጸሎት ላይ ናቸው። አቡነ ሳዊሮስ ጭፍጨፋው የተፈጸመው በእርሳቸው ሀገረ ስብከት ቢሆንም ኬሬዳሽ… • በቅርቡ አዲስ
Posted in Ethiopian News

ራስ መኮንንንም አወረሙልህ።

• ራስ መኮንንንም አወረሙልህ። “…መተማን~ሞቱማ፣ አዲስ አበባን~ፊንፊኔ፣ ጥቁር ውኃን~ቢሻን ጉራቻ፣ ናዝሬትን~አዳማ፣ ደብረ ዘይትን~ቢሾፍቱ፣ ዝዋይን~ባቱ፣ አዲግራትን~አደጋራ፣ ሊማሊሞን~ለመለማ፣ ሱማሌን~ሲመሌ፣ ኬኒያን~ኬኛ፣ ዋሽንግተን ዲሲን~ዋንገተን ዲሲ፣ ሚኒሶታን~ሚኒ ሱሉልታ፣ መንዜውን አበበ ቢቂላን፣ ወላይቴውን አቡነ ጴጥሮስን፣ ጎጃሜውን በላይ ዘለቀን ቂልጡ የሚል የአያት ስም በሃጫሉ ሁንዴሳ በኩል አስጨምሮ ሁሉም ኬኛ ብሎ ሲያወርም የከረመው ሼምለሱ ኦሮሙማ በመጨረሻም የአፄ ኃይለሥላሴን አባት ራስ መኮንንን አወርሟቸው አርፏል። “…ኦሮሙማው ጨካኝ ነው። የራሱ የሆነ ታሪክ ስለሌለው ሁሉን ታሪክ የእኔ ነው ይላል። በአማርኛ በመንበረ ተክለሃይማኖት ብዬ አልጠቀምም ሲል ቆይቶ፣ ስንትና ስንት ኦርቶዶክሳዊ ለዋቃ ጉራቻው ሲያርድ ከርሞ በመጨረሻ የኦሮሞን መንበር ምን ብሎ ለያመጣ ነው ብለን ስንጠብቅ “ከቤርቤረሰቦች መንበር” በአንዴ ፍሬቻ ሳያበራ “መንበረ ጴጥሮስ” ብሎ ከች ብሎ አረፈው። መንበር ግእዝ ነው። ጴጥሮስንም እንዲሁ ተርጓሚው ግእዝ ነው። “በርጩመ ቶሎሳ” ብለው ይመጣሉ ስንል ጭራሽ በነፍጠኛ ስም ከች አላሉም? “…ኦሮሙማ ሐረር ላይ የራስ መኮንን ሃውልት አፍርሶ አዋረደ። ቆይቶ አዲስ አበባ ላይ የአያታቸውን ስም ቀይሮ አወርሞ ሃውልትም ሠርቶ ከች አይል መሰለህ? በኦሮሙማ ነውር፣ ኃጢአት፣ ግፍ፣ ማፈር፣ ሼም የሚባል ነገር በጭራሽ የለም። “…ራሳቸው አጼ ኃይለሥላሴ የአያታቸውን ስም ወልደ ሚካኤል ብለው ጽፈው እያዩ። በዓለምም ሆነ በኢትዮጵያም ታሪክ እየታወቀ፣ በላይ ዘለቀን ቂልጡ እንዳሉት ሁሉ የራስ መኮንንንም አባት ጉዲሳ በማለት የታሪክ ጄኖሳይድ ፈጸሙልህ። ራስ መኮንን ነፍጠኛ ናቸው ብለው ሃውልታቸውን ካፈረሱ በኋላ አዲስ አበባ ላይ አወርመው ሃውልት አቆሙላቸው። • አይ ኦሬክስ…!
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የወደብ ዜናው ሐሰት ነው፤ ሕዝቤን በአጀንዳ በመጥመድ ሰቅዞ ለመያዝ የተፈበረከች ቀሽም ሴራ ናት። ( ዘመድኩን በቀለ)

“…የወደብ ዜናውም ሐሰት ነው። ሰሞኑን ከቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ መልስ ኦሮሙማዎቹ ለጨፈጨፏቸው ኦርቶዶክሳውያን አጀንዳ ማስቀየሻና ከሰሞኑ የአዲስ አበባ ከተማን ባለቤትነት በጉልበት የኦሮሚያ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ስላሉ ሕዝቤን በአጀንዳ በመጥመድ ሰቅዞ ለመያዝ የተፈበረከች ቀሽም ሴራ ናት። “…እናም የወደብ ዜናው የኦሬክስ ማጨናበሪያ፣ ማደናገሪያም ኦዱ ናት። 20 ኪሜ ወደብ በሊዝ መከራየት የወደብ ባለቤት አያስደርግም። ኦሮሙማዎቹ ለሶማሊላንድ በምትኩ የሰጡትን ነገርም አልተነፈሱም። በዓለም ላይ ሱማሌ ላንድን እንደ ሀገር እውቅና እንሰጣለን ነው ያለው መሃይሙ አቢይ አህመድ። እሱም ቢሆን ገና የመግባቢያ ሰነድ ነው የተፈራረሙት። በእንግሊዝኛ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረምን ብሎ መግለጫ ያወጣው አረመኔው የሐሰት አባት መጀመሪያ በአማርኛ ቀጥሎ ከ11:ሰዓት በኋላ በኦሮምኛ ቢበጠረቅም በእንግሊዝኛ ግን አልተነፈሳትም። ኢቲቪም ሰበር ዜናውን አርሟል። edit history ላይ ገብታችሁ እዩት። ምስኪን ኦሮሞዎች ግን በገጠር ኦሮሞ ወደብ አገኘ ብለው ሲጨፍሩ ማምሸታቸው ነው የተነገረው። “…በሰላም ወጥቶ በማይገባበት፣ በኦሮሚያ ውስጥ ዐማራና ኦርቶዶክስን መጨፍጨፍ፣ የግለሰቦች መኪናን በኦሮሚያ እንደ ችቦ ማንደድ በማያስጠይቅበትና ሀገሪቷ መንግሥት አልባ በሆነችበት ዘመን በዚህ በፌክ የወደብ አገኘን ዜና አጨናብሮ ማለፍ አይቻልም። ለማንኛውም በዚህ የአማርኛና የኦሮሚኛ ዜና ጉዳይ የሶማሊያ መንግሥት ፓርላማ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። በዘመነ ኦሮሙማ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አፈር ከደቼ ግጧል። ኦሮሙማ በኢትዮጵያ ዙሪያ ካሉ ሀገራት ጋር ዙሪያውን እሳት ጭሮ ተቀምጧል። በሀገር ውስጥም ከሁሉም ብሔር ጋር ተናክሷል። መጨረሻውን እንጃለቱ። ዳፋው ግን ለስደተኛው ኦሮሞ ነው የሚተርፈው። •እረፍቴን አልጨረስኩም።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአሩሲ በሚገኙ ዐማሮችና ኦርቶዶክሶች ላይ የዘር ጭፍጨፋውን ቀጥሏል።

የዘር ጭፍጨፋ ዜና…! በዘመድኩን በቀለ  “…በዐማራ ክልል በድሮን፣ በጀት፣ በታንክና በሞርታር፣ በዲሽቃ፣ በክፍለጦር ደረጃ በሰማይና በምድር ተዋግቶ እየተገረፈ፣ እየረገፈ የሚገኘው ሸለፈታሙ የኦሮሙማው አገዛዝ በዚያ ብስጭት ከዐማራ ክልል ውጪ በኦሩሲ በሚገኙ ዐማሮች ላይ የዘር ጭፍጨፋውን ቀጥሏል። “…በቀን 7/4/2016 ዓም በሽርካ ወረዳ ጋለማ ገብረ ክርስቶስ በሚባል ቀበሌ በመኪና ተሳፍረው በጉዞ ላይ የነበሩ ሰላማዊ ሰዎች በማስቆም፣ በማገትም ጭምር ገሚሱን አፍነው ሲወስዱ ሌሎችን ደግሞ መርጠው እዚያው ረሽነዋል። “…ከታረዱት ውስጥም 1ኛ፦መርጌታ ናሁሰናይ አዳም የቅዳሴና የአቋቋም መምህር እንዲሁም የጋለማ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መርጌታ፣ 2ኛ፦ዲያቆን አበበ ፀጋዬ የጠሬታ ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ፣ 3ኛ፦አውግቸው ሞገስና 4ኛ፦ሰመረ አደፍርስ የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ተገድለዋል። በተለይ ማንነቱ የማይታወቅ በዚህ የስልክ ቁጥር +251976392187 የሚደውል ሰው ክርስቲያኖች በአካባቢው የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንን በሙሉ ከስፍራው ካልወጡ እንደሚጨርሳቸው እንደሚዝትም ተነግሯል። የኦሮሞ ብልፅግና ከአቅሜ በላይ ነው ማለቱም ነው የተሰማው። “…ይሄ አራጅ ሸለፈታም የኦሮሙማው አገዛዝ በዚህ አካባቢ ምን ሊያደርግ ነው የፈለገው? አሩሲና ባሌ ምንድነው የታቀደላቸው? በቀጣይ ቀን በርዕሰ አንቀጼ የምመጣባቸው ይሆናል። ሸለፈታሞቹ ከባድ የእልቂት ድግስ አዘጋጅተዋል። መፍትሄው በብላሽ ዝም ብሎ ከመታረድ ልክ እንደወለጋ ዐማሮች ፊትለፊት መግጠም ነው። ሸለፈታም ዝም ስትለው የፈራኸው ነው የሚመስለው። መድኃኒቱ ሊያርድህ ሲመጣ ራስን በመከላከል መብትህ ተጠቅመህ አናቱን በርቅሰህ መጣል ነው። ለሸለፈታም መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው። አሩሲና ባሌ የምትገኙ ዐማሮች፣ የኦሮሞ ክርስቲያኖች የወለጋን መንገድ ተከተሉ። • ማልቀስ የለም…✊✊✊ “…በየትም ያለ ዐማራ አሁን የልቅሶ ጊዜው አይደለም። ደረት እየደቁ፣ ፀጉር እየነጩ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢንጪኒ እና ዳንግላ

