Blog Archives

በቤተ ክርስቲያን ላይ የቀጠለውን ጥቃት በጥናትና በቅንጅት የሚመክት የኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች አደረጃጀት በየከባቢው እንዲጠናከር የሰሜን አሜሪካ ማኅበረ ካህናት ጥሪ አቀረበ

ለለውጡ ጊዜ በመስጠት ትዕግሥት ብናደርግም፣ግድያና ጥፋቱ በጠራራ ፀሐይ ቀጥሏል፤ ሥልጣንን፣ ፖለቲካን፣ ቋንቋንና ወቅትን ተገን ያደረገ ትንኮሳና ጥቃት ዛሬም ቀጥሏል፤ የጎሠኝነትና አክራሪነት ግጭቶች፣ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በተለየ መንገድ ጎድተዋል፤ ከሌሎች አብያተ እምነት ይልቅ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያነጣጠሩ ናቸው፤ ግጭት በተነሣ ቁጥር የበቀል እና የጥላቻ መወጣጫ የምትደረገው ቤተ ክርስቲያን ናት፤ *** ቅዱስ ሲኖዶስ፣ አጥፊዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ክትትል ያድርግ፤ መንግሥትንም ያሳስብ፤ ለልዕልናዋ በምልዓተ ጉባኤ በአጽንዖት ይምከር፤ ለደቀ መዛሙርቱ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢትዮጵያ ላይ አትዶልቱ! አያዋጣም! የጊዜ ጉዳይ እንጂ ወራዳና መሣቂያ ትኾናላችኁ!

አገርን ከሚፈልጉት ሥልጣን በታች የሚያዩ ራስ ወዳዶችና ጀሌዎቻቸው፣  ኢትዮጵያን ለማጥፋት እየዶለቱ ነው፤ እነዚኽን እኵዮች ተባብሮ ማስቆም የኢትዮጵያውያን ሓላፊነት ነው፤  በኢትዮጵያ ላይ መዶለት አያዋጣም፤ ያዋጣል የሚል ካለም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ውርደት ተከናንቦ፣ የታሪክና የመጪው ትውልድ መሣቂያ ይኾናል! ሕዝቡ የድህነት አረንቋ ውስጥ ተዘፍቆ እያለ፥ ወሬ፣ ሐሜት፣ አሉባልታ፣ ጥላቻ፣ ራስ ወዳድነት፣ ርእይ አልባነት፣ ግጭትና ትርምስ ለኢትዮጵያ ፋይዳ የላቸውም፤ ኢትዮጵያን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢትዮጵያ ላይ አትዶልቱ! አያዋጣም! የጊዜ ጉዳይ እንጂ ወራዳና መሣቂያ ትኾናላችኁ!

አገርን ከሚፈልጉት ሥልጣን በታች የሚያዩ ራስ ወዳዶችና ጀሌዎቻቸው፣  ኢትዮጵያን ለማጥፋት እየዶለቱ ነው፤ እነዚኽን እኵዮች ተባብሮ ማስቆም የኢትዮጵያውያን ሓላፊነት ነው፤  በኢትዮጵያ ላይ መዶለት አያዋጣም፤ ያዋጣል የሚል ካለም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ውርደት ተከናንቦ፣ የታሪክና የመጪው ትውልድ መሣቂያ ይኾናል! ሕዝቡ የድህነት አረንቋ ውስጥ ተዘፍቆ እያለ፥ ወሬ፣ ሐሜት፣ አሉባልታ፣ ጥላቻ፣ ራስ ወዳድነት፣ ርእይ አልባነት፣ ግጭትና ትርምስ ለኢትዮጵያ ፋይዳ የላቸውም፤ ኢትዮጵያን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቤተ ክርስቲያንን ከጥቃት ለመታደግ: ቅዱስ ሲኖዶስ የእረኝነት፣ መንግሥት የሕግ አስጠባቂነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ደቀ መዛሙርቱ ጠየቁ፤ “ለዝምታም ኾነ ትዕግሥት መጠንና ልክ አለው!”

ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ለቤተ ክርስቲያን ሉዓላዊነት መከበር ድምፁን አላሰማም፤ አላወገዘም፤ መንግሥት፣ አገር የተባለችውን ቤተ ክርስቲያንና ምእመናኗን ከጥቃት አልጠበቀም፤ የቅዱስ ሲኖዶሱ ዝምታ ይሰበር፤ ለመንጋው አለመጨነቅ ሊያበቃ ይገባል፤ መንግሥት፣ ከቃላት ባለፈ ችግሮች እንዳይደገሙ ግዴታውን ይወጣ! ቋሚ ሲኖዶሱ፣ ፓትርያርኩንና ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁን በመሸምገል ላይ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱን ያነጋገረ ሓላፊም ኾነ አባት የለም፤ *** በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች፣ በቤተ ክርስቲያን፣ በካህናትና …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቤተ ክርስቲያንን ከጥቃት ለመታደግ: ቅዱስ ሲኖዶስ የእረኝነት፣ መንግሥት የሕግ አስጠባቂነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ደቀ መዛሙርቱ ጠየቁ፤ “ለዝምታም ኾነ ትዕግሥት መጠንና ልክ አለው!”

ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ለቤተ ክርስቲያን ሉዓላዊነት መከበር ድምፁን አላሰማም፤ አላወገዘም፤ መንግሥት፣ አገር የተባለችውን ቤተ ክርስቲያንና ምእመናኗን ከጥቃት አልጠበቀም፤ የቅዱስ ሲኖዶሱ ዝምታ ይሰበር፤ ለመንጋው አለመጨነቅ ሊያበቃ ይገባል፤ መንግሥት፣ ከቃላት ባለፈ ችግሮች እንዳይደገሙ ግዴታውን ይወጣ! ቋሚ ሲኖዶሱ፣ ፓትርያርኩንና ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁን በመሸምገል ላይ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱን ያነጋገረ ሓላፊም ኾነ አባት የለም፤ *** በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች፣ በቤተ ክርስቲያን፣ በካህናትና …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሰበር ዜና: አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ እንዲጠራ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ጠየቁ፤ ፓትርያርኩ አደጋ ጋርጠዋል!

“መላው ካህናትና ምእመናን ለአገርና ለቤተ ክርስቲያን በሱባኤ በሚማፀኑበት ወቅት፣ ፓትርያርኩ ቤተ ክርስቲያንን አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር እየፈጸሙ ነው፤” ጠቅላይ ጽ/ቤቱ፣ ከቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔና ከቋሚ ሲኖዶስ መመሪያ ውጭ እንዳልሠራ ቢነገራቸውም፣ ተከታታይ ሕገ ወጥ ደብዳቤዎችን ከመጻፍ አልታቀቡም፤ “የተገደበ ሥልጣናቸውን በማለፍ በሚጽፏቸው ሕገ ወጥ ደብዳቤዎች፣ የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደርና ልማት እያደናቀፉ ነው፤” /ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ/ “የመቆጣጠርና የመከታተል ብሎም አስፈላጊውን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በግንደ በረት: ለኦሮሚያ ክልል ሞዴል የኾነ የአብነት ት/ቤት ለመገንባት ታቅዷል፤ “አብያተ ክርስቲያናቱን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ሚያዝያ 6 የድጋፍ ማሰባሰቢያ ይካሔዳል

በመጪው እሑድ፣ በመንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል አዳራሽ፣ የምክክርና የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ይካሔዳል፤ አዳጊዎች፣ በዘመናዊው የካቺሲ መድኀኔዓለም ት/ቤት እና በሚገነባው የአብነት ት/ቤት በተመጋጋቢነት የሚማሩበት ዕቅድ ነው፤ ከወረዳው 41 አብያተ ክርስቲያን 15ቱ፣ ካህን የሚያገኙት በመንፈቅ ወይም በዓመት አንዴ ብቻ ነው፤ እርሱም በልመና ነው በተሰበከው የጥላቻ ፖሊቲካ፣ በክልሉ የቤተ ክርስቲያን ዕጣ ፈንታ አሳሳቢ ኾኗል፤ ባለመሥራትም የተፈጠረ ክፍተት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሃይማኖትና የምግባር ሕጸጽ ያለበት ‘አባ’ ቃለ ጽድቅ: ከውጭ ጉዳይ ሓላፊነት ተወገደ፤ የዳግም ምደባ ውሳኔው ይጤን፤ ቅድሚያ እርምት ይውሰድ!

ፓትርያርኩም ኾኑ የበላይ ሓላፊው፣ለቋሚ ሲኖዶሱ ያቀረቡት ምክንያት ጥልቀት ይጎድለዋል፤ “ያለፈቃድ የውጭ ጉዞ ማድረግ እና አለመታዘዝ” በማለት ብቻ ነው ለቋሚ ሲኖዶሱ ያስረዱት፤ በውጭ ግንኙነት ሥራ የፈጸመውን ሻጥር በዝርዝር ማቅረብ እየቻሉ አላቀረቡም፤ በደፈና ነው፤ “በአለመግባባት” በሚል ውሳኔ ብቻ ታልፎ፣በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ሌላ ምደባ እንዲሰጠው ተወሰነ፤ ከፈጸመው ደባ፣የመናፍቅነት ዝንባሌውና ምግባረ ቢስነቱ አኳያ ከዳግም ምደባ በፊት ይታረም! *** የውጭ ጉዳይ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለመሪ ዕቅዱ ትግበራ ውጤታማነት አገልጋዮችና ምእመናን የድርሻቸውን እንዲወጡ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጥሪ አቀረበ፤ አድመኞችን አስጠነቀቀ!

በአዲሱና መጪው ትውልድ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ማንነቷን ጠብቃ እንድትቀጥል ያደርጋታል፤ ለመሠረታዊ ሐዋርያዊ ተልእኮዋ ቅድሚያ በመስጠት በብቃት እንድታከናውነው ያስችላታል፤ ሀብቷን ከብክነትና ከምዝበራ በመጠበቅ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት ለመፈጸም ያበቃታል፤ የአገርንና የሕዝብን አንድነትና ሰላም ለምታጸናበት የእናትነት ሚናዋ ተደማጭነቷን ያጎላዋል፤ የካህናትንና የሊቃውንትን መብት ያስጠብቃል፤ከሥራ አያፈናቅልም፤ለእንግልት አይዳርግም፤ *** በጠቅላይ ጽ/ቤቱ የተቋቋመው የአመራርና ትግበራ ዐቢይ ኮሚቴ፣ የመተዳደርያ ቻርተሩን አጸደቀ፤ የትግበራ ፕሮጀክቱን አስተባባሪዎችና …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ ለውጥ የማሰናከልና አንድነቷን የመጉዳት እንቅስቃሴዎችን ሕዝቡ አጥብቆ እንዲቃወም ማኅበረ ቅዱሳን ጥሪ አቀረበ

“ለመሪ ዕቅዱ ትግበራ ኹለንተናዊ አስተዋፅኦ ያደርጋል” /ሰብሳቢው አቶ ታምሩ ለጋ/ ~~~ በለውጡ ሽፋን ለግልና ለቡድን ጥቅም የሚደረግን የጎሠኝነት እንቅስቃሴ አጥብቆ ይቃወማል፤ የአባቶችን አንድነት የሚጎዱና ተልእኮዋን የሚያሰናክሉ ተግባራትን ይከታተላል፤ ያጋልጣል፤ ለቤተ ክርስቲያን አንድነት ሳይጨነቁ ፍላጎታቸውን ለማሳካት የሚሯሯጡትን እንቃወማቸው፤ በልዩነቶች ከመሽቀዳደም ይልቅ፣ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በማቅረብ መፍትሔ ይፈለግ፤ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት እና ወደተረጋጋ ሕይወት ለመመለስ ዜጎች ሊተጋገዙ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ፓትርያርኩ አላግባብ ያሳለፉትን ወቅቱን ያላገናዘበ ለውጥ አደናቃፊ እገዳ እንዲያነሡ ዋና ሥራ አስኪያጁ አሳሰቡ

ቅዱስ ፓትርያርኩ፣ “የቤተ ክርስቲያን ሀብት ያለ ሥነ ሥርዓት ለከፍተኛ ብክነት እንዳይዳረግ ጥብቅ ቁጥጥር  ማድረግ” በሚል ከትላንት በስቲያ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ላይ ያሳለፉትን እገዳ፣ ጠቅላይ ጽ/ቤቱ ዛሬ ዓርብ፣ መጋቢት 13 ቀን በሰጠው ማብራሪያና ምላሽ ተቃውሞታል፡፡ ዋና ዋና ነጥቦች፡- የሱባኤውንና የአገርን ወቅታዊ ኹኔታ ያላገናዘበና ከርእሰ አበው የማይጠበቅ እገዳ ነው፤ ለሕዝብ ሰላምና አንድነት የምንጸልይበት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሰበር ዜና – ፓትርያርኩ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቡነ ዲዮስቆሮስን አገዱ

የሠራተኛ ቅጥር እንዳይፈጽሙ እና ከፍተኛ ወጪዎችን እንዳያንቀሳቅሱ አገዱ፤ የመሪ ዕቅድ ትግበራ ዐቢይ ኮሚቴ፣ ለጽ/ቤቱ የ5 ከፍተኛ ባለሞያዎችን ቅጥር በውድድር ለመፈጸም እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት የተላለፈ እግድ ነው፤ ከፍተኛ ወጪዎቹ፡- በጀታቸው በቅዱስ ሲኖዶስ የጸደቀ፣ የ2 ሕንፃዎችንና የጠቅላይ ጽ/ቤቱ አዳራሽ ዲዛይን፣ ግንባታና ቁጥጥር ሥራን እንዲሁም የአህጉረ ስብከት ተሽከርካሪዎች ግዥ አፈጻጸምን ይመለከታሉ፤ በነውጠኞች ጥፋት ለተጎዱት የሶማሌ አብያተ ክርስቲያን እድሳት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሰበር ዜና – ፓትርያርኩ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቡነ ዲዮስቆሮስን አገዱ

የሠራተኛ ቅጥር እንዳይፈጽሙ እና ከፍተኛ ወጪዎችን እንዳያንቀሳቅሱ አገዱ፤ የመሪ ዕቅድ ትግበራ ዐቢይ ኮሚቴ፣ ለጽ/ቤቱ የ5 ከፍተኛ ባለሞያዎችን ቅጥር በውድድር ለመፈጸም እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት የተላለፈ እግድ ነው፤ ከፍተኛ ወጪዎቹ፡- በጀታቸው በቅዱስ ሲኖዶስ የጸደቀ፣ የ2 ሕንፃዎችንና የጠቅላይ ጽ/ቤቱ አዳራሽ ዲዛይን፣ ግንባታና ቁጥጥር ሥራን እንዲሁም የአህጉረ ስብከት ተሽከርካሪዎች ግዥ አፈጻጸምን ይመለከታሉ፤ በነውጠኞች ጥፋት ለተጎዱት የሶማሌ አብያተ ክርስቲያን እድሳት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሕዝብ ቆጠራው የወጣቶችና ምእመናን ሚና ላይ የሚመክር ውይይት ይካሔዳል፤ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ማንነታችን እንቆጠር!

የአ/አበባ ሀ/ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት፣ ከ2ሺሕ በላይ የሰንበት ት/ቤት እና የክፍለ ከተማ አመራሮችን ለውይይቱ ጠራ፤ ነገ ቅዳሜ፣ መጋቢት 7 ቀን ከ7፡00 ጀምሮ፣ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት አዳራሽ ይካሔዳል፤ ከአገር አቀፉ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጋራ በመተባበር፣ የአህጉረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነትንም በቅስቀሳ ያግዛል፤ የሰንበት ት/ቤቶች አመራሮች ለጠቅላላ አባሎቻቸው፣ አባላቱም ለቤተሰቦቻቸውና ለአካባቢያቸው፣ የቆጠራውን ምንነትና እንዴትነት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሕግ አምላክ እንጂ በጉልበታችሁ አምላክ ይባል ወይ?!

ራስ ወዳድነት፣ ጥጋብና ማናለብኝነት አየሩን እየናኙት፣ እንዴት የነገዋን ዴሞክራሲያዊት አገር ማለም ይሞከራል? በሕግ አምላክ! የጋራ የኾነች አገርን እንደ ቅርጫ ዕጣ መጣጣል በታሪክ እና በትውልድ ያስጠይቃል፤ ኹሉንም ነገር “የእኔ ብቻ ነው” ማለት አያዋጣም፤ ያገኛትን እየተጎራረሰ ዘመናትን የተሻገረ ሕዝብን በኮንዶሚኒየም ምክንያት ማጋጨት ያሳዝናል፤ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ላይ ከግራ እና ከቀኝ የሚሰሙ ተቃርኖዎች ራሳቸውን የቻሉ ስጋቶች ናቸው፤ ስሕተትን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሰበር ዜና – ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የቆየው: የቤተ ክርስቲያን መሪ ዕቅድ ትግበራ ዐቢይ ኮሚቴ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ተቋቁሞ ሥራውን በይፋ ጀመረ!

ከተለያዩ አካላት የተውጣጡ 11 በካር ሞያተኞች ያሉበት አመራር ሰጪ አካል ነው፤ አቡነ ዲዮስቆሮስ እና አቡነ አብርሃም፣ በዋና ሰብሳቢነት እና ምክትልነት ይመሩታል፤ የመሪ ዕቅድ ትግበራና ኹለንተናዊ ለውጥ ፕሮጀክቱ የሚመራበትን ቻርተር ያዘጋጃል፤ ከጠቅላይ ጽ/ቤት እስከ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ድረስ፣ የትግበራ አካላትን ያዋቅራል፤ ቅ/ሲኖዶስ አደራ የጣለበት ጠቅላይ ጽ/ቤቱ፣ ለሙሉ ድጋፍ ዝግጁነቱን አስታውቋል፤ “ከዚህ የበለጠ ሥራ የለንም” ያሉት ብፁዕ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የጠባብነት ስጋት ለአገርም ለቤተ ክርስቲያንም ስለማይበጅ ሰላምንና ዕርቅን ለማስፈን እንሥራ፤ ሓላፊነታችንንና መሪነታችንን በተግባር እናሳይ – ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ

መልእክት ከማስተላለፍ ባለፈ፣ ታች ድረስ ወርደን፣ በክርስቲያናዊ ወኔ እና በእውነት ላይ ተመርኩዘን፣ የሰላምንና የዕርቅን ሥራ በሚገባን መጠን እንፈጽም፤ የቤተ ክርስቲያንን ሉዓላዊነት ማክበር እና ማስከበር ማለት፡- ሥልጣን መያዝ ብቻ ሳይኾን፣ የሕዝብንና የካህናትን እንባ ስናብስ፣ ለተገፉት አለኝታ ስንኾን ነው፤… በኦርቶዶክሳዊ እምነት፣ ሥርዓት እና ሥነ ምግባር እንዲሁም ማኅበራዊ ተሰሚነት፣ የቀደምት አበውን ፈለግ በመከተል ምሳሌ ኾነን ትውልዱን ስንዋጅ ነው፤… …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ ሢመት ወደ ጥንተ መሠረቱ ይመለስ!

በሓላፊነት የሚሾሙ አባቶች፣ የማዕርግ ስማቸው እና ዕውቀታቸው የተስማማ ነበር፤ በበታች አካል ላይ የሚገዙና የሚሠለጥኑ ሳይኾኑ፣የኹሉ ታዛዥ-አገልጋይ-ሹመኞች፤ እየሠሩ የሚያስተምሩና እያሳዩ የሚመሩ፣ተከራክረው የሚረቱ ባለኹለት ስለት ሰይፍ፤ ዛሬ ያ ቀርቶ የማዕርግ ስሙና ዕውቀቱ፣የምዕራብና የምሥራቅ ያህል ተራርቆ ይገኛል፤ ለምሳሌ፥ የ፬ቱ ጉባኤያት መምህር ሳይኾኑ በኣታ በመመደብ ሊቀ ሊቃውንት መባል፤ ውጤቱ፥አድልዎና ሌብነት በዘመኑ ቋንቋ“የመልካም አስተዳደር ዕጦት” ኾኖ ይገኛል፤ *** በሃይማኖት ጽናትና …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በፓትርያርኩ የደኅንነት ስጋት ጥያቄ መንግሥት የመንበረ ፓትርያርኩን ጥበቃ ያጠናክራል፤ “ዋናው መፍትሔ ለውጡን ማፋጠን ነው”/ጠ/ሚኒስትሩ/

  መዋቅርን ባልጠበቁ አቤቱታዎችና በዘገባዎች ማጨናነቅን በስጋቱ ምንጭነት ጠቅሰዋል፤ ስጋታቸውን ለጠ/ሚኒስትሩ ማቅረባቸውን ተከትሎ፣ፌዴራል ፖሊስ የጥበቃ ኀይል መደበ፤ በሰልፍ የተደገፉ አቤቱታዎች ተገቢነትና የውስጥ ጥበቃ ሥርዐቱ እንደሚፈተሽ ተጠቆመ፤ ዋናው መፍትሔ፣ ለውጥን ማፋጠንና ፈጥኖ መላሽነት እንደኾነ ጠ/ሚኒስትሩ መከሯቸው፤ ለውጥን እንደማይቃወሙና ለመሪ ዕቅዱ ተፈጻሚነት እንደሚሠሩ ለጠ/ሚሩ አረጋግጠዋል፤ “የስጋታቸው ተጨባጭነቱ ባይታየንም ለጥበቃው መተባበር ይቻላል፤ ለለውጡና ፍትሕ ዐጣሁ ለሚለው ሕዝብ እርሳቸውም …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የዲን. ዳንኤል ክብረት: “ኢትዮጵያዊው ሱራፊ” መጽሐፍ ዛሬ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ይመረቃል

ይዘቱንና ፋይዳውን የሚያስተዋውቁና የሚተነትኑ ተከታታይ መርሐ ግብሮች ይካሔዳሉ፤ በጻድቁ ማንነትና ታሪክ ላይ ላለፉት 300 ዓመታት ለተንከባለሉ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል፤ በመካከለኛው ዘመን የቤተ ክህነት እና መንግሥት ግንኙነት ታሪክ፣ የጻድቁ ሚና ይገለጻል፤ ለዛሬው የቤተ ክህነት እና የመንግሥት ግንኙነት፣ ሊወሰዱ የሚችሉ ዕሴቶች ይጠቋቆማሉ፤ *** በኢትዮጵያ፣ ኤርትራና በውጭ ባላቸው ቅቡልነት የአንድነት ዋጋቸው ይመላከታል፤ በታሪክ፣ መልክዐ ምድር፣ ሥነ ድርሳንና ሥነ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በቅ/ሥላሴ ካቴድራል ሓላፊዎች ላይ የተላለፈው የቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ ተፈጻሚ እንዲኾን ካህናትና ምእመናን ጠየቁ፤ ፓትርያርኩ በአቋማቸው እንደጸኑ ነው

በውሳኔው አፈጻጸም ላይ ቋሚ ሲኖዶሱ እና ፓትርያርኩ የተለያየ አቋም ይዘዋል፤ አጣሪ ኮሚቴ በሀገረ ስብከቱ ቢመደብም የአባላቱ መቀያየር ጥርጣሬ አስነሥቷል፤ “የዘር ጥቃት ነው” በሚል ለማዳፈን የሚደረገው ምክር በጥንቃቄ ሊታይ ይገባል፤ ከምእመናን አንዱ በፖሊስ ተወስዶና ታስሮ ቢውልም፣ በአባቶች ጥያቄ ተፈቷል፤ የፓትርያርክ አቡነ ማትያስ 7ኛ ዓመት በዓለ ሢመት እሑድ በካቴድራሉ ይከበራል፤ “ሁከት ፈጣሪ በሚል እንድንታሰር ስማችንን ለፖሊስ አስተላልፈዋል፤”/ምእመናኑ/ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአቡነ ያዕቆብን የአትላንታ ውዝግብ የሚያጣራ ልኡክ ወደ ሥፍራው ያመራል