ኢንጪኒ እና ዳንግላ • ኢንጪኒ “…ከአዲስ አበባ አቅራቢያ ከሆለታና ሙገር ከተማ መሃል በእንጪኒ ከተማ ትናንት ሌሊት ኦነግ ሸኔ ገብቶ ባንክ ዘርፎ፣ እስረኞችም አስፈትቶ፣ 5 የኦህዴድ ብልጽግና አመራሮችንም ገድሎ ከተማዋን ለቅቆ ወጥቷል። ይህ ሁሉ ኦፕሬሽን ሲደረግ የሀገር መከላከያ ተብዬው የኦሮሙማው መከላከያ እዚያው ትንሽ ራቅ ብሎ ቲአትሩን እየሳቀ ይመለከት ነበር ተብሏል። ኦነግ ሸኔዎቹ ዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ መግባታቸው እንጂ ጥፋታቸው አልተገለፀም። • ዳንግላ “…ከሂዊ ፈጠሩ አገው ሸንጎ ጋር በቀጣይ የሞት ሽረት ፍልሚያ ለማድረግ የተዘጋጁት የአገውና ዐማራ ፋኖዎችም ትናንት በተመሳሳይ ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ባደረጉት የተለየ አስደናቂ ኦፕሬሽን ማረሚያ ቤቱን ሰብረው የፖለቲካ እስረኞችን በማስለቀቅ የጦር መሣሪያም ካወጡ በኋላ የብልፅግናን አድማ ብተና ፖሊስ እና ውኃ አይገቤ ሚሊሻን እጅ ወደ ላይ በማስባል ማርከው በድል ወደ ማዘዣ ጣቢያቸው መመለሳቸው ተነግሯል። ፋኖ እነደ ሸኔ የዘረፈው ባንክ ግን የለም። የዐማራ ክልል ኮማንድ ፖስት ማዘዣ በሆነው ከተማ ይሄ ሁሉ ሱፈጸም የኦሮሙማው መከላከያ ድርጊቱን በርቀት ከማየት በቀር ለትናንት የእሳት ራት መሆን እንዳልፈለገም ተሰምቷል። “…በቀደም ደብረታቦር ከተማ ላይ የፎከሩት አረጋ ከበደ፣ ጄነራል ብራኑ በቀለ እና አንድ ሌላ የእሳት ራት የሆኑ ሰው በአሚኮ ላይ ድንፋታቸውን ከለጠፉ በኋላ አሚኮ አንስቶታል። በአማሪካ አይዞሽ ባይነት የተበረታታችው የትግሬ ነፃ አውጪዋ ሂዊም ለዳግም ወረራ ዝግጅቷን አጠናክራ ቀጥላለች። በቅርቡ ከወደ ሰሜን ሰማይና ምድር ይጣበቃል። ከታሕሳስ 19 በፊትም ሁሉ ነገር ይለይለታል የሚሉ መተርጉማንም አሉ። የዐማራ ብልጽግና እና የአቢይ መከላከያ ያሉት
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሰልፉ ምስጢር ፡ ዐማራን ለማስመታት፣ የአዲስ አበባንም ቅስም ለመስበር ባለቀ ሰዓት ካርድ ስበው የተነሱ ተቃዋሚዎች የብልፅግና ቅጥረኞች ይሆኑ ?

Zemedkun Bekele (ዘመዴ), • አዲስ አበባ ቴሌግራም እንዳይሠራ መደረጉን እየሰማሁ ነው። አሁንም በቪፒኤን እንደሚጠቀሙም እየነገሩኝ ነው። ከእኔ ከዘመዴ በቀር በቴሌግራም የሚጠቀም አክቲቪስትም ጋዜጠኛም የለም። እናም ቴሌግራም በአዲስ አበባም ሆነ በኢትዮጵያ እንዳይሠራ የሚደረግ ከሆነ እኔ ደግሞ ቀን በቀን ማታ ማታ በመረጃ ቲቪ በቀጥታ ስርጭት እመጣለሁ ማለት ነው። ሃላስ… “…በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ፒያሳ በሚገኘው በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመሰብቢያ አዳራሽ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እና የፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፈንታ ፎሊስ ነፍሴ ጉዳዩ ይመለከተዋል የተባለን ሁሉ ሰብስበው ነበር። ይሄን ስብሰባ በተመለከተና በቀጣይ ፖሊስ ሊወስድ ስላቀደው እርምጃም በቀደም ዕለት በዕለተ ማክሰኞው የቲክቶክ መርሀ ግብሬ ላይ በስሱ እንደነገርኳችሁም ይታወሳል። የስብሰባው ዓላማም ህዳር 30/2016 ዓም በኢህአፓ መሪነት፣ ከኢዜማና ከባልደራስ በሥነ ምግባር በተባረሩ አባላት አማካኝነት ተዘጋጅቶ በአዲስ አበባ ይካሄዳል ስለተባለው “ጦርነት ይብቃ፣ ሰላም ይስፈን” በሚል መሪ ቃል ሊደረግ ስለታቀደው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ነበር። ሰብሳቢዎቹ ሰልፋን አስመልክተው ለፖሊስ አባላቱ ስብሰባውን የመሩት ግን ከዚህ በፊት ባልታየና ባልተለመደ በተደናገጠ እና ፍራቻ በተሞላበት አንደበት ነበር። ከዚህ ቀደም እንደነበረው ማስፈራራት እና ዛቻ ምናምን አልነበረም። ፋኖን መሳደብም አልነበረም። ቅዝቅዝ ባለ ሁኔታ ነበር ስብሰባውን የመሩት። “…ሰብሳቢዎቹ በዚያው ሙትት ባለ ስሜት ውስጥ ሆነው ለፖሊስ አባላቱ ያስተላለፉት መልእክየት “የእሁዱ ሰላማዊ ሰልፍ በፌደራል መንግሥቱም፣ በከተማ አስተዳደሩም ዕውቅና የሌለውና የተከለከለ መሆኑን፣  ከዚህ ጋር ተያይዞም ከመከላከያ፣ ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከአዲስ አበባ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የፋኖ ውሎ በቡሬ…!

የፋኖ ውሎ በቡሬ…! ( ዘመድኩን በቀለ ) • በውስጥ መስመር የተላከ “…ዛሬ እግር ጥሎኝ በቡሬ ከተማ ከትሜ ነበር። የቡሬ ሕዝብ ፈጣሪውን አመስግኖ ቤቱን በመጠራረግና ግድፍት የነካውን ዕቃ በማጽዳት ላይ ነበር። ልክ 3:21 ሲል ተኩስ ተጀመረ። እህ ቆንጆዎቹ ገቡ ማለት ነው ብሎ ሰዉ ወደ አጠባው ተመለሰ። ለተወሰነ ደቂቃ ከተተኳኮሱ በኋላ አለቀ። የሆነው እንዲህ ነው። የብአዴን ግልገል ካድሬዎች በመከላከያ ኦነግ እየታጀቡ ሲያናፉ እንዘጭ እንቦጭ ሲሉ ዋሉ። አደሩ። በማይክራፎን አስለፈፉ። ነገሥራ እንድትጀምሩ አሉ። ሚሊሻ ግባ ወደ እርሻ መባሉ ቀርቶ የመንግሥት ሠራተኛውን ነገ ሥራ እንድትጀምር እያሉ አደነቆሩት። “…ፋኖ ሆየ አጠና፣ አደባ፣ አቀደ ቀን ቆጥሮ ግልገል ካድሬ በአጥቦ አይለብስ ሚሊሻና በእውር ድንብር በሚንጋጋ የአብይ ኦነግ ሠራዊት ታጅቦ ስብሰባ ጠራ። ካድሬ የስብሰባ አዳራሹ ገባ። ፋኖ አውሎነፍስ ሄሪኬን ሱናሚ ሆኖ ከተፍ። ምድረ ግልገል ካድሬ አላባቸው። ላብ ጨረሱ። መቅኔአቸውን በላብ መልክ ጨረሱ። ምድረ አጥቦ አይለብስ የእሳት አራት ሆኑ። በተነነ በቀለጠ መቅኔ ሲድህ ሲያንቧች የፋኖ ጥይት በጭንቅላታቸው ተቆጠረባቸው። የጢንዝዛ ቤት ሠሩባቸው። “…ምልምል ግልገል ካድሬ የብልፅግና ጽ/ቤት ሓላፊ ተብሎ የተሾመ ይገርማል የሚባል (ዲያቆን) የጢንዝዛ ቤት ከተሠራባቸው አንዱ ነው። በህይውት አለ ፋኖ ማርኮ ወስዶታል የሚሉ አሉ። ከፖሊስ፣ ከአጥቦ አይለብስ ሚሊሻ፣ ከመከላከያ ኦነግ አያሌ ቁጥር ያላቸው ወደማይመለሱበት ተሸኙ። በንፁሀን ላይ በከባድ መሳሪያ ጉዳት ደርሷል። የቡሬ ጤና ጣቢያ የከባድ መሳሪያ ሰለባ ሆኗል። ባለሙያወችም ጉዳት እንደደረሰባቸው ይነገራል። ሙትና ቁስለኛ ሲያመላልስ የነበረ አንቡላንስ አንድ ባጃጅ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በደሴ ነጋዴዎች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ

ወሎ ደሴ…!  – ዘመድኩን በቀለ “…በደሴ ጨው ተራ በሚገኘው የገበያ ማዕከል የሚገኙ ነጋዴዎች በሕይወት ዘመናቸው አይተውት የማያውቁት ከፍተኛ የሆነ የግብር ክፍያ በድኑ ብአዴን አምጥቶ ስለቆለለባቸው በግብሩ በመደንገጥም፣ በመቆጣትም የንግድ ቦታ ሱቃቸውን ጥርቅምቅም አድርገው በመዝጋት የሥራ ማቆም አድማ አድርገው መዋላቸው ተነግሯል። “…ጎጃም እና ሸዋ፣ ላስታና ደቡብ ጎንደር፣ ጎጃም ከባህርዳር በቀር፣ ጎንደር ከተማው ካልሆነ በቀር ግብር ለመንግሥት መገበር ካቆሙ ቆይተዋል። ደሴና ኮምቦልቻ በኦሮሞ ብልጽግና ሰዎች የሚመሩ ስለሆነ በፋኖ ትግልም ላይ ሲያሾፉ፣ ሲያላግጡ መክረማቸውም ይታወቃል። የብር ጠኔ በአፍጢሙ እያዳፋው የሚገኘው ኦሮሙማ ከሙሉ ዐማራ ያጣውን የግብር ገንዘብ በሙሉ አስልቶ ለስላሴዋ ደሴ ላይ በመከመር በአንደዜ ትንፋሽ አሳጥሮ ሱቅ አዝግቷታል። ደሴን። “…ዐማራ እንዲህ ሲቀጠቀጥ ነው መልክ የሚይዘው። ጎጃም ዛሬ አራስ ነብር ሆኖ የብራኑ ጁላን ጦር የሚያደባየው ማዳበሪያና ምርጥ ዘርም ስለተከለከለ ጭምር ነው። ጎንደርም ትንሽ ይቀራታል። እንደጋለ ብረት ተቀጥቅጣ መልክ መያዟ አይቀርም። ወሎ እየቀመሰች ነው። ገና ይቀራታል። በዚህ በኩል አማራን በማንቃቱ በኩል የብአዴን ዱላ እጅግ ወሳኝ ነው። በቅስቀሳም፣ በሰበካም የማይንቀሳቀሰውን ዐማራ እንዲህ ሲዠልጡት ነው እንደ ነብር እንደ አቦ ሸማኔ የሚወረወረው። • ደሴ ነጋዴው ነገም ሱቄን አልከፍትም ብሏል። በዚያው ዘግቼ ቤቴ እውላለሁ ብሏል። ዘራፊው የትግሬ ነፃ አውጪ ጦርና የኦሮሞ ነፃ አውጪ ጦር እግረ መንገዱን መጥቶ ልክ እንደ ጎጃም እንደሻዋ ሰባብሮ ሱቁን ዘርፎ ቢጭንለት ደግሞ ለዐማራ ትግል ለፋኖ አሸወይና ይሆንለት ነበር። በለው ብልፄ ይሄን ለሽ ብሎ የተኛ ዐማራ። ዠልጠው።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የግፍ ግድያ በኦሮሚያ : ኦሮሞ መናገር አፍሮ ነው እንጂ እንደ ጉድ እየፈጁት ነው።

“…ሟቹ ወጣት ተሬሳ ጩንዴሳ ይባላል። ምዕራብ ሸዋ የባኮ ከተማ ነዋሪና በሙያው የቀን ሠራተኛ የሆነ የኦሮሞ ተወላጅ ነው። ይሄ ዘግናኝ ግድያ የተፈጸመበት ስፍራም እዚያው ምዕራብ ሸዋ ባኮቲቦ ወልጢና ወልቂጡ በሚባል ስፍራ ላይ ነው። “…የኦሮሞ ብልጽግና ወጣቶችን ይሰበስብና ወታደሩ ስለሳሳ ወደ ውትድርና ትሄዳላችሁ ብለው ገለጻ ያደርጉላቸዋል። ወጣቶቹም ያንገራግራሉ። እንዳለም ከስብሰባው ተበትነው ጫካ ይገባሉ። ኦህዴድ ያብዳል። ያብድናም መቀጣጫ የሚያደርገው ወጣት ይፈልጋል። ፈልጎም አገኘ። “…በቀን ሥራ እናቱን የሚጦረው ሟች ወጣት ተሬሳ ጩንዴሳን ያገኙታል። ከዚያው ፋሽስቱ የኦሮሙማ ጦር ወጣቱን እንደምታዩት የሆድ ዕቃውን እንዲህ ዘንጥለው ነድለው አውጥተው ይደፉታል። አቤት ጭካኔ። ሽማግሌዎችም ምነው? ምን አደረገ? ለፍቶ አዳሪ ነው እኮ ቢሉም የመከላከያ ልብስ የለበሰው የኦሮሚያ ፖሊስ አያገባችሁም የገደልነው የሸኔ ተላላኪ ነው አለ። በቃ ገደሉት። ገደሉት። ባይገርማችሁ ኦሮሞ መናገር አፍሮ ነው እንጂ እንደ ጉድ እየፈጁት ነው። “…ይህን ፎቶም አንስተው የኦሮሞ ብልፅግና አባላት በሙሉ ያሉበት ግሩፕ ላይ ለጠፉት። እኔም በኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር ግሩፑ ውስጥ አለሁና ይሄንንም ከፈረሱ አፍ ወስጄ ለጠፍኩላችሁ። አሁንማ ብዙ ግሩፕ ውስጥ ከተውኝ ወፎቼንም ሳላደክም ጉድ እያየሁ ነው። ይሄንን ዜና OMN, KMN, ZARA እና TMH ዳንኤል ዻባም፣ ጉማ ስቅታም ስለማያገኙት እኔ ስሜን አትሜበት አውጥቼዋለሁ። በቀስት ምልክት ያደረግኩበት የመከላከያ ልብስ እንዲለብስ የተደረገው ገዳዩ ልጅ የኦሮሚያ ፖሊስ ነው። በምስጢር የተያዘ ነገር ነው እኔ እያፈነዳሁ ያለሁት። “…አዛኜን በኢትዮጵያ የተያዘው እና እየተፈጸመ ያለው የሕዝብ ቁጥር ቅነሣና ለአጋንንት የደም ግብር ነው። ዘመድኩን በቀለ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከፋኖ ጋር የምታደርጉትን ውጊያ ለጊዜው ኃይል ቀንሱ ፟ ሄዳችሁባቸው ሠራዊቱን አታስመቱ ፟ = አቢይ አሕመድ

“…ሰላም ላንተ ይሁን ዘመዴ…! ጠፋን አይደል…  ፋኖ እያሯሯጠን ምን እረፍት አለ ብለህ ነው። ወደ ገደለው ስንገባ ቀጣዩን መልእክት እንደተለመደው ለፋኖና ለዐማራ ሕዝብ አድርስልን። 1~ በጀነራል ጌታቸው ጉዲና አማካኝንት በግንባር ለሚገኙ የጦር አዛዦች የወረደ መልእክት ተላልፏል። ውጊያው በምንፈልገው መልኩ ስላልሄደልን፣ ከዚህ በላይ ከሄድን የባሰ ውርደት ስለሚመጣ ጉዳዩ በእርቅ ያልቅ ዘንድ ጠቅላዩን አሳምነነዋል። ስለዚህ እናንተ “ከፋኖ ጋር የምታደርጉትን ውጊያ ለጊዜው ኃይል ቀንሱ” በማለት ለዚሁም ሽማግሌዎች ተሰይመው ማለቃቸውን መልክት አስተላልፏል። አንድ ትልቅ ጀነራልም ጉዳዩን ይመራዋል። እርቁ የሚያልቀው ለብልፅግና በሚያደላ መንገድ አቅጣጫ ተቀምጦለት ነው። ስለዚህ ፋኖዎቹ ካልመጡባችሁ በቀር ሄዳችሁባቸው ሠራዊቱን አታስመቱ የሚል መመሪያ ነው ያወረደው ጌታቸው ጉዲና። ስለዚህ ፋኖን እርቅ ብሎ ነገር የለም። ልክ እንደ ቡልጋው፣ እንደ አዴት፣ እንደ ደቡብ ጎንደሩ ያለበት ድረስ ሄዳችሁ በትኑት በልልን ብለዋል። የህዳሴውንም ግድብ የሚጠብቅ የነበረው ጦር ወደ ዐማራ ክልል ታዝዞ ገብቷል። አልፎ ወደ ኤርትራ ድንበር ይሄደላም እየተባለ ነው። ነገር ግን ሠራዊቱ አልቋል። 2~ የተወሰኑቱ የኦሮሞ ጄነራሎች እና አቢይ አሕመድ የፍልስጤሙ ሃማስ በእስራኤል ላይ ያደረሰውን ጥቃት ቀደም ብለው መረጃ ሳይኖራቸው አይቀርም እየተባለ እየተወራ ነው። እነ ሬድዋን ሁሴን እና የኦሮሞ ጀነራሎቹ በደንብ ያውቁታል፣ የድጋፍ እጃቸው ይኑርበት አይኑርበት እስከአሁን የታወቀ ነገር የለም እንጂ አሳምረው ሳያውቁ አይቀርም። “ኦሮሞም እንደ ፍልስጤም በኢምፓየሪቷ ኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ስር ያለ ሕዝብ ነው። የዐማራን መስፋፋት ኦነግ መጥቶ ባያስቆምልን ኖሮ እኛም ዕጣፈንታችን እንደፍልስጤም ነበር የምንሆነው፣ በድፍረት ለፍልስጤም እስከመዝመት
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የጀነራሎቹ መልእክት