ቋሚ ሲኖዶስ ቀደም ሲል ያሳለፈባቸውን የእግድ ውሳኔ አሻሻለው፤ የመንበረ ጵጵስናቸው/ማረፊያቸው/ ጉዳይ በዋና ምክንያት ተጠቅሷል፤ የአቡነ በርናባስ እና አቡነ ጴጥሮስ ጫና በጥንቃቄ እንዲታይ ያደርገዋል፤ *** በሰሜን አሜሪካ የጆርጅያ ቴኒሲ ሰሜንና ደቡብ ካሮላይና አልባማ ፍሎሪዳና ሚሲሲፒ አህጉረ ስብከት፣ በሊቀ ጳጳሱ ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ እና በአትላንታ ደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ካህናትና ምእመናን መካከል የተፈጠረውን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቋሚ ሲኖዶስ፣ በአድልዎና ምዝበራ አቤቱታ የቀረበባቸው የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አስተዳዳሪ እንዲነሡ ወሰነ

ጸሐፊው እና ሒሳብ ሹሟም ተነሥተዋል፤ ጉዳዩ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ እንዲጣራ አዘዘ፤ *** ሦስቱም ሓላፊዎች፣ ሕጋዊውን ሰበካ ጉባኤ በተለያዩ ስልቶች አዳክመው የካቴድራሉን ታሪካዊ የሥነ ሕንፃና የሥነ ሕይወት ቅርሶች በልማት ሰበብ በማጥፋት፣ ገንዘቡንና ንብረቱን በሕገ ወጥ አሠራር ለምዝበራ በማጋለጥ፣ በአድልዎና ጥቅመኝነት ላይ በተመሠረተ ዝውውር፣ የደመወዝና የአበል ጭማሬ ካህናትንና ሠራተኞችን በመበደል አቤቱታ ቀርቦባቸዋል፡፡ በሊቀ ሥልጣናቱ አባ ገብረ ዋሕድ ገብረ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የሰላምና ስብከተ ወንጌል ሥምሪት ቀጥሏል፤ የመጀመሪያው ዙር ተገምግሟል

አባቶች ሕዝቡን በመከራው፣በአካል ባለማጽናናታቸው ጠንካራ ትችት ተሰንዝሯል፤ የወልዲያ፣ ጅግጅጋ፣ ድሬዳዋና ጎንደር ምእመናን በአባቶች ማዘናቸውን ተናግረዋል፤ ቤተ ክርስቲያን እናትነቷን ያሳየችበትና በአርኣያነት የተጠቀሰችበት ሥምሪት ኾኗል፤ ከዘመቻ ይልቅ በጠንካራ ቅስቀሳ የታገዘና ተከታታይነት ያለው እንዲኾን ተጠይቋል፤ የኢኦተቤ ቴቪ፣ የሥምሪቱን ሒደትና አፈጻጸም በመሸፈን ቅስቀሳን ሊያግዝ ይገባል፤ በ2ኛው ዙር፥ከ17 በላይ አህጉረ ስብከት ተካተዋል፤ ከ100 ያላነሱ ልኡካን ይሳተፋሉ፤ *** በሰላምና ዕቅበተ እምነት፣ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

መንግሥት: በቅ/ሥላሴ ካቴድራል አድሏዊና መዝባሪ አስተዳደር ላይ ምርመራ እንዲያደርግ ተጠየቀ፤ ፓትርያርኩ፣ “አስተዳዳሪው አይነሣም፤ በአንገቴ ገመድ ይገባል” አሉ

“ለሰላም አደፍራሾች ምቹ ኹኔታ እንዳይፈጥር ፈጣን ርምጃ ይወሰድልን፤”/ካህናትና ሠራተኞች/ አድልዎውንና ምዝበራውን መንግሥት ጣልቃ ገብቶ እንዲመረምር ለጠ/ሚሩ አመለከቱ፤ ሊቀ ሥልጣናቱ(አስተዳዳሪው)፣ ጸሐፊውና ሒሳብ ሹሙ ከሓላፊነታቸው እንዲነሡ ጠየቁ፤ በአስተዳደሩ የተዳከመው ሰበካ ጉባኤ፣ በካህናትና በምእመናን ምርጫ እንዲዋቀር አሳሰቡ፤ በዛሬው ቋሚ ሲኖዶስ፣ ከፓትርያርኩ በቀር ሁሉም አለቃው እንዲነሣ ተስማምተው ነበር፤ *** የሀገር ክብር መገለጫና የሀገር ባለውለታዎች የመጨረሻ ማረፊያ የኾነው ታሪካዊው የመንበረ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ታሪካዊው የቅ/ሥላሴ ካቴድራል: በልማት ስም ቅርስ ሕንፃዎቹ እየወደሙ፣ ጥንታዊ ዐጸዶቹ እየተጨፈጨፉ፣ ገንዘቡና ንብረቱ እየተዘረፈ ነው፤ የአባ ገብረ ዋሕድ ጎሠኛ አስተዳደር እንዲወገድ ተጠየቀ!

በጎሠኛ አደረጃጀት ሰበካ ጉባኤውን አዳክመው ያሻቸውን የሚወስኑት አስተዳዳሪው አባ ገብረ ዋሕድ ገብረ ኪዳንና አራት የጽ/ቤት ሓላፊዎች እንዲነሡ፣ ሠራተኞችና ሰንበት ት/ቤቱ ቋሚ ሲኖዶሱን እየጠየቁ ነው፤ ፓትርያርኩ፣ “በአንድ ወገን ላይ የተነጣጠረ አቤቱታ ነው፤” በማለት ለአስተዳዳሪው በማድላታቸው በአቋም የተከፋፈለው ቋሚ ሲኖዶሱ ለመወሰን ተቸግሯል፤ ፓትርያርኩን ተቃውመው የአባ ገብረ ዋሕድ አስተዳደር መነሣት እንዳለበት አቋም የያዙት የቋሚ ሲኖዶስ አባላት፣ አቤቱታ አቅራቢዎቹን፣ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለጠቅላይ ቤተ ክህነት ሠራተኞች የለውጥ ማነቃቂያ ሥልጠና ተሰጠ፤ “በመሪ ዕቅድ ለታገዘው ኹለንተናዊ ለውጥ ማዳረሻ ይኾናል፤”/ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ/

የኹሉም መምሪያዎች እና ድርጅቶች ዋና እና ምክትል ሓላፊዎች እንዲሁም መላው ሠራተኞች የተሳተፉበት መኾኑ ልዩ ያደርገዋል፤ “ሓላፊዎችና ሠራተኞች፥ ከውሸት፣ አሉባልታና መወነጃጀል ተጠብቀው ራሳቸውን በትምህርትና ሥልጠና ሊያሻሽሉ ይገባል፤” “ያዳከሙንንና ያስነቀፉንን ድክመቶች ለይተን የለውጡን መሰናክሎች ለማስወገድና ሒደቱን ለመለካት የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ያስፈልገናል፤” “ከፖሊቲካ ራቅን እያልን ቤተ ክርስቲያንን ከተጽዕኖ ፈጣሪነትና ተጠቃሚነት ወደ ኋላ ያስቀረንበትን አካሔድ በማረም መሪነትንና ቀድሞ መገኘትን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቁልቢ ቅ/ገብርኤልን ለዓመታት የመዘበሩት ዓምባገነኑ አስተዳዳሪ ተነሡ፤ የናዝሬቱ ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለ ሃይማኖት ወልዱ ተተኩ

በጡረታ የተገለሉት አማሳኙ አስተዳዳሪ፣ ለ27 ዓመታት የገዳሙን ወርኀዊ ገቢ ከሌሎች ሓላፊዎች ጋራ ለምዝበራና ብክነት በመዳረግ ራሳቸውን አበልጽገዋል፤ ከ4 ተወዳዳሪዎች በብልጫ የተመረጡት ተተኪው አስተዳዳሪ፣ በየዓመቱ እየጨመረ ያለውን የክብረ በዓል ገቢ ከምዝበራና ብክነት እንደሚጠብቁ ታምኖባቸዋል፤ በተመሰከረለት ትምህርታቸውና ሞያቸውም፣ የማኅበረሰብ ልማትና ረድኤት ተልእኮውን የሚወጣ የትምህርትና ሥልጠና ማእከል እንደሚያደርጉት ተስፋ ተጥሎባቸዋል፤ ስብከተ ወንጌሉ በመዳከሙና እና የሰንበት ት/ቤቱ ባለመጠናከሩ፣ የአካባቢው …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የድሬዳዋ ሀ/ስብከት: በጅምላ የታሰሩ ወጣቶች በፍትሕና ዕርቅ እንዲፈቱ ጠየቀ፤ በቤተ ክርስቲያን ላይ ቀጣይ የትንኮሳና ጥቃት ስጋቶች እንዳሉት ጠቆመ

የጥምቀትን በዓል ያደመቁ በርካታ ወጣቶች ጭምር ያለጥፋታቸው እየታፈሱ ታስረዋል፤ በታቦታትና በምእመናን ላይ ድንጋይ የወረወሩ ነውጠኞች ያልተለዩበት ጅምላ ርምጃ ነው፤ “ምእመናን፥ ምን አጠፋን፣ ማንንስ ጎዳን በማለት በኀዘንና በልቅሶ ፍትሕ እየጠየቁ ነው፤” ከእምነት አባቶችና ከሀገር ሽምግሌዎች ጋራ፣ በፍትሕና በዕርቅ መንገድ እንዲፈቱ ጠየቀ፤ *** በቤተ ክርስቲያንና በምእመናን ላይ ቀጣይ የትንኮሳና የጥቃት ስጋቶች እንዳሉት ጠቆመ፤ ከጉዳት በፊት ክትትሉ እንዲጠበቅና …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በቋሚ ሲኖዶስ የተመደቡት የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሓላፊዎች ዛሬ ከጽ/ቤቱ ሠራተኞች ጋራ ይተዋወቃሉ፤ ትኩረትንና ፈጣን ማስተካከያን የሚሹ ተግባራት ይጠብቋቸዋል

አዲሱ ሥራ አስኪያጅ ለምደባው ፍላጎት ባለማሳየታቸው በማግባባት ዘግይቷል፤ መልአከ ሕይወት ቀለም ወርቅ ዓለሙ፣ የሰው ኀይል አስተዳደር ሓላፊ ኾነዋል፤ መልአከ ብርሃን ሩፋኤል የማነ ብርሃን፣ለሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ሓላፊነት ተመደቡ፤ ያገረሸው ምዝበራና የተጓተቱ ሥራዎች ትኩረትንና ፈጣን ማስተካከያን ይሻሉ፤ *** ቋሚ ሲኖዶስ ባለፈው ሳምንት የመደባቸው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ረዳት ጳጳስ እና ሥራ አስኪያጅ፣ ዛሬ ዓርብ፣ የካቲት 1 ቀን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ልዩ ሀ/ስብከት አ/አበባ: የመጀመሪያው መነኰስ ሥራ አስኪያጅ መ/ር አባ ሞገስ ኀ/ማርያም

በድጓ እና ቅዳሴ አስመስክረዋል፤ ቅኔን ተምረዋል፤ በነገረ መለኰት የመጀመሪያ ዲግሪ ከመንፈሳዊ ኮሌጅ በማዕርግ ተመርቀዋል፤ በተለያዩ ጊዜያት የአስተዳደር ሥልጠናዎችን ወስደዋል፤ ከአዲስ አበባ 30 ኪ.ሜ ርቀት በምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ወልመራ ወረዳ የሚገኘውን የመናገሻ ዓምባ ማርያም እና የጋራው መድኃኔዓለም የአንድነት ገዳምን እንዲሁም የኮሎቦ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን፣ ከሐምሌ ወር 2004 ዓ.ም. ጀምሮ በመምህርነት/በአስተዳዳሪነት/ እየመሩ ይገኛሉ፤ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ: በአ/አበባ ሀ/ስብከት የፓትርያርኩ ረዳት ጳጳስ፤ የመናገሻ ቅ/ማርያም አበ ምኔት አባ ሞገስ ኀ/ማርያም ሥራ አስኪያጅነት ተመደቡ

ብፁዕነታቸው፣ የጉራጌ ሀገረ ስብከትን እንደያዙ እስከ መጪው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ድረስ እየመሩ ይቆያሉ፤ ቋሚ ሲኖዶሱ፣ እስከ ምሽት ባዋለው ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባው፣ የመናገሻ ቅድስት ማርያም ገዳም አስተዳዳሪ የኾኑትን አባ ሞገስ ኀይለ ማርያምን፣በጊዜያዊ ሥራ አስኪያጅነት መድቧቸዋል፤ ቅዱስ ፓትርያርኩ፣ “የምጠቁመው ሰው የለኝም፤” ማለታቸውን ተከትሎ ከቋሚ ሲኖዶሱ አባላት የተጠቆሙት አባ ሞገስ፣ ያለልዩነት በሙሉ ድምፅ ነው የተመደቡት፤ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቋሚ ሲኖዶስ: ለአ/አበባ ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅ ይመድባል፤ ተቀባይነት የሌለው እንዳይኾን ሊጠነቀቅ ያስፈልጋል!!!