የጀነራሎቹ መልእክት ነው። “…ይኸውልህ ዘመዴ ትንሽ ስሙ የሚያስፈራው የሪፐብሊካን ጋርድ ተብዬው ነው አይደል? ተወው ገለባ ነው። ጋርዱ የተሰበሰበው 90% ከጅማ፣ 10% ከዐማራ ነው። ጥቂት ከመንዝ ከሰሜን ሸዋና ብዙ ከሰሜን ጎንደር ከአቢይ ሚስት ከዝናሽ ታያቸው ሰፈር ነው የተመለመሉት። የሪፐብሊካን ጋርድ ሥልጠና የወሰዱት፣ በኩዌት፣ በባህሬን፣ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ነው። ሥልጠናቸውም የከተማ ውጊያ ሆኖ የታገተ፣ የታፈነ ሰው ለማስለቀቅ ዓይነት የቅንጦት ሥልጠና ነው። እናም ከፋኖ ጋር ገጥመው መዋጋት አይሆንላቸውም። በትግራዩ ጦርነት ወቅት ታይተዋል። ጡንቻ ብቻ ናቸው። ስናይፐር በ3ሺ ብር ሽጦ የሚጠፋ ነው ሪፐብሊካን ጋርድ። “…ዘመዴ ወታደሩ አሁን ትናንት እንዳልንህ ተርቧል። ምግቡ ስቃጥላ በብስኩት ነው። ጠዋት ሁለት፣ ምሳ ሦስት፣ ማታ ራቱን ሁለት በስኩት ነው የሚበላው። በፊት የዐማራ ሕዝብ ነበር የሚያበላው፣ ውኃ አትጠጣም ብሎ እርጎና ወተት የሚያጠጣው። አሁን ዐማራ ወታደሩን እንኳን ሊያበላው ገና ሲያይ ደሙ ነው የሚፈላው። እንደ ጣሊያን ጦር ነው የሚመለከተው። ሚስቱን፣ እህቱን ልጁን ደፋሪ፣ ለዐማራ ያለው ጥላቻ መደበቅ የማይችል ክፉ አረመኔ ጭራቅ ስለሆነ ይደፋዋል እንጂ ውኃ አይሰጠውም። እናም ወታደሩ ከሽፏል። “…በተለይ ጎጃምንና ሸዋ ላይ ከባድ ኦፕሬሽን ይሠራ ተብሎ፣ የደቡብ ልጆችና የኦሮሞ ልዩ ኃይል፣ እንዲሁም በፌደራል ፖሊስ የነበሩት የኦሮሞ ተወላጆች የመከላከያ ልብስ ለብሰው ነው እየሄዱ ያሉት። መከላከያው ገንዘብ የለውም። ተሽከርካሪ መኪኖችም የሉትም። አምቡላንሱ ሳይቀር በትግራዩ እና አሁን በዐማራው፣ በወለጋውም ጦርነት ወድሟል። አምቡላንስ እንኳ የለም። አሁን ከቀይ መስቀል ጋር በሆነ ዘዴ ተነጋግረን ልንቀበል ነው እንጂ ተሽከርካሪ
Posted in Amharic News, Articles, Ethiopian News

ሰሜን ሸዋ ላይ ተናቦ የገባው የኦነግ ሸኔና የመከላከያ ሰራዊት በማጀቴና ይፋት ፋኖዎች ተደመሰሰ

ማጀቴ፣ ገምዛ፣ ሸዋሮቢት…! “…እዚያው ውዬ አሁን ገና መምጣቴ ነው። ማጀቴና ጉምዛ ትናንት እንደነገርኳችሁ ነው። ግርማ የሺጥላ (ነአ) እና የሰሜን ሸዋ ካቢኔ ሰሞኑን ተሰብስበው ይፋት የሚባል አናስተዳድርም፣ ሁልጊዜ ረብሻ ከሚነሣ ልዩ ዞን የሚለው ቀርቶ ምሥራቅ ኦሮሚያ በሉት ተባብለው ወስነው ነበር አሉ። ከዚያ እነ አቢይ ግርማን ገድለው በዚያ ሰበብ ሰሜን ሸዋን ለመጠቅለል ነበር ሃሳባቸው። መጀመሪያ ሰሞኑን የዐማራ ገበሬ እህል መሰብሰብ ሲጀምር ኦነጎቹ መተናኮስ ጀመሩ። መከላከያ ግባ ሲባል ወገቤን፣ አልታዘዝኩም ማለት ጀመረ። ፋኖዎቹ የገባውን ኦነግ ወቅተው ከመሩት። “…ትናንት በዕለተ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያው ከኦነግ ሸኔ ጋር ተቀናጅቶ ወደ ማጀቴ ሄደ። እነ አርበኛ ደራሲ አሰግድ እለቱ ሊቀሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ነውና ቅዳሴ አስቀድሰን ሳንጨርስ ወደ ውጊያው አንገባም ብለው በእምነት ጸኑ። ቅዳሴው አልቆ፣ ተአምረ ማርያም ሰምተው፣ ተባርከው ወደ ውጊያው ገቡ። ከዚያ በኋላ የሆነውን መከላከያ ተብዬው ይናገር። ቁስለኞች ሳይቀሩ ከሚሴ ውሰዱን እስኪሉ ድረስ ተጨረገዱ። “…የትናንቱ የማጀቴው እንዲህ አልፎ ትናንት ማታ ዙጢ እና ሸዋሮቢት የኦሮሞ ወታደሮቹ ትንኮሳ ጀመሩ። ወታደሩ ግን አልዋጋም አለ። አዛዦቹ በከዘራ እየመቱ ጭምር ግቡ አሏቸው። ወታደሩ እምቢኝ አለ። የሆነው የመከላከያ አዛዥ በስናይፐር ተሸኘ። መሸ ነጋ፣ ዛሬም ሆነ። መከላከያ ውጊያ ጀመረ። ነገር ግን መብረቅ የቀላቀለ ዝናብ ከየት መጣ ሳይባል አወረደው። ለጥቂት ጊዜ በረደ። አሁን ሸዋሮቢት በዙ 23 ጭምር ገጥመዋል። እንዴት ነው ስላቸው። አብሽሩ ጥሩ እየሄደ ነው እያሉኝ ነው። “…የጎንደሩም የአምባ ጊዮርጊሱ አይወራም። እንዲያው ዝም፣ ጭጭ ነው።  በርታ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ወደ ሰሜን ጎንደር ወደ ፋኖ አርበኛ መሳፍንት የዘመተው የመንግስት ጦር እንዳልነበረ አመድ ሆኗል !

የጎንደር ፋኖዎችን በተመለከተ…!  ዘመድኩን በቀለ “…ሰሞኑን ወደ ሰሜን ጎንደር ወደ አርበኛ መሳፍንት መንደር ወደ 1ሺ የሚጠጋ የኢትዮጵያ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ጦር ዘምቶ ከሰሜን ጎንደር ፋኖዎች ጋርም ተጋጥሞ የአርበኛ መሣፍንት ፋኖዎችም ጦሩን እንዳልነበር አድርገው መክተው መለሱት ተብሎ በሚዲያ ሳይቀር መነገሩ ይታወሳል። ከዚህ በተጨማሪም አርበኛ መሣፍንትና ፋኖዎቹ ልክ እንደ ምሥራቅ ዐማራው ምሬ ወዳጆ እዚህም የመነኮሳትና የካህናት፣ የሃገር ሽማግሌዎችም ሄደው እነ መሳፍንት ይቅርታ ጠይቀው መሳሪያም በማስረከብ ፋኖዎችንም እንዲበትኑ ሽምግልና እንደሄዱም ተወርቷል። “…ይህን ዜና ተከትሎም አውነታውን ለማጣራት ወደ ሥፍራው ደውዬ ነበር። “…የተወራው ሁሉ ውሸት ነው። ትጥቅ ለማስፈታት የመጣ ምንም ዓይነት የመንግሥት ኮማንዶ ጦር የለም። ደግሞም እኛን ትጥቅ የሚያስፈታበትም ምንም ምክንያትም የለውም። እኛን ከመንግሥት ለማሸማገል የመጣም ምንም ዓይነት ሽማግሌ የለም። እኛ ሥራ ላይ ነን። እናመርታለን፣ ችግር ከተፈጠረ እንዘምታለን። ራሳችንን እንከላከላለን። ተንኳሽ ካለ እንመክታለን አለፍ ሲልም እናነክታለን ብለውኛል። “…ሚዲያዎች እንደወረደ መረጃ ብለው ለሕዝብ ከማሰራጨታቸው በፊት ጥቂት የማጣራት ሥራ ቢሠሩ እንደሚበጃቸው ምክሬን ለመለገስ እወዳለሁ። አሁን አሁን የብልጽግና ሠራዊቶች ሚዲያዎች በሕዝብ ዘንድ ቅቡልነታቸው እንዲወርድና አፈርደቼ እንዲግጡ ለማድረግ አስቀድሞ ወዳጅ መስለው የተሳሳተ መረጃ ለሚዲያዎቹ የሚሰጡ ዞምቢዎችን አሰማርቷል። የሀሰት ዜናውን ካሠሩ በኋላ ራሳቸው በሌላኛው ሚዲያቸው ወይም ገሌ አክቲቪስቶቻቸው በኩል “ይኸው ውሸት ነው” በማለት ያሳጧቸዋል። እናም ሚዲያዎች ቢጠነቀቁ ይሻላል፣ እንደወረደ የተገኘውን ሁሉ አውርተው ኋላ እንዳያፍሩ አስሬ ለክተው አንዴ ቢቆርጡ ይሻላል እላለሁ። •ድርጅቱ ነኝ…!
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በብፁዕ አቡነ አብርሃም የሚመራው የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ቡድን ከኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ጋር ስብሰባ ተቀመጡ

የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ወደ ኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ቢሮ ለስብሰባ ተተርተው መሄዳቸውን ዘመድኩን በቀለ ተግሮናል። ዘመድኩን በቀለ በሰተን መረጃ መሰረት ሶስቱ ጳጳሳት መንበረ ፕዝፕዝስናቸው በኦሮሚያ ልዩ ሓይሎች የተሰበሩ መሆናቸውን እና በሕገወጥ መንገድ በተሾሙ ጳጳሳት በተባሉ ሰዎች መያዛቸው ይታወቃል። የስብሰባውን ዝርዝር ወደ በኋላ የምንመለስበት ሲሆን ዘመድኩን በቀለ ከታች ያለውን ዝርዝር እንዲያነቡ ጋብዟል። ተጠርተው ሄደዋል…!  በዘመድኩን በቀለ “…በኦሮሚያ ቢሮ የሚሠሩ ወፎቼ ይህን ብለውኛል። የኦሮሚያው ፕሬዘዳንት ሽመልስ አብዲሳ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላትን ወደ ቢሮው ጠርቷቸው ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱም ወደዚያው ሄደዋል። የእኔ ወፎችም በዚያው ናቸው። ሃገረ ስብከታቸው በኦሮሚያ ከሆኑ ሊቃነ ጳጳሳት መካከል በስም የተጠቀሱ እንደታዩ ሲሆን የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ አብርሃም፣ የቅዱስ ሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጨምሮ ብፁዕ አቡነ ጎርጎሬዎስ፣ ብፁዕ አቡነ እንጦንስ፣ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ፣ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል እና ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ናቸው። “…ብፁዕ አቡነ ናትናኤል፣ አቡነ ሩፋኤል፣ አቡነ እንጦንስ መንበረ ጵጵስናቸው የተሰበረ ሲሆን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ወፎቼ ሲገቡ ያላዩዋቸው መሆኑን ገልጸዋል። “…ሽመልስም ሆነ ዐቢይ በፊት በፊት በመንበረ ፓትርያርክ ግቢ በመገኘት ነበር ከአባቶች ጋር የሚወያዩት። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በተለይ ሽመልስ አብዲሳ (የደብተራ ድግምት ስለሚያስፈራኝ) ወደ መንበረ ፓትርያርክ አልሄድም። ደግሞም እኔ የመንግሥት ባለ ሥልጣን ነኝ። እነሱ ከማን በልጠው ነው በቢሮዬ የማይስተናገዱት ማለቱ ይነገራል። ሽመልስ የቤተ ክርስቲያኒቱን አጥር ስለነቀነቀ አሁን ባለቤቱን መፍራት አቁሟል። ሽመልስ በዚህ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሰበር ዜና ቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል፤ ደመላሽ ሞገስ፣ ኦቦ አራርሳና፣ አቶ አሰፋም በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል

ሰበር ዜና ነው…!!  ዘመድኩን በቀለ “…በሴራ ጎንጓኞቹ በአረመኔውና ጨካኝ ነፍሰ ገዳዩ ፀረ ኦርቶዶክሱ አቢይ አሕመድና በመሰሪ ከሃዲው ይሁሳወረ ዳንኤል ክስረት የተመራ ልኡክ አሁን ነዚህ ሰዓት መንበረ ፓትርያርክ ተግተልትሎ ገብቷል። “…እነ ዳንኤል ክስረትና አቢይ አሕመድ ብቻቸውን ሳይሆን እነዚያን ከሃዲ ደም አፍሳሽ የኦሮሞ አባገዳ ሲኖዶስ መሥራቾች የሆኑትን ጋለሞቶቹን እነ አቶ ደመላሽ ሞገስን፣ ዘማዊውን ኦቦ አራርሳን እና ባለትዳሩን አይዋ አሰፋን አንጠልጥለው መምጣታቸው ነው የተነገረው። “…ሸውዳችሁኛል ብሎ ሰሞኑን ቤተ መንግሥት ጠርቶ ሲወርድባቸው የከረመው ዐቢይ አህመድ “አንተ ምን ሆነህ ነው ነቀምቴ ላይ በእንግሊዝኛ የሰበከው? በቋንቋችን መማር ፈልገነው ነው የተገነጠልነው ካልክ በኋላ ነቀምት ሄደህ ለማነው በእንግሊዝኛ የምታስተምረው? ቀጠለናም። “…ሳዊሮስ የቱ ነው? አለ አቢይ። ደመላሽም እኔ ነኝ አለ አሉ። ታዲያ ጺም እንኳ ሳይኖርህ ነዋ ጰጵሰህ መከራ የምታበላን። አይዋ አሰፋን እያሳየ ሳዊሮስ እሳቸው መስለውኝ ነበር አለ አሉ ወፎቼ። በእርሱ ቤት ምንም አያውቅም አሉ። ሞኝህን ፈልግ አራዳው። “…ለማንኛውም ኦርቶዶክስ ሃገር አይደለችም። ኦርቶዶክስ ከሃገርም በላይ ናት። • አንድ ሲኖዶስ • አንድ መንበር • አንድ ፓትርያርክ። “…የእስላምና የጴንጤ የኢንቬስተር መንጋ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ጳጳሳት አይሾሙልንም። ፔሬድ…! “…የገቡት በሙሉ ተጥረግርገው፣ ተግተልትለው ወጡ። አቢይም፣ ዳንኤል እና አጃቢ ጀሌዎቹ በሙሉ ወጥተው ሄደዋል። ሦስቱ ደግሞ ማለትም አቶ ደመላሽ ሞገስ፣ ኦቦ አራርሳና፣ አይዋ አሰፋም በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል፣ ደብዳቤም ጽፈው አስገብተዋል። ነገሩ አለቀ። አበቃ። እንግዲህ አልቅስ፣ ፈንዳም ምድረ ወሃቢይ እና ድልብ ፀረ ኦርቶዶክስ ጴንጤ። ምንም አባክ አታመጣም አልኩህ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለአቶ(ሳዊሮስ) ደመላሽ ሞገስ ሊቼ ገንዘብ የረዱ የፕሮቴስታንት እና የሌላ እምነት ግለሰቦችና ድርጅቶች ባንክ ትራንዛክሽን ሊስት ተገኘ

ለሳዊሮስ 20,000,000 ብር የረዱ የፕሮቴስታንት እና የሌላ እምነት ግለሰቦችና ድርጅቶች ባንክ ትራንዛክሽን ሊስት። ( ከታች ያገኙታል) ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ይሄ ሁሉ ብር ለግለሰብ የሰጣችሁ የጊዜ ጉዳይ እንጂ በኋላ ዋጋ ያስከላችኋል! ያዙ እንግዲህ…! ( በዘመድኩን በቀለ) “…እንዲህ ስንተባበር፣ ስንወያይ፣ ሁሉም ባለበት፣ በተሰለፈበት የሙያ መስክ በዓይን ጥቅሻ ተግባብቶ መናበብ ሲጀምር የማንወጣው ተራራ፣ የማንሻገረው ሸለቆና ውቅያኖስ የለም። የእኔ ወፎች ደግሞ ወፍ ብቻ አይምሰሏችሁ። እንደ ጭስ እንደ አየርም ያሉ ናቸው። የማይያዙ የማይጨበጡ። በሃገር ውስጥ ወፍና ርግብ ስጠቀም። ከሃገር ውጪ ደግሞ ንሥር እጠቀማለሁ። “…የዛሬዎቹ ወፎቼ በአቶ(ሳዊሮስ) ደመላሽ ሞገስ ሊቼ ስም ብቻ በአዋሽ ባንክ ብቻ ገቢ ተደርጎ ስለተቀመጠ ገንዘብ ወፎቼ ደርሰውበት ይዘውልኝ የመጡትን መረጃ እንጠቀማለን። ይሄ በአይዋ አሰፋ እና በአራርሳ ስም የተቀመጠውን ገንዘብ አይጨምርም። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በኦሮሚያ ንግድ ባንክ፣ በበብርሃንና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተቀመጠውን ገንዘብ አያካትትም። ይሄ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት በአዋሽ ባንክ ብቻ የተቀመጠ ገንዘብ ነው። “…የአዋሽ ባንክ የተመረጠውም ለጥንቃቄ ሲባል ነበር። በርካታ ኦርቶዶክሳውያን የአዋሽ ባንክ ደንበኞች ናቸው። አዋሽ ባንክ በኦርቶዶክሳውያን ልቅሶና ሃዘን መሳለቁ ሳያንስ ለአፍራሾቻችን ዱላ የሚያቀብል ጠላታችንም ሆኗል። የሆነው ሆኖ ሁለት የኦርቶዶክስ፣ ሦስት የፕሮቴስታንትና አንድ ሃገር ወዳድ የኦሮሞ ሙስሊም የተካተቱበት የወፎች ቡድን ይሄን መረጃ ለህዝብ ይፋ ይሆን ዘንድ ሙሉ ዶክመንቱን ልኮልኛል። እስቲ አዋሽ ባንክም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ታግሎ ይጥላት እንደሆን አብረን እናያለን። የሌሎቹም ባንኮች እንዲሁ ይቀጥላል። “…ቀጥሎ የማሳያችሁ ማን ምን ያህል ብር እንዳስገባ፣
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢንሳ በአቡነ ማቲያስና በአቡነ አብርሃም ላይ የተሠራ የሃሰት ውንጀላ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ነው