“ለቦታው የሚመጥን ሰው የሚያስገኝ የተሟላ የመመዘኛ መስፈርት አልተዘጋጀም፤”  “አንዱ ለሌላው ሰው እየላከ ሁሉም የእኔ የሚለውን ለማስመደብ እየተሯሯጠ ነው፤” “ከቡድነኝነት ይልቅ መዋቅራዊ መፍትሔ የሚሻው ሀ/ስብከት ገና ብዙ መሥዋዕት እንደሚጠይቅ ያመለክታል፤“ *** ቋሚ ሲኖዶስ፣ በዛሬ ዓርብ፣ ጥር 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባው እየተነጋገረባቸው ከሚገኙ ዐበይት አጀንዳዎች ቀዳሚው፣ የፓትርያርኩ ልዩ ሀገረ ስብከት ለኾነው አዲስ አበባ፥ ጊዜያዊ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቋሚ ሲኖዶስ: በተሐድሶ ኑፋቄ የተጠረጠሩትን አቡነ ያዕቆብን ከአትላንታ አብያተ ክርስቲያን አገደ! “ከሲኖዶሳዊ አንድነት ወደ ሲኖዶሳዊ ማጥራት?!”

የግዛቲቱ ካህናትና ምእመናን፣ ከጥቅምቱ ምደባ በፊትና በኋላ አቤቱታ ሲያሰሙ ቆይተዋል፤ እመቤታችንን ከሚነቅፉና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን ከሚያቃልሉትጋ ግዴለሽና ተባባሪ ኾነዋል፤ በቅዳሴ መካከል የጳጳሱንና የደጋፊዎቻቸውን ጭፈራ የሚያሳይ ቪዲዮ በማስረጃነት ተካቷል፤ ከደጋፊቻቸው ጋራ ምእመኑን እየከፋፈሉ ባነፀው ቤተ ክርስቲያን እንዳይገለገል አውከውታል፤ *** ችግሩ ከአትላንታ ጆርጂያ አልፎ በአምስት ግዛቶች አብያተ ክርስቲያንም ዘንድ ተስፋፍቷል፤ ቅዱስ ሲኖዶስ፣ በእውነት የሚጠብቅ ርቱዕ አባት እንዲመድብ ካህናቱና ምእመናኑ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የባሕረ ጥምቀት ይዞታዎቻችን በልማት ሰበብ እየተሸራረፉና እየተጣበቡ ነው፤ በበዓሉ ትውፊት፣ ማኅበራዊ ሚና እና በቱሪዝሙ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ይታሰብበት!

ከበዓል ማክበር ባለፈ የቤተ ክርስቲያን ልማትን የማይፈቅዱ የመንግሥት አካላት አሉ፤ የቤተ ክርስቲያን አመራርም፣በጥቃቅን ሥራ እየተጠመደ መብቷን ሊያስከብር አልቻለም፤ በዘላቂነት መንቀሳቀስ እንጂ ለበዓል ማጽዳት፣ ማስዋብና መጠቀም ብቻ በቂ አይደለም፤ ቤተ ክርስቲያን በቋሚ ይዞታነት ልትረከባቸው፣ልትጠብቃቸውና ልትከባከባቸው ይገባል፤ አካባቢን ያገናዘበ የማስዋብና የመጠበቅ ሥራ ለመሥራት ዝግጁነቷን ማሳየት አለባት፤ በዓሉን የሚያደምቀው የምእመኑና የወጣቱ ተነሣሽነት በይዞታ ማስከበሩም ይጠናከር፤ *** ጃንሜዳ፣ በየአቅጣጫው …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቅዱስ ፓትርያርኩ የበዓለ ጥምቀት ጉብኝታቸውን አቋርጠው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ፤ “በጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት እንዲያከብሩ ኹኔታው ተመቻችቷል”

ፕሮቶኮሉ፣ ከሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ጋራ የፈጠሩት አለመግባባት በምክንያት ተጠቅሷል፤ የመስተንግዶ ወጪ ጫና በመነሻነት ቢጠቀስም፣ ጉዞው ከጅምሩ በአግባቡ የታቀደ አልነበረም፤ ከጥር 5 እስከ 14 ታቅዶ የተሰናከለው ጉዞ፥ የሰላም፣ የበረከትና የገጽታ ግንባታ ይዘት ነበረው፤ በግለሰቦች የሚወሰኑ የፓትርያርኩን ጉዳዮች በተቋማዊነት የማሻሻል አስፈላጊነትን አሳይቷል፤ የቅዱስነታቸውን የፕሮቶኮል ጉዳዮች፣ በሞያተኛ ሓላፊ መምራቱም ሊታሰብበት ይገባል፤ *** ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ፣ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢየሩሳሌም ገዳማትን በሚያውኩ ‘መነኰሳት’ ላይ የተወሰደውን ርምጃ የሚያጣራ የቋሚ ሲኖዶስ ልኡክ ወደ እስራኤል አቀና

በሁከት ፈጣሪነት በተሰናበቱ አራት መነኰሳት ላይ የተወሰደውን ርምጃ ያጣራል፤ የተባረሩት መነኰሳት ውሳኔውን በመቃወም ለቅ/ፓትርያርኩ አቤቱታ አቅርበዋል፤ “በፖለቲከኞች ምክርና በሊቀ ጳጳሱ ወገንተኝነት የተላለፈ ውሳኔ ነው፤”/የተባረሩት/ “ከኮፕቶች ፈተና ለይተን በማናየው ዐመፀኝነት ገጽታችንን አበላሽተዋል፤”/ገዳሙ/ *** በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳማትን በአድማና በፀብ እያወኩ ሊቀ ጳጳሱንና አበው መነኰሳትን በመደብደብ ጉዳት ባደረሱ አራት መነኰሳት ላይ የተወሰደውን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የአኵስም ጉብኝት መስተጓጎል: የመንግሥት አመቻች አካልና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ በየበኩላቸው የሰጡት ምላሽ

“ተጠያቂው የትግራይ ክልል ሳይኾን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፤ከዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ጀምሮ ጉብኝቱን ለማመቻቸት ክልሉ ፈቃደኛና ዝግጁ ነው፤ አኵስሞችም ቅዱስነታቸው ከውጭ ከተመለሱ ጀምሮ ኮሚቴ አቋቁመውና ጥሪ አቅርበው ጉብኝታቸውን ሲጠባበቁ ነበር፤”/የጉብኝቱ አመቻች መንግሥታዊ አካላት/ “የጎንደሩን ጉብኝት ያመቻቹት የቅዱስነታቸው ቤተሰቦች ናቸው፤ በቤተሰቦቻቸው እጅ ነው ያሉት፤ የአየር ትኬት እገዛለሁ፤ አበል እከፍላለሁ፤ትራንስፖርት አመቻቻለሁ፤ የእኔ ድርሻ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ጥምቀትን በጎንደር ያከብራሉ

ከስደት መልስ ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያ ጉብኝታቸው ነው፤ ጉብኝታቸውን ከአኵስም ለመጀመር የተያዘው ዕቅድ አልተሳካም፤ *** ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ከ26 ዓመታት ስደት ወደ ሀገር ከተመለሱ በኋላ ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን በጎንደር የሚጀምሩ ሲኾን፣ በዓለ ጥምቀትንም በዚያው ያከብራሉ፡፡ ቅዱስነታቸው ዛሬ ማለዳ፥ ከብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ፣ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ፣ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ደቀ መዛሙርት በአስተዳደሩ ላይ ያቀረቡት ጥያቄና ቋሚ ሲኖዶሱ አጽድቆ ርምጃ የወሰደበት የአጣሪ ልኡካን ሪፖርት ሙሉ ቃል

የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳሱን ከፈራሚነት ከማግለል አንሥቶ በ9 የዩኒቨርሲቲው ሓላፊዎችና ሠራተኞች ላይ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ የተላለፈው ከቦታቸው የማንሣትና የማስተካከል ውሳኔ፣ ከዛሬ ጀምሮ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ወጪ እየኾነ እንዲደርሳቸው እየተደረገ ነው፤ ደቀ መዛሙርቱ፥ውሳኔው ተፈጻሚ እስኪኾንና በጊዜያዊነት ከተመደቡት ሓላፊዎች ጋራ በቀጣይ ኹኔታ ላይ ግልጽ ውይይት እስክናደርግ ድረስ ወደ ትምህርት አንመለስም፤ ብለዋል፤ ከአቋረጡ ወር አልፏቸዋል፤ በጸሎት ቤቱ እንዳይገለገሉ ታግደው …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአ/አበባ ሀ/ስብከት ምደባ: በመስፈርት እንጂ በቲፎዞ እንደማይኾን ቋሚ ሲኖዶስ ገለጸ፤ “አስነዋሪ ነው፤ በግለሰቦች ጥቆማና ፍላጎት የሚኾን አይደለም፤”/ብፁዓን አባቶች/

ማኅበረ ካህናት ነን ባዮች፣ “እነእገሌ ይኹኑልን” በማለት ለቋሚ ሲኖዶስ አባላት እና ለመንግሥት አካላት ወረቀት አሠራጭተዋል፤ “ሊቀ ጠበብት ኤልያስ ተጫነን ለሥራ አስኪያጅነት አቅርበዋል፤ ለሰው ሀብት አስተዳደር፣ ለሒሳብ እና በጀት፣ ለካህናት አስተዳደርም ደልድለዋል፤” “ጫፍ ወጥተው ነው እየሔዱ ያሉት፤ ሊቀ ጳጳስ ሳይቀር መድበዋል፤ ቀልድ ነው፤ ተቀባይነት የለውም፤ መስፈርት አውጥተን ነው የምንሔድበት፤” /የቋሚ ሲኖዶስ አባላት/ የሥራ አስኪያጅ እና የሰው …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለአ/አበባ ሀ/ስብከት: ሥራ አስኪያጅ እና የሰው ኃይል አስተዳደር ሓላፊ ሊኾን የሚገባው ማን ነው? የሹመቱ ውትወታና ፍጥጫ

የትምህርት ዝግጅቱ፣ የሥራ/የአገልግሎት ልምዱ፣ ሓላፊነቱና ተግባሩ፤ *** ለሥራ አስኪያጅነት፡- የሰዓሊተ ምሕረት ቅ/ማርያም ካቴድራል አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃናት ክብሩ ገብረ ጻድቅ እና የመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ መ/ር አባ ገብረ ሥላሴ በላይ ስማቸው በጒልሕ እየተነሣ ነው፤ የፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ሓላፊዎች በአንድ በኩል፣ የጠቅላይ ጽ/ቤቱ ሓላፊዎች በሌላ በኩል በድጋፍና በተቃውሞ ውትወታ እና ፀረ ውትወታ ተፋጠዋል፤ *** ሰራቂነትንና መዝባሪነትን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በልደተ ክርስቶስ: በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ፍጹም ሰላም ተበሠረ፤ በሰውና በሰው መካከል ያለው ሰላም ግን እክል እያጋጠመው ነው፤ መወያየትና አንድነታችንን መጠበቅ ይገባናል-ቅ/ፓትርያርኩ

የሰላም ጸጋ፣ አምላካዊ ሀብት ቢኾንም፣ በአግባቡ ካልተያዘ በሰዎች ድርጊት ሊወሰድ እንደሚችል ቅዱሳት መጻሕፍት ያስረዳሉ፤ እኛም በተጨባጭ የምናየው ሐቅ ነው፤ የሀገራችን ሰላም ፈተና እያጋጠመው ያለው፣ በፖሊቲካ ኃይሎች ሽኩቻና አንዱ አንዱን ጥሎ ለማለፍ የሚደረገው ቅድድሞሽ ያስከተለው ችግር እንደኾነ አሌ የማይባል ሐቅ ነው፤ ሁሉም የፖሊቲካ ኀይሎች ሰፊ የውይይት መድረክ በመክፈት በሀገር አንድነትና በሰላም መጠበቅ፣ በዜጎች እኩልነትና ሰብአዊ መብት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቋሚ ሲኖዶስ: የቅ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲን ሊቀ ጳጳስ ከፈራሚነት አገለለ፤ 5 ሓላፊዎችን አነሣ፤ ዋና ዲን እንዲሾም ወሰነ፤ የኑፋቄ ተጠርጣሪዎቹን ‘መምህርና ደቀ መዝሙር’ አገደ!