ከኢንሳ የመጣ አዲስ መረጃ…! “…ዘመዴ እንደምንም ብለህ ይሄን መረጃ ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እና ለሕዝቡ አድርስ። መንግሥት በቅዱስ ሲኖዶስ አባቶች እና በአንተ ላይ ዶክመንተሪ እንዲሠራ አዟል። በአባቶች ላይ የውሸት ድምጽ ማስመሰል ሊሠራ ያቀደ ሲሆን ሲሠራም 2 ዋና ዋና ነገሮችን አስቦ ነው። 1ኛ፥ ለማኅበረሰቡ በውሸት እነዚህ አባቶች የፖለቲካ ንክኪ አጀንዳ እንዳሏቸው ለማስረዳት፥ 2፥ የኦሮሞን ህዝብ እንደሰው እንደማይቆጥሩት የሚያሳይ ድምጽ ለማውጣት ነው። “…በዚህም የታሰበው በማኅበረሰቡ ብቻ ሳይሆን የሲኖዶሱ አባቶች እርስ በእርሳቸው መተማመን እንዲያጡ ለማድረግ የታሰበ ነው። እናም ስልክ ደግሞ 100% በኢትዮቴሌኮም የፎቶጋለሪ ሳይቀር መመልከት ይችላሉ። እንዲህ መጠቀም ከጀመሩ 1 አመት አልፏቸዋል። “…የInsa cyber security specialist ከሰለሞን ሶካ የ insa director encrypted መልዕክት ተልኳል። ይህም የቅዱስ ሲኖዶሱ አባላት አባቶች እንዲሁም የሃይማኖት ተቆርቋሪዎች accounts check እንዲያደረጉ፣ እንቅስቃሴያቸው እንዲጠና፣ እንዲሁም የማኅበረሰብ አንቂዎች ጭምር እንዲበረበር፣ ከዚያውስጥ ደግሞ ዘመዴ ላይ Documentary ለመሥራት Vulnerability እየፈለጉ ነው። በቅርቡም በአቡነ ማቲያስና በአቡነ አብርሃም ላይ የተሠራ voice over ለማኅበረሰቡ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ናቸው። “…በቀደም ዕለት በእነ አካለወልድ የተሰጠው መግለጫ ተመልክቶ ከመግለጫው በፊት እነ ሽመልስ አብዲሳ የነገሯቸው ነገር “እኛ ውስጥ ውስጡን እንጨርሰዋለን እናንተ ግን ግፉበት። ወደ ኋላ የሚል በህይወቱ ላይ እንደፈረደ ይቁጠር። አንዴ ገብተንበታል ዳር ሳናደርስ አንመለስም። የብልፅግናን ፈጥረን ወደ አራት ኪሎ የመጣነው በዚሁ መንገድ ነው። አዲሲቱን ኦሮሚያ ለመፍጠር በሚደረገው ሂደት ላይ የእናንተ ድርሻ ቀላል አይደለም። በርቱ ነበር ያላቸው። ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ መኖር
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢሳያስ፣ የደብረጽዮንና የዐቢይ በድል ተጠናቋል፤ ቀጣዩ አማራን ማክሰም ነው ( በዘመድኩን በቀለ)

ዘመድኩን በቀለ “…የኢሳያስ፣ የደብረጽዮንና የገረዳቸው የአርቲስት ዐቢይ የመጀመሪያው፣ የሁለተኛው እና የሦስተኛው ዙር ዕቅዳቸው ኮሽ ሳይልባቸው፣ ማንም ሳይነቃባቸው በድል ተጠናቋል። የመለስ ኔትወርኮች በሙሉ ተቀርጥፈው ተበልተዋል። ተወግደዋል። የዐማራ ግማሽ ይቀራል። እሱንም በቅርቡ በኢሳያስ መሪነት በደብረ ጽዮን አዛዥነት፣ በገረዳቸው በአርቲስት ዐቢይ አማካኝነት ሊበሉት ሙከራ ያደርጋሉ። ዐማራው በጊዜ ካልነቃ ጎንደሬው በ3ቱም ጎጃሜ በኦሮሞ ይበላል። ሸዋ ከበሩ ቆሞ ከሚጠብቀው ከ1ሚልዮን በላይ የኦሮሞ ኃይል ጋር የዋንጫ ጨዋታ ይጠብቀዋል። “…ይሄ እኔ የምጽፈው ነገር የሚያስደነግጠው እና የሚገባቸው የኢሳያስ አፈወርቂ፣ የዐቢይ አሕመድ እና የደብረ ፅዮንን ቡድን ብቻ ነው። እንጂ ለዚህ ለነፈዙ፣ ለድንዙዙ፣ ለወሬያሙ፣ ለቀረርቷሙ፣ ለአልቃሻ፣ ሴታሴቱ፣ አውርቶ አደሩ፣ ለዘማዊው፣ ለሆዳሙ በድን ቡድን አይገባውም። እሱ የሚነቃው ቆይቶ ከተበላ በኋላ ነው። ለእሱ ይሄ የምጽፈው ነገር ቅዠት ነው። ቅዠታም ሁላ። “…የበላጎ ተዋጊ ምሽግ ሰባሪዎቹ ብዙ ተባዙ፣ የወለጋ፣ የምዕራብ ሸዋና የሰሜን ሸዋ ተዋጊዎች፣ የጎንደር የሁለቱ ልጆች በተዋነይ ጥበብ፣ በጾም በጸሎት የጀመራችሁትን አጠናክሩ። ጎጃም በጊዜ ነቃ ብትል ይሻልሃል። ከመሸ እንዳትደናበር በሰዓትህ ተጠቀም። “…ዝርዝሩን ሰሞኑን በሰፊው በድምፅና ምሥል እመጣበታለሁ። ለዛሬ በቴሌግራሜ ብቅ ጥልቅ እያልኩ እውላለሁ። ጠዋት ጠዋት የእግዚአብሔርን ሰላምታ ከማቅረብ በቀር እስከ እሁድ ድረስ ምንም ዓይነት ጦማር አልጦምርም። አየር የያዝኩባቸው ሰዎችም ይተንፍሱበት ዘንድ መንደሩን እለቅላቸዋለሁ። መልካም ጨዋታ ይሁንላችሁ። • ፎቶዎቹ የመለስን ቡድን የበላውና በመለስ ዜናዊ ተገፍቶ ዳግም ወደ መድረክ የተመለሰው የታደሰው የሂዊ ቡድን ነው። • ሻሎም…! ሰላም…!
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሰራዊቱ ሕመም ፡ ከሰሜኑ የሴራ እልቂት የተረፉትን ከትግራይ አውጥተው በወለጋ እንደቅጠል በሴራ እያረገፉት ነው።

ይድረስ በሴራ ለምትረሸነው የሃገሬ የኢትዮጵያ ወታደር…!! “…በወታደራዊ ሳይንስ ጥበብ እይታ ሲታይ ኦነግሸኔን ማጥፋት ቢበዛ የአንድ ሳምንት ሥራ እንደሆነ ነው ባለሙያዎች የሚናገሩት። ችግሩን እንዳይፈታ ያደረገው ግን ሴራ ነው። እንጂማ ኦነግ ሸኔ እንደወታደር ተዋጊ ሆኖ መከላከያውን አስቸግሮት አይደለም። ይሄንን ጀነራል ከማል ገልቹም በአደባባይ ተናግረውታል። ዋነኛው ኦነግሸኔን እንዳይጠፋ የሚያደርገው ኦነግ የዳቦ ስም ተሰጥቶት በኦሮሞ ጽንፈኞች በኩል የተቀረውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በማስፈራራት ፍላጎታቸውን ለመጫን የሚጠቀሙበት እንደ (አያ ጅቦ መጣልህ) ዓይነት ማስፈራሪ ቡሉጉአቸው ስለሆነ ነው። “…ዐቢይ አሕመድ ለኦሮሞ ፖለቲከኞች በዋነኝነት ሠርቶ ያቀለላቸው ከባዱ ነገር አስፈሪውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሪፎርም ስም እንኩትኩቱን ማውጣቱ ነው። ለዘመናት የሠለጠኑ ልምድ ያላቸውን የጦር መኮንኖችን ከህወሓት ጋር ተመሳጥረው በሰሜን ዕዝ ውስጥ አከማችተው አረዷቸው፣ ጨፈጨፏቸው። በተለይ የዐማራ፣ የደቡብ፣ የአፋርና አንዳንድ አፍቃሬ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ወታደሮችን ረሸኗቸው። በአስከሬናቸው ላይ ጨፈሩ አስጨፈሩ። በባጫ ደበሌና በብርሃኑ ጁላ የሚመራው ጦር እንደ ታላቁ ሩጫ በህወሓት በገፍ ተማርኮ መሳቂያ፣ መሳለቂያ ሆነ፣ ሞራሉም ደቀቀ። ገዳዮቹ ሁሉ ሳይጠየቁ በፊርማ ተጨባብጠው ቀጠሉ። “…አሁን ከሰሜኑ የሴራ እልቂት የተረፉትን ደግሞ ከትግራይ አውጥተው በወለጋ እንደቅጠል እያረገፉት ነው። እኔ በጣም ነው የማዝነው። አያስለቅሰኝም። ግን ከልቤ አዝናለሁ። ወታደሮቹ ሃገር ብለው፣ ወንበዴ፣ ሽፍታ አለ ተብለው፣ ግዳጅ ተቀብለው ነው የሚዘምቱት። ነገር ግን “ኦሮሞ ኦሮሞን አይገድለውም” በሚለው የኦህዴድኦነግ የተጻፈ ሕግ መሠረት ኦሮሚያ የሚላኩት ወታደሮች በሙሉ እንደቅጠል እየረገፉ ነው። ይረግፋሉ ብቻ አይምሰላችሁ። ይረፈረፋሉ። “…መረጃ፣ ዘመቻ፣ ሎጅስቲክ፣ የሰው ሃብት፣ የውጭ ጉዳይ፣ መገናኛ ሁሉም
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና ኦነግ ሸኔ በጥምረት በወለጋ ዐማራ ላይ ግልፅ ጦርነት ጀምሯል።