ዋናው ዲን በውድድር እስኪቀጠር፣ቀሲስ ዶ/ር መብራህቱ ኪሮስ በጊዜያዊነት ተመደቡ፤ አረጋዊውን የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስን ከፈራሚነት አገለለ፤ አካዳሚክ ዲኑ መ/ር ግርማ ባቱ፣ አስተዳደር ም/ል ዲኑ ሰሎሞን ኀይለ ማርያም፣ የቤተ መጻሕፍቱ ሓላፊ ብርሃኔ ገብረ ጻድቃን፣ ሬጅስትራሩ እና ጠቅላላ አገልግሎቱ ከሓላፊነታቸው እንዲነሡ ወሰነ፤ በተነሡት ም/ል አስተዳደር ዲን ቦታ፣ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የልማትና ዕቅድ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቋሚ ሲኖዶስ: ከልደት በዓል በኋላ የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅን ይመድባል

ሓላፊዎቹ ተመድበው አሠራሩ እስቲቃና ቅጥርና ዝውውር እንዳይፈጸም አገደ፤ ከ13 በላይ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎችን፣ ዝውውር አጸድቋል፤ ለደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት፣ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ተክለ ጊዮርጊስ ተመደቡ፤ *** ቋሚ ሲኖዶስ፣ ትላንት ከቦታቸው የተነሡትን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሦስት ሓላፊዎች የሚተኩ የፓትርያርኩ ረዳት ጳጳስ፣ ሥራ አስኪያጅ እና የሰው ኃይል አስተዳደር ሓላፊ፣ ከልደት በዓል በኋላ፣ በቀጣዩ ሳምንት ረቡዕ፣ ጥር …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቋሚ ሲኖዶስ: በአ/አበባ የፓትርያርኩ ረዳት ጳጳስንና ሥራ አስኪያጁን ጨምሮ 3 ሓላፊዎችን አነሣ፤ በሒሳብና በጀት ሓላፊውና በኮሌጁ ጉዳይ እየተነጋገረ ነው

ቋሚ ሲኖዶሱ፣ ዛሬ ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 23 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲያካሒድ በዋለው መደበኛ ስብሰባው፥ብልሹ አሠራርንና ምዝበራን እንዲያስወግዱና ሀገረ ስብከቱን አረጋግተው እንዲመሩ የተሰጣቸውን ሓላፊነት መወጣት አልቻሉም ያላቸው፦ ረዳቱ ብፁዕ አቡነ አረጋዊ፣ ሥራ አስኪያጁ መ/ር ይቅርባይ እንዳለ እና የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ሓላፊው መጋቤ ጥበባት ሲያምር ተክለ ማርያም እንዲነሡ ወስኗል፡፡ *** ለመንበረ ፓትርያርኩ እና ለመንግሥት፣ ለሳምንታት አቤቱታ ሲቀርብ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የጽጌ ከበረን የገርጂ ጊዮርጊስ ዝርፊያ ያረጋገጠው ሪፖርት ሙሉ ቃል፤ መዝባሪ የሚሾምበት፣ ምዝበራን ያጋለጠ የሚንገላታበት የፓትርያርኩ ልዩ ሀ/ስብከት-አ/አበባ ውድቀት እና ውድቀት!!!

ከደረጃ ዝቅ ብሎ እንዲመደብና በሕግም እንዲጠየቅ ልኡኩ ለጠቅላይ ጽ/ቤቱ የውሳኔ ሐሳብ ቢያቀርብም፣ በዚያው በእልቅናው ወደ ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ተዛውሯል፤ ዛሬ ቅዳሜ፣ ወደ ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ለመግባት ቢቋምጥም፣ በፀረ ሙስና እና ፀረ ኑፋቄ አቋም ከሚታወቁት ምእመናን ከፍተኛ ተቃውሞ እንደሚገጥመው ይጠበቃል፤ ማጣራቱ እንዲካሔድ ያዘዘው ቋሚ ሲኖዶስ ሳያውቅና ሳይወስን፣ በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት አቅራቢነትና በፓትርያርኩ መመሪያ የተደረገ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በፓትርያርኩ መመሪያ: የገርጂ ጊዮርጊሱ ዘራፊ ጽጌ ከበረ ወደ ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ተዛወረ፤ የተሐድሶው ቃል አቀባይ ግርማይ ሓዲስ የሀ/ስብከቱ ሒሳብና በጀት ሓላፊ ኾነ

ጎሠኝነትን የሚከተለውና የሕግ ተጠያቂነትን፣ ሃይማኖተኝነትንና ሞያዊነትን ሰለባ ያደረገው ምደባ፣ የሀገረ ስብከቱን ዕጣ ፈንታ ለስጋት ዳርጎታል፤ ትላንት ወደ ቁልቢ የተጓዙት ፓትርያርኩ በሌሉበት፣ ዛሬ ተሰብስበው በጉዳዩ የመከሩበት የቋሚ ሲኖዶስ አባላት፣ ሲመለሱ ሊሞግቷቸው ወስነዋል፤ ******** ‘ሊቀ ማእምራን’ ጽጌ ከበረ 104ሺሕ152 ካሬ ሜትር ይዞታውን በካሬ 7 ብር ከ3 እስከ 9 ዓመት እያከራየ መዝብሯል፤ ለመናፍቃን አሳልፎ ሰጥቷል፤ በርካታ እናቶችንና እኅቶችን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ: ወደ ዩኒቨርሲቲ ያደገበት ሒደት ግልጽነት እንደሚጎድለው አጣሪ ልኡኩ ጠቆመ፤ ለደቀ መዛሙርቱ ጥያቄ ባቀረበው መፍትሔ ላይ ቋሚ ሲኖዶስ ነገ ይወስናል

ያለቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በፓትርያርኩ ደብዳቤ ብቻ ዩኒቨርሲቲ መባሉ፣ ሕግንና አሠራርን ይጥሳል፤ ከተጨባጩ የኮሌጁ ኹኔታ ጋራም አይጣጣምም፤ በፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት የተቋቋመውና በቋሚ ሲኖዶስ ቃላዊ ይኹንታ የተሰጠው አጣሪ ኮሚቴ፣ በ12 የግንዛቤ ነጥቦችና በ14 የመፍትሔ ሐሳቦች የተቀነበበ ሪፖርቱን አቅርቧል፤ ለኮሌጁ የተጠሪነት ችግር የጠቆመው መፍትሔ የለም፤ አረጋዊውን የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ የሚያግዝ ባለሙሉ ሥልጣን ዋና ዲን ከመሾም ጀምሮ፣ በስግብግብነት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢየሩሳሌም ገዳማት አስተዳደር: አራት ዋልጌ የስም መነኰሳትን ከአገልግሎት አገደ፤ ከማኅበሩ ለየ

ውሳኔውን ለቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት እና ለእስራኤል የሃይማኖት ጉዳዮች ሚ/ር አስታውቋል፤ ለ15 ቀን በገዳሙ አካባቢ እንዳይደርሱ ተከለከሉ፤ የተጎዱት መነኰሳት በሕግ ይጠይቋቸዋል፤ በእስራኤል መንግሥት የታደሰውን የቅ/ሚካኤል ቤተ መቅደስ ተረከበ፤ አገልግሎቱን ቀጥሏል፤ *** በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳማትን እያወኩ ሊቀ ጳጳሱንና ሌሎች አበው መነኰሳትን በመደብደብ ጉዳት ያደረሱ አራት ዋልጌ የስም መነኰሳት ታገዱ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢየሩሳሌም የገዳማቱ ሊቀ ጳጳስ እና አባቶች: በዋልጌ የስም መነኰሳት ተደበደቡ፤ “ለሕይወታችን ያሰጋሉ፤ መንግሥት ርምጃ ይውሰድ” ሲሉ ጠየቁ

ቄሰ ገበዙ አባ ወልደ ሩፋኤል ገብረ ጻድቃን፣ ክህነታቸው ያልተረጋገጠና በገዳሙ ማኅበር ያልታወቁ ግለሰቦችን ወደ መቅደሱ በማስገባት ሥርዓቱን አስደፍሯል፤ ለግብዝና የተመረጠበትን ጊዜ እንደጨረሰና ሓላፊነቱን በአግባብ ባለመወጣቱ ሌላ መመረጥ እንዳለበት የተናገሩትን ሊቀ ጳጳሱን ብፁዕ አቡነ እንባቆምን አንቆ ደብድቧል፤ ባለመታዘዝና በዐመፀኛነቱ የታወቀው አባ ተስፋ ማርያም ይኅደጎ፣ የብጥብጡ ቆስቋሽ ሲኾን፣ በ“ቦርደር” የገባው አባ ገብረ እግዚአብሔር ተስፋይ ደግሞ በአበርነት ተሳትፏል፤ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ፓትርያርኩ ከሞስኮ ጉዟቸው ፈጥነው ተመለሱ፤ በቀድሞው ርእሰ ብሔር ቀብር ላይ ይገኛሉ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሞስኮ በረራውን ዳግም መጀመሩን ምክንያት በማድረግ በአዘጋጀው መርሐ ግብር ከትላንት በስቲያ ምሽት ወደ ሩስያ ያቀኑት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ለመልስ ጉዞ ከታቀደው ጊዜ ፈጥነው ዛሬ ማለዳ ወደ አዲስ አበባ የተመለሱ ሲኾን፤ ከቀኑ 10፡00 ላይ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በብሔራዊ ክብር በሚፈጸመው የቀድሞው ርእሰ ብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ እንደሚገኙ ታውቋል፡፡ ቀድሞ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በቀድሞው ርእሰ ብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት የፓትርያርኩ አለመገኘት ጥያቄ አስነሣ

ለቤተ ክርስቲያንም ላደረጉት አስተዋፅኦ አክብረው ሊሸኙ ይገባ እንደነበር ተገልጿል፤ ባለፈው እሑድ በቤታቸው ተገኝተው፣ሐዘናቸውን ገልጸው አጽናንተዋል፤ ተብሏል፤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሞስኮ በረራ ዳግም መጀመር ወደ ሩስያ ተጉዘዋል፤ በኹለቱ አብያተ ክርስቲያናት ግንኙነት፣ብዙ ቱሪስቶችን ለማምጣት ታስቧል፤ *** ኹለተኛው የኢፌዴሪ ርእሰ ብሔር ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ቀብር፣ ነገ ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 10 ቀን 2011 ዓ.ም. በብሔራዊ ክብር፣ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለ3ኛ ጊዜ አላግባብ የተመደበው የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሒሳብና በጀት ሓላፊ መዝባሪው ኤልያስ ተጫነ ለ3ኛ ጊዜ ታገደ!