“…የኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣ የኦሮሚያ ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ሚሊሻ፣ አባቶርቤ፣ ጋቸነ ሲርና፣ ኦነግ፣ ኦነግሸኔ፣ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (ወቦ) ግንበር ገጥመው የለየለት ጦርነት በወለጋ ዐማሮች ላይ በወለጋ ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ላይ ንጋቱን ጦርነት ከፍተው አድረዋል። ጦርነቱ አሁንም እንደቀጠለ ነው። “…የዛሬው ጦርነት የተጀመረው ትናንት የኪራሙ ወረዳ ዐማሮችና የኦሮሞ ጥምር ጦር ገጥመው ደም ወደሚፋሰሱበት ኪራሙ ወረዳ ከምሥራቅ ወለጋ ዞን ከነቀምት ከተማ የተነሣ 7 መኪና ሙሉ ተጨማሪ የኦሮሚያ ጥምር ጦር በመሄድ ላይ ሳለ ነው መንገድ ላይ ሕዝቡ አስቁሞ የጠየቃቸው። አሸባሪ ከተባለው ሸኔ ጋር እንዴት አብራችሁ ትወጉናላችሁ። እሱን ለማገዝማ አታልፉም ብሎ ይመልሳቸዋል። “…የሕዝቡ ቁጣ ያስፈራው በኦሮሞ ልዩ ኃይል የደንብ ልብስ ውስጥ ያደፈጠው ልዩ ኃይል ከስቆሙበት ወደ ኃላ አፈግፍገው ይሰፍራል። ዐማራውም በተጠንቀቅ ይመለከታል። ከዛም አዳራቸውን ኃይል አሰባሰበው ዛሬ ንጋት ላይ የቀለጠ ጦርነት ይከፍታሉ። የመንደሩ ዐማራም ሴቶችና ህፃናትን አሽሽቶ አፀፋውን መመከት ይጀምራል። “…ጦርነት ፀጋ፣ አርትም ነውና ዐማሮቹ በክላሽ ዲሽቃና መትረየስ፣ ስናይፐርም የያዘውን ጥምር ጦር ይመክቱታል። ቆይቶም ቁጥሩ በውል የማይታወቅ የኦሮሞ ጥምር ጦር በመከበቡ መግቢያ፥ መሸሻ አጥቶ፣ መሣሪያውን ጥሎ ወደ ኋለ 15 ኪሜ ነቀምት መስመር ላይ ወደምትገኘው አንገር ጉተን ከተማ ይደርሳሉ። በአንገር ጉትንም እንዲሁ ጥምር ጦሩ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ ከፍቶ ከሕዝብ ጋር በመታኮስ ላይ ነበር። “…እስከዛሬ በኦነግ ሸኔ ስም ከምዕራብ ወለጋ ዐማራን ያፀዳው ይኸው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል መሆኑን ሕዝቡ በሚገባ ዐውቆ መመከት ጀምሯል። ነቀምት የሰፈረው መከላከያ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሸዋ በርካታ ኃይሉን ያሰማራው ኦነግ ሸኔ በገባበት አከባቢ ሁሉ መንግስት ዝም ቢለውም በነዋሪዎቹ እየተደመሰሰ መሆኑ ታውቋል።

“…ህዳር 6 እና ህዳር 8 በተከታታይ ቀናት ጋሪ አሰልፎ እንደለመደው የምዕራብ ሸዋ ዐማሮችን ሃብትና ንብረት ሊዘርፍ፣ ሊያፈናቅል፣ ሊገድል ተግተልትሎ የመጣው የኦነግሽሜ ጦር ክፉኛ ተመትቶ መመለሱ ይታወሳል። በወቅቱ የሸኔውን ጦር ይመራ የነበረው ግለሰብም ክፉኛ ቆስሎ ቢያመልጥም ከቁስሉ ማገገም ሳይችል መሞቱ ተሰምቷል። “…ትናንት በዳኖ ወረዳ በመንዝ ሰፈር ላይ የቀለጠ ጦርነት የነበረ ሲሆን ጦርነቱ ግን ከዐማራ ተወላጆች ጋር አልነበረም። ቀደም ባሉት ዐመታት የዐማራውን ገንዘብና ንብረት የዘረፈው አሸባሪ በመጀመሪያው የዝርፊያ ወቅት የወለጋ ተወላጅ ሸኔዎች አብላጫውን ወስደው በዘንድሮው ዘረፋ የሸዋ ሸኔዎች አብላጫው እንደሚደርሳቸው ቃል ተግባብተው ክፍፍል ፈጽመው የነበረ ሲሆን ነገር ግን በዘንድሮው ዘረፋ ላይ ዐማራው በሶ ጨብጦ ሳይሆን እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ክላሽ ጨብጦ ስለጠበቃቸው ሊሳካላቸው አልቻለም። ይባስ ብሎም ለአሁኑ ዘረፋ አሰፍስፈው የመጡ ከሸዋ የሆኑ ብዙ ሸኔዎች ስለተገደሉ በመካከላቸው ክፍፍል በመፈጠሩ ባለመግባባታቸው ምክንያት ወለጋና ሸዋ በሚል እርስ በርሳቸው ሲታኮሱ ውለው በማደር ቁጥራቸው በወል ያልታወቁ ብዙ ሸኔዎች ተገዳድለው ማደራቸው ተሰምቷል። በተለይ አዲስ አበባ ጫፍ ቡራዩ ላይ የተገነባው ሁሉ የወለጋ ሸኔ ከወለጋ ዐማራ ላይ ዘርፎ የገነባው የዐማራ ላብ ነው። ይመዝገብ። ሌባ ሁላ…!! “…ዛሬ ንጋት ጀምሮ ደግሞ በምዕራብ ሸዋ ጅባት ወረዳ ኦነግ ሸኔ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰባስቦ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ መጀመሩ የታየ ሲሆን ዐማራው ግን እግዚአብሔርን ብቻ ይዞ እንደ አመጣጡ ለማስተናገድ ዝግጁ ሆኖ እየጠበቀው ነው። እስካሁን በለው ውጊያው ከዐማራው ጋር አይመስልም ነበር። ውጊያው ዐማራው ንጹህ ኦሮሞን እንዳይጨፈጭር በሚል
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ጀጁ ወረዳ የ8 ወር ህፃን ጨምሮ 3 ሴቶች እና 6 ወንዶችን አርዶ አድሯል

የሞት ዜና…!! “…በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ጀጁ ወረዳ መንበረ ሕይወት ተብሎ በሚጠራው መንደር ውስጥ ጥቅምት 26/2015 ዓም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ የኦሮሚያ መንግሥት የዐማራና የኦርቶዶክስ ማጽጃ ማሽኑ በሆነው በኦነግ ሽሜ አማካኝነት የ8 ወር ህፃን ጨምሮ 3 ሴቶች እና 6 ወንዶችን አርዶ አድሯል። ኦነግ ይህን አሰቃቂ እርድ ሲፈጽም የኦሮሞ ልዩ ኃይል ተብዬው የኦነግ ወንድም በ300 ሜትር ርቀት ላይ ቆሞ ሁኔታውን ያይ ይመለከት እንደነበርም ተገልጿል። ትእዛዝ አልደረሰንም በሚል የተለመደ ተልካሻ ምክንያት እነዚህ ንፁሐን ለዘንዶው ግብር ለዋቃ ጉራቻው በሃላል ተሰውተው ታርደዋል። “…ወሮ ፍሬሕይወት እውነት፣ ወሮ ሰላም ያሬድ ከነ 8ወር ልጇ፣ አንድ መምህር፣ ሌሎቹ ደግሞ የልማት ሥራ ለመሥራት ከሌላ ሀገር የመጡ ማንነታቸው ያልተወቁ ልጆች እንደሆኑ ነው የተነገረው። •በሌላ የሞት ዜና “…የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በመላዋ ኦሮሚያ በአረመኔያዊ የግፍ አገዳደል በተጨፈጨፉት ንፁሐን ዘሪያ በሰጠው ቃለመጠይቅ “…ከ50 ሚልዮን ኦሮሞ መካከል 1ሺ የማይሞሉ ኦሮሞዎች የፈጸሙት የግድያ ተግባር ተገቢም ልክም ነበር። እንዲያውም እንደዚያ ባያደርጉ ነበር የምገረመው” በማለት የንፁሐን ኢትዮጵያውያንን በግፍ መጨፍጨፍ ሳይፈራና ሳይሳቀቅ በግልፅ በሚዲያ ቀርቦ ደግፎ የተናገረው አንጋፋው የኦሮሞ ሙዚቃ አቀንቃኝ ጎምቱው አዝማሪ ዶር አሊ ቢራም ዞሮ ዞሮ ለሁሉም ሰው የማይቀረው ሞት ጊዜውን ጠብቆ ደጃፉን አንኳኩቶ ወስዶታል። አሊ ቢራ ዕድሜ ጠግቦ ጊዜውና ሰዓቱ ሲደርስ ነው የሞተው። የአሊ ቢራን ዕድል ሳያገኙ በአሊ ቢራ ወገኖች በየዕለቱ በግፍ የሚገደሉት ንፁሐን ግን ያሳዝኑኛል። •እንደተለመደው ለምትመለከቱት የንጹሐን የሬሳ ክምር ነፍስ ይማር እንበል።
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የዚህ ስምምነት መሠረታዊ ዋነኛ ድል ተደርጎ ሊወሰድ የሚገባው ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ መከበሩ ነው። ( ሕወሓት)