ሥራው በዋና ክፍሉ ምክትል ሓላፊ እየተከናወነ ይቆያል፤ “በሕገ ወጥ የአስተዳዳሪዎች ዝውውር ችግር ፈጥሯል፤” “የትላንትናውን ብልሹ አሠራር የሚያባብስ ነው፤”/የእገዳው ደብዳቤ/ ለ3ኛ ጊዜ መመደቡ፣“የአ/አበባ ሀ/ስብከት እንዘጭ እንቦጭ” ተብሎ ነበር፤ *** በአዲስ መልክ በተካሔደው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ክፍል ሓላፊዎች ምደባ፣ ለሦስተኛ ጊዜ አላግባብ ተመልሶ የሒሳብና በጀት ዋና ክፍሉ ሓላፊ ኾኖ የተመደበው መዝባሪው ሊቀ ጠበብት ኤልያስ ተጫነ፣ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቅ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ: “ጽኑ ሕመም” ላይ ነው! ደቀ መዛሙርቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ድጋፍ ጠየቁ፤ ትምህርት ካቋረጡ ከሳምንት በላይ ተቆጥሯል

እስከ ቅዱስ ሲኖዶስ ድረስ በተደጋጋሚ የቀረቡ አስተዳደራዊና አካዳሚያዊ ጥያቄዎቻቸው ሰሚ አጥተዋል፤ እንደ ሌሎች ኮሌጆች ኹሉ፣ለጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተጠሪ ኾኖ በበላይነት እንዲከታተለው አመለከቱ፤ አረጋዊው ሊቀ ጳጳስ በክብር እንዲነሡና አቅመ ቢስ አመራሮች በአፋጣኝ እንዲወገዱ ደቀ መዛሙርቱ ጠየቁ፤ ከነገ ጀምሮ፣ጥቅመኛ ሓላፊዎችንና ሠራተኞችን በማገድ ቢሮዎችን የማሸግ ርምጃ እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ፤ ጭቁን መምህራንና ሠራተኞች እንዲሁም የማታ ደቀ መዛሙርት፣ ጥያቄዎቻቸውን እንደሚደግፉ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቅ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ: “ጽኑ ሕመም” ላይ ነው! ደቀ መዛሙርቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ድጋፍ ጠየቁ፤ ትምህርት ካቋረጡ ከሳምንት በላይ ተቆጥሯል

እስከ ቅዱስ ሲኖዶስ ድረስ በተደጋጋሚ የቀረቡ አስተዳደራዊና አካዳሚያዊ ጥያቄዎቻቸው ሰሚ አጥተዋል፤ እንደ ሌሎች ኮሌጆች ኹሉ፣ለጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተጠሪ ኾኖ በበላይነት እንዲከታተለው አመለከቱ፤ አረጋዊው ሊቀ ጳጳስ በክብር እንዲነሡና አቅመ ቢስ አመራሮች በአፋጣኝ እንዲወገዱ ደቀ መዛሙርቱ ጠየቁ፤ ከነገ ጀምሮ፣ጥቅመኛ ሓላፊዎችንና ሠራተኞችን በማገድ ቢሮዎችን የማሸግ ርምጃ እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ፤ ጭቁን መምህራንና ሠራተኞች እንዲሁም የማታ ደቀ መዛሙርት፣ ጥያቄዎቻቸውን እንደሚደግፉ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቤተ ክርስቲያን: አገር አቀፍ የሰላም እና ስብከተ ወንጌል ስምሪት ልታካሒድ ነው

ሥልጠናን፣ሕዝባዊ ውይይትንና ዕቅበተ እምነትን ያካተተ ስምሪት ነው፤ እስከ ታኅሣሥ መጨረሻ ድረስ፣52 አህጉረ ስብከትን ለማዳረስ ታቅዷል፤ በወቅቱ ፈተናዎች፥የካህናትና የወጣቶች መብትና ግዴታ ላይ ያተኩራል፤ በሰማዕትነትና በሚዲያ አጠቃቀም ረገድ ኦርቶዶክሳዊውን ወጣት ያነቃል፤ *** ከ9ሚ. ብር በላይ በጀት ተመድቧል፤250 ጠቅላላ ልኡካን ይሳማሩበታል፤ በእያንዳንዱ ስምሪት በሊቀ ጳጳስ የሚመሩ 5፣ 5 ልኡካን ይሳተፉበታል፤ ዓላማውን የሚያስፋፉ ንኡሳን ኮሚቴዎች በየአህጉረ ስብከቱ ይቋቁማሉ፤ ካህናትና …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በደቡብ ክልል የቤተ ክርስቲያንን መብት የሚጋፉ ባለሥልጣናት ተጽዕኖ እንዲቆም ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ አሳሰቡ፤“አማራጩ ራስን አጠናክሮ መገኘት ብቻ ነው”

ከባለሥልጣናቱ አንዳንዶቹ፣ የሃይማኖት ሰባክያን እና ሓላፊዎች ናቸው፤ በሆሳዕና እና በከምባታ፣ ሕጋዊ የባሕረ ጥምቀት ይዞታችንን እያወኩ ነው፤ “ጥቃትን የምንቋቋመው የመከላከል አቅምን በአንድነት በማጠናከር ብቻ ነው” በ1.5 ሚ. ብር ወጪ የአብነት ት/ቤት ለመሥራት ዝግጅት እየተደረገ ነው፤ *** በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች በቤተ ክርስቲያናችን አገልጋይ ካህናት እና ምእመናን ላይ እየተሰነዘረ ያለውን ጥቃትና ጭፍጨፋ መቋቋም የምንችለው፣ የመከላከል አቅማችንን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የግራኝ አሕመድ ጊዜ እንዳያገረሽ – ቤተ ክርስቲያናችን ዘመቻ ፊልጶስን ልታውጅ ይገባታል

(ዜና ቤተ ክርስቲያን፤ ርእሰ አንቀጽ፣ ጥቅምት እና ኅዳር ፳፻፲፩ ዓ.ም.) በአሁኑ ጊዜ ኹሉም የራሱን እምነት በሰላም ማራመድ ሲገባው በተቃራኒው ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ በኹለት ግንባር በመካሔድ ላይ ይገኛል – የፀረ ክርስትናው ቡድን ውድመት እና የሐሳውያን መናፍስት የቅሠጣ ዘመቻ፤ በሰባክያነ ወንጌል እጥረትና በአባቶች ቸልተኝነት፣ በደቡብ እና በምዕራብ ኢትዮጵያ አህጉረ ስብከት የሚገኙት አብያተ ክርስቲያን እየተዘጉ ናቸው፤ ምእመናንንም በነጣቂ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

“የአንዳንድ አካባቢዎች የሰላም ዕጦት ለወደፊቱ ያሰጋል” ያለው ቅዱስ ሲኖዶስ ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ ዐወጀ፤ ምልዓተ ጉባኤውን ባለ15 ነጥቦች መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ

ዐበይት ነጥቦች፡- በአንዳንድ አካባቢዎች የሚታየውና በቀላሉ የሚገታ የማይመስለው የሰላም ዕጦት ወደፊት አስቸጋሪ ኹኔታዎች እንዳይከሠቱ ስለሚያሰጋ፣ የወንጌል ሥምሪት ተዘጋጅቶ ትምህርተ ወንጌል ተጠናክሮ እንዲሰጥ፤ ከዚህም ጋራ ከኅዳር 1 እስከ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ በመላው አብያተ ክርስቲያን ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ መመሪያ አስተላልፏል፤ የቤተ ክርስቲያኒቱን ተልእኮ ለማስፋት ከላይ እስከ ታች የሚተገበር የኹለንተናዊ ለውጥ መሪ ዕቅድ ተዘጋጅቶ የቀረበ ስለኾነ፣ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በቅ/ሲኖዶስ አዲስ የአህጉረ ስብከት አደረጃጀት በውጭና በአገር ቤት የብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ስምና ምደባ ዝርዝር

ማስታወሻ፡- በቀደመው ዘገባ፣ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ፣ በመካከለኛው ካናዳ ሀገረ ስብከትም እንደተመደቡ የተገለጸው፣ ብፁዕነታቸው በሀገር ውስጥ ብቻ ለመመደብ ለምልዓተ ጉባኤው ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት በመለወጡ የሶማሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብቻ ኾነው ተመድበዋል፤ በተጨማሪም፣ በቦልቲሞር የመካነ ሰላም ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ – የፐልስንቫንያ ስቴት ሊቀ ጳጳስ፤ ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ – በሮቸስተር የኪዳነ ምሕረት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኮፕቲኮች በፈጠራ መረጃ በዴር ሡልጣን ባለቤትነት ላይ ከሚያካሒዱት ትንኮሳ እንዲታቀቡ ቅ/ሲኖዶስ አሳሰበ

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ መላው ኢትዮጵያውያን ትንኮሳውን ለመቃወምና ከግብጽ ያልተመለሱ ይዞታዎችን ለማስመለስ እንዲተባበሩ ጥሪ አቀረበ፤ የእስራኤል መንግሥት በቃሉ መሠረት፣ በቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ ላይ ጥገና በመጀመሩ አመሰገነ፤ ጥገናው ኹሉንም ይዞታዎች እንዲያካትት ጠየቀ፤ “ዴር ሡልጣን፣ የኢትዮጵያ የነበረና ምንጊዜም የኢትዮጵያ ኾኖ የሚቆይ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሳችን ነው፤” *** የግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባላት፣ ጥንታውያንና ታሪካውያን ይዞታችን በኾኑት የዴር …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሰበር ዜና – ቅዱስ ሲኖዶስ: የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ መናፍቁን አእመረ አሸብርን አውግዞ ለየ!!

ሊቃውንት ጉባኤ ስለ ኑፋቄው ያቀረበውን 17 ገጽ ጽሑፍ መርምሮ አወገዘው፤ ሥልጣነ ክህነቱ እንዲታገድ፣ መስቀሉ እንዲነጠቅ፣ ካባው እንዲገፈፍ አዝዟል፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበርም፣የሚሠራበት ቅጥርና ውክልና መነሣት አለበት፤ “መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው” በሚል ባሳተመው መጽሐፍ ኑፋቄውን ገልጿል፤ ባለፈው ነሐሴ፣ ኑፋቄውን በኅቡእ ሲያስፋፋ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ታስሮ ነበር፤ “በኦርቶዶክሳዊነት ውስጥ የለበትም፤ ከሃይማኖቱ ፈጽሞ ወጥቷል፤”/ጉባኤው/ ከቅኔ ቤት እስከ ሊቃውንት ጉባኤ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቅዱስ ሲኖዶስ: በአህጉረ ስብከት ድልደላ እና በብፁዓን አባቶች ምደባ ይወስናል፤ ምልዓተ ጉባኤውን ዛሬ ያጠናቅቃል፤ ከቀትር በኋላ መግለጫ ይሰጣል

ከጥቅምት 12 ቀን ጀምሮ ላለፉት 10 ቀናት፣ የመጀመሪያውን የምልዓተ ጉባኤ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሒድ የቆየው ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ጥቅምት 21 ቀን ከቀትር በኋላ 8:30 ላይ በሚሰጠው መግለጫ እንደሚያጠናቅቅ ለብዙኃን መገናኛ በላከው ጥሪ አስታውቋል፡፡ ምልዓተ ጉባኤው ከቀትር በፊት በሚኖረው ውሎ፣ ሰባት ብፁዓን አባቶች(ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃም፣ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ፣ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፣ ብፁዕ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሀገር ሰላምና በቤተ ክርስቲያን መብቶች መጠበቅ: ቅዱስ ሲኖዶስ ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ከክልሎች ፕሬዝዳንቶች ጋራ ይመክራል

የቤተ ክርስቲያን ይዞታና መብት የአገርም እንደኾነ በማስገንዘብ እንዲከበር ያሳስባል፤ አባቶችና ሰባክያን የሚቀናጁበት፣ ዓለም አቀፍ የስብከተ ወንጌል ሥምሪት ይካሔዳል፤ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ተጠሪ የኾነ ዐቢይ አስተባባሪ ኮሚቴ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ይሠየማል፤ *** በሲኖዶሳዊ አንድነቱ፥የፀረ ተሐድሶ ጉባኤያት በመላ አህጉረ ስብከት እንዲቋቋሙ አሳሰበ፤ ለሲኖዶሳዊ እና አስተዳደራዊ አንድነት የደረሰበትን ስምምነት፣መርምሮ እንዲሰነድ አዘዘ፤ ከአኃት የኤርትራ ቤተ ክርስቲያን ግንኙነቱን ለማጠንከር፣ ከመንግሥት ጋራ ይሠራል፤ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኦሮሚያ አህጉረ ስብከት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የማቋቋም መነሻ ጥያቄዎች በመሪ ዕቅዱ ትግበራ ሊመለሱ እንደሚችሉ ተጠቆመ

“የመነሻ ኹኔታዎቹ ከመሪ ዕቅዱ የዳሰሳ ጥናቶች ጋራ ተመሳሳይ በመኾናቸው ችግሮቹ በትግበራው ሒደት ሊመለሱ ይችላሉ፤” /የምልዓተ ጉባኤው አባላት/ “በይደር ይጠና ከሚባል ይልቅ በመሪ ዕቅዱ ማሕቀፍ ውስጥ ሊታይ የሚችልበት ውሳኔ ቢተላለፍ ተመራጭ ይኾናል፤” /ከአስረጅዎች አንዱ/ *** ከወቅቱ የሐዋርያዊ ተልእኮ ችግሮችና ተግዳሮቶች አንጻር የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ተደራሽና ውጤታማ ይኾን ዘንድ በክልል ደረጃ ሥራውን የሚያስተባብር ጽ/ቤት እንዲቋቋም የቀረበው ጥያቄ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በግብጻውያን የዴር ሡልጣን ሁከት ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ይሰጣል፤ የእስራኤልን መንግሥት ያመሰግናል

  የቅ/ሚካኤል ቤተ መቅደስ እድሳትን ለማደናቀፍ ቢሞክሩም አልተሳካም፤ እድሳቱን ከባለቤትነት መብት ጋራ አያይዘው የፈጠራ ታሪክ እየነዙ ነው፤ የዐረቡን ዓለም አስተባበረው በእስራኤል ላይ ጫና ለማሳደር እየሠሩ ነው፤ ቅ/ሲኖዶስ፣ለኮፕት ፖፕና ሲኖዶስ መግለጫ ዓለም አቀፍ ምላሽ ይሰጣል፤  *** በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የዴር ሡልጣን ገዳማችን፣ በአደጋ የተጎዳውን የቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ እድሳት ለማደናቀፍ ሞክረው ያልተሳካላቸው የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል በአስቸኳይ አስተዳዳሪ እንዲመደብ ቅ/ሲኖዶስ አዘዘ

የካህናትና የምእመናን ተወካዮች ለምልዓተ ጉባኤው አስረዱ፤ የተባረሩት አስተዳዳሪ እና የጽ/ቤት ሓላፊዎች አይመለሱም፤ ከአዲሱ አለቃ ጋራ አዲስ የጽ/ቤት ሓላፊዎችም ይመደባሉ፤ ማጣራቱን በሓላፊነት ያስተባብራሉ፤አስተዳደሩን ያዋቅራሉ፤ *** ካለፈው ዓመት ታኅሣሥ ጀምሮ ጉዳዩ ሳይቋጭ በእንጥልጥል ለሚገኘው የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል፣ አስተዳዳሪና የጽ/ቤት ሓላፊዎች በአስቸኳይ እንዲመደቡ ቅዱስ ሲኖዶስ አዘዘ፡፡ ምልዓተ ጉባኤው፣ ባለፈው ሳምንት ኀሙስ፣ በካቴድራሉ ሒሳብ ላይ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአእላፋት ድምፅ ኅብረቱ: የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ለውጥ አቋሙን ለቅዱስ ሲኖዶስ አስረዳ፤ “መክረን እናስታውቃችኋለን” /ቅዱስ ፓትርያርኩ/

ኹለንተናዊ ለውጥ ያመጣል የተባለ መሪ ዕቅድ እንዲተገበር ተወስኗል፤ ከፍተኛ ባለሞያዎችን በማስተባበር በትግበራ ሒደቱ ለመሳተፍ ዐቅዷል፤ የለውጡ ተስፋና ምልክት እስከ ግንቦት መታየት እንዲጀምር ጠይቋል፤ የምእመናን ተሳትፎ የሚያድግበት ሥርዓት እንዲዘረጋ አመልክቷል፤ *** (አዲስ አድማስ፤ ቅዳሜ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም.) ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመዋቅርና የአሠራር ችግሮች ኹነኛ መፍትሔ በመስጠት ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘውና በአምባሳደር …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቅ/ሲኖዶስ: ለቅ/ላሊበላ አብያተ መቃድስ ጥገና 20 ሚሊዮን ብር እንዲመደብ ወሰነ

በፓትርያርኩ የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ተቋቁሞ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ያሰባሰባል፤ የአኵስም ጽዮን ቤተ መዘክር ግንባታን ለማፋጠን 20 ሚ. ብር በጀት ፈቀደ፤ *** በአሳሳቢ አደጋ ላይ ለሚገኙት የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ መቃድስ ጥገና፣ የ20 ሚሊዮን ብር በጀት እንዲመደብ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የወሰነ ሲኾን፣ በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራና በዓለም አቀፍ ደረጃ በመንቀሳቀስ ድጋፍ የሚያሰባስብ ዐቢይ ኮሚቴ እንዲቋቋም አዘዘ፡፡ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቅዱስ ሲኖዶስ: ከ366 ሚሊዮን ብር በላይ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤትን የ2011 ዓ.ም. በጀት አጸደቀ

ካለፈው በጀት ዓመት ጋራ ሲነጻጸር፣የ28 በመቶ ብልጫ በዕድገት አሳይቷል፤ የአህጉረ ስብከት የ35% ፈሰስ፣የሕንፃዎች ኪራይ ጭማሪ አስተዋፅኦ አለው፤ ለጅግጅጋ አብያተ ክርስቲያን መልሶ ማቋቋሚያ 4ሚ. ብር ድጋፍ መደበ፤ ለኻያ የካህናት ማሠልጠኛዎች እና ለአብነት ት/ቤቶች 10ሚ.ብር ይልካል፤ *** ለብዙኀን መገናኛ አገልግሎት ድርጅት (ኢኦተቤ ቴቪ)፣12 ሚሊዮን ብር ለቋል፤ ለመሪ ዕቅድ ትግበራ ጽ/ቤት ማቋቋሚያና ሥራ ማስፈጸሚያ 2.5ሚ.ብር ይዟል፤ የጠቅላይ ቤተ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቅዱስ ሲኖዶስ: የመሪ ዕቅድ ትግበራ ጽ/ቤት እንዲቋቋም ያሳለፈው ውሳኔ እንዲፈጸም አዘዘ፤የባለሞያ ምእመናን ሰፊ ተሳትፎ ሊረጋገጥበት ይገባል

ለኹለንተናዊ የቤተ ክርስቲያን ለውጥ፤ ለመዋቅር፣ አደረጃጀትና አሠራር ማሻሻያዎች የተደረጉ ጥናቶችን ኹሉ በመሠረታዊነት ይጠቀማል፤ በጥቅምት 2008 ዓ.ም. ተመድቦለት በነበረው 2.5 ሚሊዮን ብር መነሻ በጀት፣ ለተወሰነ ጊዜ በሚቀጠሩ ባለሞያዎች የሚደራጅ የፕሮጀክት ጽ/ቤት ነው፤ በሰነዶች ዝግጅት እና ከጠቅላይ ቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ በሚቋቋሙ የመተግበሪያ አካላት፣ የባለሞያ ምእመናን የትሩፋት ተሳትፎ በስፋት ሊረጋገጥ ይገባል፤ በየደረጃው በሚቋቋሙ የጽ/ቤቱ አካላት፣ የባለሞያ ምእመናንን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቅ/ሲኖዶስ በአህጉረ ስብከት አቤቱታዎችና በሰዓሊተ ምሕረት ካቴድራል ጉዳይ ውሳኔዎችን አሳለፈ

ብፁዕ አቡነ ኄኖክ፣ ከምዕራብ ወለጋ ሀገረ ስብከት ለመነሣት ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀብሏል፤ ለሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ፣ ረዳት ጳጳስ ይመደብላቸዋል፤ በአዊ ዞን ሀገረ ስብከት ጳጳስ ብፁዕ አባ ቶማስ ላይ የቀረበው አቤቱታ እንዲጣራ አዝዟል፤ የአ/አበባ ሀ/ስብከትን የመከፋፈል ጥያቄ፣በቅድሚያ የአሠራር ችግሮቹ እንዲፈተሹና በጥናቱ ውጤት ላይ በመመሥረት እንዲመለስ ተስማምቷል፤ የሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል ኦዲት […]

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በታጣቂዎች የተከበቡት የአሰቦት ገዳም መነኰሳት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው፤የወረዳው አስተዳዳሪ “ለቃችሁ ውጡ” በማለት እገዛ አላደረገም

  ከጥቅምት 7 ጀምሮ በየምሽቱ ከታጣቂዎቹ ጋራ የተኩስ ልውውጥ በማድረግ ላይ ናቸው፤ ታጣቂዎቹ፣“የኦነግ ወታደሮች ነን”ቢሉም ተከፋይ ሁከተኞች ሊኾኑ እንደሚችሉ ተነግሯል፤ የወረዳው አስተዳደሪ፣ ጥበቃ እንዲያደርግላቸው በዞኑ የተላለፈለትን ትእዛዝ አልፈጸመም፤ በሶማሌ ክልል ወሰን በኩል የመከላከያ ድጋፍ ቢጠየቅም ኦሮሚያ መፍቀድ አለበት፤ተብሏል፤ አንዱ በሌላው ሲያመካኝ፣ የግንቦት 1984 ዐይነቱ ወረራና እልቂት እንዳይደገም አስግቷል፤ በስብሰባ ላይ ያለው ቅዱስ ሲኖዶሱ፣ በአስቸኳይ የኦሮሚያን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ 31 አጀንዳዎችን በማጽደቅ መወያየቱን ቀጥሏል

ከተደጋጋሚ ጥሪ በኋላ በምልዓተ ጉባኤው የተገኙትን ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስን በይቅርታ ተቀብሏል፤የሀገረ ስብከት ምደባ ይሰጣቸዋል፤ የአእላፋት ድምፅ የካህናትና የምእመናን ተናሥኦት ኅብረት ተወካዮች፣በመሪ ዕቅድ ትግበራ እና የምእመናነ ከፍተኛ ተሳትፎ የቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ ለውጥ እንቅስቃሴያቸውን ቀርበው እንደሚያስረዱ ይጠበቃል፤ *** ከትላንት በስቲያ የተጀመረውና ሦስተኛ ቀኑን የያዘው፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ 31 አጀንዳዎችን በማጽደቅ ስብሰባውን ቀጥሏል፤ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ፓትርያርኩ: “ከማኅበረ ቅዱሳን አልታረቅሁም፤ እስከምሞት እረግመዋለሁ” አሉ፤ ብፁዕ አባ ማርቆስም፣ “እኔም እስከሞት ከጎንዎት ነኝ” አሏቸው

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ከማኅበረ ቅዱሳን ጋራ እንዳልታረቁና እስከሞት ድረስ እንደሚረግሙት ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተናገሩ፡፡ ፓትርያርኩ ይህን የተናገሩት፣ ብፁዕ አባ ማርቆስ፣ ከምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስነት እንዲነሡ በካህናቱና በምእመናኑ የቀረበባቸውን አቤቱታ ለመመልከት በጀመረበት ወቅት ነው፡፡ ብፁዕ አባ ማርቆስ፣ ከሀገረ ስብከቱ እንዲነሡ ስለቀረበባቸው አቤቱታ የተያዘው አጀንዳ ወደ ነገ እንዲተላለፍላቸው ቢጠይቁም ምልዓተ ጉባኤው ሳይቀበላቸው …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሰበር ዜና – ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ከምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ተነሡ!