ድሉ የማነው…? “…ስምምነቱን እና የተገኘውን ድል በተመለከተ ህወሓት እንዲህ እያለች ነው። “…የዚህ ስምምነት መሠረታዊ ዋነኛ ድል ተደርጎ ሊወሰድ የሚገባው ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ መከበሩ ነው።…ወደ ጦርነት የገባነውም ተገደን እንጂ ጦርነት ምርጫችን ሆኖ አልነበረም። ጦርነቱን የጀመርነው (በአዲስ አበባ) በኩል” ተቀባይነት በማጣታችን ነው። (አዲስ አበባ የሚለው የቀድሞውን ወራሪ፣ ፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ፣ መሸረፈት፣ ባንዳ፣ የሚለውን ነው። እሱን አሻሽሎ አዲስ አበባ ብሎታል የመቐለው መንግሥት የአዲስ አበባውን መንግሥት። የሁለት ሃገራት መንግሥት መሆናቸው ነው በእነሱ አጠራር። ወገኛ።) “…ደቡብ አፍሪካ የተደረገው ስምምነት ” ሕገ መንግሥቱና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ እንዲከበር የጋራ ሥምምነት የተደረሰበት ሆኖአል ካለ በኋላ ይህ የእኛ ጥያቄና ፍላጎት ሆኖ አፈጻጸሙ ግን ቀጣይ ውይይት ይፈልጋል ይሏል በመግለጫው። “…ከድሉ በኋላ ገና ውይይት አለ ማለት ነው። እንጠብቃለን። እና ህወሓት ሕገ መንግሥቷን አስከብራ ዳግም ኢህአዴግ ቁጥር 2 ሆና ልትገለጥ ነው ማለት ነው…? “…ትልቁ ድላችን ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ማስከበራችን ነው። ወደ ጦርነት የገባነውም ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ ስለተጣሰ ነበር ብላለች ሂዊ።” “…ሕገ መንግሥቷን አስከብራለች። ከዚያስ ቀጥሎ የሚሆነው ምንድነው…? አንቀፅ 39… “…እስቲ ተወያዩበት። በዚህ ድርድር ያሸነፈው ማነው…? አሸናፊም፣ ተሸናፊም የለም የሚለውን ፉገራ እናቆየውና አሸናፊው ማነው…? ሕወሓት? ዐማራ…? ኦሮሞ…? ኢትዮጵያ…?
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ የኦነግ ሌሊቱን በሙሉ ሲገድል እና ሲዘርፍ አድሯል።

ታርደዋል…!! “…ጥቅምት 23/2015 ዓም ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በአርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ሁሩታ ዶሬ ቀበሌ አዲስ ሕይወት በምትባል የገጠር ከተማ ላይ ኦነግ ሌሊቱን በሙሉ ሲገድል እና ሲዘርፍ አድሯል። በዚህም 5 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የሞቱትን አስከሬን እንኳን የሚያነሣ ጠፍቶ እስከቅርብ ሰዓት ድረስ ማን ከማን እንደሆነ ባይታወቅም የተኩስ እሩምታ እንደሚሰማ ተነግሯል። ገዳዮቹ ያስቀሩት ንብረት የለም። ከብቶች፣ በጎች፣ ሞተር ሳይክል ሳይቀር ዘርፈው ወስደዋል። እንደተለመደው ከጭፍጨፋው በፊት ቀደም ብሎ ቴሌ የስልክ ኔትወርክ በማጥፋት ገዳዮቹን ተባብሯል። ይሄ በኦሮሚያ የተለመደ ነው) “…ይህ አካባቢ የላይኛው አዋሽ አግሮ እንደስትሪ ያለበትና ጥንታዊው የመንግሥት እርሻ ልማት የሚገኝበት እና እሁን አልአሙዲን የገዛው እርሻ ያለበት አካባቢ ነው። የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ለሥራ መጥተው ከ80 ዓመት በላይ የኖሩበት ያለሙት ሥፍራ ነው። አሁን ግን ሕገ በመንግሥቱ መሠረት እየተጨፈጨፉ ይገኛሉ። “…ከሶደሬ በታች ከዶኒ ከተማ ጀምሮ አዲስ ሕይወት፣ ተስፋ ሕይወት፣ አቦምሳ፣ መርቲ፣ መታሃራ የሚገኙ ከኦሮሞ ውጪ ያሉ ነገዶች በሙሉ በጅምላ እየተጨፈጨፉ ይገኛሉ። ጥቅምት በ19/2015 ዓም አሸብር አለማየሁ የሚባል ወጣት ገድለው አስፓልት ላይ ጥለው ሄደዋል። ኦነግ ነው የተባለው ኃይል ከመጨፍጨፉ በፊት የኦሮሚያ ልዩ ኃይሎች በቦታው የነበሩ ሲሆን ልዩ ኃይሎቹ ጠዋት ሲለቁ ነው ሌሊት ሸኔ የተባለው ማታ ገብቶ ጨፈጨፋቸው የተባለው። ገዳዩ ግን ራሱ ልዩ ኃይሉ ነው የሚሉም አሉ። “…ጥቅምት 23/2015 ዓም በአዲስ ህይወት የታረዱ ዐማሮች ስም ዝርዝር… ፩. ዳምጠው አዘነ ፪. ፀጋው ባልከው ፫. ገዛኸኝ በላይ
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጋዜጠኛ መሪጌታ ብርሃኑ ተክለያሬድ ታሥሯል

መታሰሩን በፌስቡክ ገጿ ያሳወቀችን ባለቤቱ ወ/ሮ ኢየሩሳሌም ተስፋው ናት። የብርሃኑን መታሰር ተከትሎ የታሰረው በዚህና በዚያ ነው። ዐቢይ አሕመድ ነው ያሳሰረው፣ ብርሃኑ ነጋ ነው ያስቀፈደደው ብላብላ ብሎ የሌለ ዘገባ ለመሥራት መጣደፍም ተገቢ አይደለም። ነገርን ከሥሩ፣ ውኃን ከጥሩ መቅዳት መልካም ነው። ወደቀ ሲባል ተሰበረ ለማለት መጣደፍም ሸጋ አይደለም። አዎ ጋዜጠኛ ብርሃኑ ተክለያሬድ ታስሯል የታሰረው ግን በፖለቲካ አቋሙና አመለካከቱ አይደለም። የታሠረው በእኛው ቤት ጉድ ነው። አበቃ። … ነገሩ እንዲህ ነው። የሆነ ወቅት በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አስተዳደርና በሰንበት ትምህርት ቤቱ መካከል ግጭት ይፈጠራል። ግጭቱ እየጋመ ሄዱ ወደ ሁከት ይቀየራል። በዚህን ጊዜ አለቃው ጉዳዩን ወደ ፖሊስ ወስደው አቤት ይላሉ። ፖሊስም የሰንበት ተማሪዎችን ያስራል። በዚህ መሃል ጋዜጠኛ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ ዘገባ ይሠራል። ለለለቃውም ዕድል አመቻችቶ ሚድያ ላይ ያቀርባቸዋል። ቆይቶ ግን በመሪጌታ ዘገባ ያልተደሰቱት አለቃው “ስሜ ጠፍቷል” ብለው ለፌደራል ፖሊስ ይከሱታል። ፌደራል ፖሊስ ዘንድ ሄዶ ስንፈልግህ ትመጣለህ ብለው ከዚህ በፊት እንደመለሱት ይታወቃል። ያ ክስ ነው አሁን የተንቀሳቀሰው። …በቀጨኔ ደብረሰላም መድኃኔዓለም አስተዳደርና በሰንበት ትምህርት ቤቱ መካከል ዕርቅ ወርዷል። ረዳት ፕሮፌሰር ባዬ እና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በግል ጣልቃ ገብተው በደብሩ እርቅ ወርዶ ሁላቸውም ተስማምተዋል። አሁን ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ሰላም ወርዷል። …ብርሃኑ ተክለ ያሬድ በቀጨኔ መድኃኔዓለም በምርግትና አገልግሏል። ያደገበት ደብር ነው። አሁን የሚያስፈልገው አባትና ልጅ አለቃ ክቡር መላከ ሰላም ስዩም ወ/ገብርኤልንና መሪጌታ ብርሃኑን አቀራርቦ ማስታረቅ፣ ይቅር
Posted in Amharic News