ከቀትር በፊት አጀንዳው መታየት እንደ ጀመረ፣ “ሰበር ዜና: አንሡኝ፤ ለቀቅሁላችሁ፤ እንደፈለጋችሁ አድርጉት” ብለው ቢጠይቁም ፓትርያርኩ፣ አይነሡም፤ በማለታቸው አነጋግሮ ነበር፤ ካህናቱና የምእመናኑ አቤቱታ ቀርቦ ተሰምቷል፤ ለ13 ጊዜያት ያህል ወደ መንበረ ፓትርያርኩ በመመላለስ የተንገላቱበት ጉዳይ ምላሽ አግኝቷል፤ ፓትርያርኩ፣ መነሣታቸውን ቢቃወሙም፣ ሓላፊነት ይወስዳሉ ወይ? ተብለው ሲጠየቁ ፈቃደኛ አልኾኑም፤ የሀገረ ስብከቱን ምእመናን አንድነት ለመጠበቅ ትኩረት እንዲሰጥ ምልዓተ ጉባኤው አሳሰበ፡፡ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የመሪ ዕቅድ ትግበራ ጽ/ቤት ማቋቋም ወይስ በሌላ ጥናት ስም የቤተ ክርስቲያንን ችግር ማባባስ? በጥንቃቄ ሊታይ የሚገባው የፓትርያርኩ የመክፈቻ ንግግር

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ በዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ የምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ መክፈቻ ንግግራቸው፣ የቤተ ክርስቲያናችንን አስተዳደራዊ ችግር መፍታት የምንችለው፣ በመሪ ዕቅድ በመምራትና መልካም አስተዳደርን በማበልጸግ እንደኾነ፤ ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ ሊኖር እንደማይችል አስገንዝበዋል፡፡ የመሪ ዕቅድን አስፈላጊነት በዚህ ደረጃ ማስገንዘባቸው መልካም ኾኖ ሳለ፣ ራሳቸው ባቋቋሙት ኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትና ሰባት ከፍተኛ ባለሞያዎች ባሉበት ኮሚቴ የተዘጋጀ፣ ለምልዓተ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

“የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ ችግር ለመፍታት በመሪ ዕቅድ ከመመራት ውጪ አማራጭ ሊኖረን አይችልም፤”/የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ የቅዱስ ሲኖዶስ መክፈቻ

“ሰፊና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል መሪ ዕቅድ፣ ጊዜ ሳይወስድ በፍጥነት ተሠርቶ ለቀጣዩ ስብሰባ እንዲቀርብ ዛሬ መወሰን ይኖርብናል፤” – ሌላ ይዘጋጅ ከማለት ተዘጋጅቶ የጸደቀውና እንዲተገበር በተወሰነው ለምን አይሠራም??? “ቤተ ክርስቲያናችን የሚደርስባትን ጥቃት በልብዋ አምቃ ለማለፍ ብትሞክርም፣ ድፍረቱ ከቀን ቀን እየባሰ፣ ዕልቂቱም እየጨመረ በመሔዱ ልትታገሠው ከማትችልበት ደረጃ እየደረሰ ነው፤” “ምእመናንና ካህናት በነጻነት የማስተማር፣ የማምለክና የመኖር ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የዘገየው የመሪ ዕቅድ ዝግጅትና ትግበራ ጽ/ቤት ተቋቁሞ ወደ ሥራ እንዲገባ አጠቃላይ ጉባኤው ጠየቀ

37ኛ ዓመታዊ ስብሰባውን ባለ41 ነጥቦች የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ፡- የውይይት መድረኩ ቢዘገይም በጥሩ ኹኔታ ተካሒዷል፤ተጠናክሮ እንዲቀጥል አመለከተ፤ የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ(ስጋት ትንተና) መከላከል መምሪያ በጠ/ጽ/ቤቱ እንዲደራጅ፤ በላሊበላ አብያተ መቃድስ ጉዳይ፣ ቅዱስ ሲኖዶሱ ከመንግሥት ጋራ እንዲመክር አሳሰቧል፤ በሲኖዶሳዊ አንድነቱ የተመለሱት የውጭ አብያተ ክርስቲያን የ27 ዓመት ሪፖርት ቀርቧል፤ አስተዳደራዊ አንድነቱ፣ በሕግ የበላይነትና በአሠራር ማሻሻያ እንዲጠናከር አመልክቷል፤ ሕገ ቤተ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአጠቃላይ ስብሰባው የውይይት መርሐ ግብር መራዘም ጉባኤተኛውን አሳዘነ፤ ከወዲሁ የመሰላቸት መንፈስ እየታየ ነው

መርሐ ግብሩ ወደ ጉባኤው መጠናቀቂያ ዕለት መራዘሙ ሲገለጽ አዳራሹን ለቀው የወጡ አሉ፤ ቀጣይ ህልውናችንን በሚወስኑ ጉዳዮች ውይይት እንደሚኖር በሊቃነ መናብርቱ ተጠቁሞ ነበር፤ አጠቃላይ ስብሰባ እንደመኾኑ፣ ከሪፖርት ባሻገር በዐቢይ አጀንዳ የምር መነጋገር ይጠበቅበታል፤ ገና ለገና፣“እነእገሌ ያደራጁት ቡድን አለ” በሚል ውይይትን መሸሽ ጉባኤተኛውን መናቅ ነው፤ “ያለውይይት እርባና የለውም፤በዝግ አዳራሽ ውስጥ ከፈሩት በዐደባባይ ይጋቱታል፤”/ልኡካኑ/     *** የመንበረ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የ37ኛው አጠቃላይ ጉባኤን ምክክርና ግምገማ የሚሹ ወቅታዊ ጉዳዮች – ከቅዱሳን ፓትርያርኮች የጉባኤ መክፈቻ ቃለ በረከት

“ከቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከላዊ አስተዳደር ጀምሮ ከየአህጉረ ስብከቱ የሚቀርበውን ሪፖርት በማድመጥና እያንዳንዱን ተግባር በመገምገም የቤተ ክርስቲያኒቱ ተጨባጭ ኹኔታ የሚታወቅበት ጉባኤ ነው፡፡” …ዓመታዊ ጉባኤያችን፣ የጉባኤውን ሪፖርት አንብበንና ሰምተን የምንለያይበት ብቻ ሳይኾን፣ የጋራ ዕቅድ የምናቅድበትና የምንወያይበት ስብሰባ መኾን ይኖርበታል፡፡ ስለኾነም ከቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከላዊ አስተዳደር ጀምሮ ከየአህጉረ ስብከቱ የሚቀርበውን ሪፖርት በማድመጥ፣ አንዱ ከሌላው ልምድ የሚቀስምበት፤ እያንዳንዱ ተግባር የሚገመገምበት፤ በጉባኤው …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሰፊ መሪ ዕቅድ የታገዘ አስተዳደራዊ ለውጥ ለቤተ ክርስቲያን ቀጣይ ህልውና ወሳኝ እንደኾነ ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ አሳሰቡ፤“ወቅቱ የለውጥ ነው፤ባለው የድንግዝግዝ አሠራር ከቀጠልን አደጋው የከፋ ነው”/ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ/

የመንበረ ፓትርያርክ ዓለም አቀፍ ጠቅላላ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ 37ኛ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ፤ ከ61 የሀገር ውስጥ እና የውጭ አህጉረ ስብከት የተውጣጡ ከአንድ ሺሕ በላይ ልኡካን ተሳታፊዎች ናቸው፤ የቅዱስ ሲኖዶስ መዋሐድና የቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ አንድነት በተፈጸመበት ማግሥት የሚካሔድ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ነው፤ የአስተዳደር ለውጥን ሊያረጋግጥና ሊያግዝ የሚችል፣ የሀገራችንን ወቅታዊ ኹኔታ ያገናዘበ ውይይት ይጠበቃል፤ ለዚህ ታላቅ ጉባኤ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በቅዱስ ፓትርያርኩ እና በማኅበረ ቅዱሳን መካከል ያለው አለመግባባት በውይይት ተፈታ

ቅዱስነታቸው፣ ከሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ጋራም ተወያዩ፤ ውይይቱን ያመቻቸው ለአባቶች ዕርቀ ሰላም የተንቀሳቀሰው ኮሚቴ ነው፤ ሒደቱ የሚጠናቀቅበት የራት ምሽት፣ በመንበረ ፓትርያርኩ ይካሔዳል፤ ለለውጥ ያላደለው የአ/አበባ ሀ/ስብከትስ፣መሰል ጥረት እየጠበቀ ይኾን? ††† በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር አገልግሎቱን በሚፈጽመው በማኅበረ ቅዱሳንና በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ርእሰ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሰሜን ሸዋ ሀ/ስብከት አስተዳደራዊ ችግሮቹን እየፈታ ነው፤ ለሶማሌ ተጎጅዎች 100ሺሕ ብር ረዳ፤ ተጨማሪ ለማሰባሰብ ኮሚቴ አቋቋመ

የቤተሰባዊ ትስስርና የዘመድ አዝማድ መሳሳብ ችግርን የማስተካከል ርምጃ ወሰደ፤ ሞያዊ ግምገማና ሥልጠና በማካሔድ፣ ሁሉንም ወረዳዎች ያማከለ ምደባ አደረገ፤ አንጋፋና በዕድሜ ለጡረታ የደረሱ 32 የጽ/ቤት እና የወረዳ ሠራተኞችን አሰናበተ፤ በችሎታ፣ በሥራ ልምድና በሥነ ምግባር ላይ በተመሠረተ ምደባና ዝውውር ተካ፤ ሀ/ስብከቱን በዕቅድ የመምራቱ ሥራ፣የጽ/ቤቱን ተግባርና በጀት በማዘጋጀት ጀመረ፤ ስብከተ ወንጌልንና ዕቅበተ እምነትን በሥልጠናዎች በማጠናከር ቅሬቶችን ያጸዳል፤ ††† …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

መከላከያ ሚኒስቴር: በሶማሌ ክልል ተጎጂዎችን ማረጋጋትና መልሶ ማቋቋም የቤተ ክርስቲያንን ጥረት እንደሚያግዝ አስታወቀ

ጠቅ/ሚኒስትሩም፣ አስተማሪ የሕግ ተጠያቂነት እንደሚረጋገጥ አስታወቁ፤ መከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሞቱማ መቃሳ፣ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋራ ተወያዩ፤ የርዳታ አቅርቦቱን፥ በትራንስፖርትና በሰው ኃይል እንዲሁም በእጀባ ያግዛል፤ ለምእመኑ የኑሮና የመንቀሳቀስ መብት ትኩረት እንዲሰጥ ፓትርያርኩ ጠየቁ፤ ††† “በማረጋጋቱ ቤተ ክርስቲያንም ትልቁን ሚና እንድትወጣ እንሻለን፤”/ሚኒስትሩ/ “ያልደረስንባቸው ቦታዎች ስላሉ አሁንም ከለላ እንፈልጋለን፤”/ሥራ አስኪያጁ/ በተገደሉትና በተጎዱት የካሳ ጥያቄ የሚቀርብበት ኹኔታ ስለመኖሩ ተጠቆመ፤ የዐቢይ ኮሚቴ፣ቀጣይ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የድሬዳዋ ሀ/ስብከትና አጥቢያዎች: ለሶማሌ ተጎጂ ቤተሰቦችና አብያተ ክርስቲያን መንግሥት እንዲክስና አስተማማኝ ጥበቃ እንዲያደርግ ጠየቁ፤ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ረዱ

263ሺሕ ብር በጥሬ ገንዘብ፣ ከ300ሺሕ ብር በላይ የምግብና ቁሳቁስ ርዳታ አደረጉ፤ ሀገረ ስብከቱ እና 11 አጥቢያዎች፤ የሰንበት ት/ቤቶች እና ማኅበረ ቅዱሳን ተሳተፉ፤ ልግስናና ርኅራኄን ለምታስተምር፣ምላሹ ግድያና ማቃጠል መኾኑ በእጅጉ አሳዝኖናል፤ በሌሎች ክልሎች ፍትሕ ያጣው የግፍ ድርጊት በሶማሌም መደገሙ የበደል በደል ነው፤ ††† ለካህኑና ምእመኑ፣የዜግነት መብትና የሕይወት ዋስትና መንግሥት ጥበቃ ያድርግ፤ በጭካኔ ግድያ ለሞቱ ወገኖች ቤተሰቦች፥ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለኢትዮ ሶማሌ ተጎጅዎች ተከታታይ የገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴዎች ይደረጋሉ፤ የበረከት መታሰቢያ ካርዶች በስርጭት ላይ ናቸው

ከመጀመሪያው እንቅስቃሴ፣ ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ በተስፋ ሰነድ ተገኘ፤ ከ50 እስከ 500 ብር ያሉ 80ሺ የመታሰቢያ ካርዶች በስርጭት ላይ ናቸው፤ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት፣ የካርዶቹን ሥርጭትና ሽያጭ ያስተባብራሉ፤ በሙሉ ለሽያጭ ሲውሉ፣ 11ሚ. ብር ያህል ገቢ እንደሚያስገኙ ተጠቆመ፤ የአልባሳት ርዳታውን፣በየአጥቢያው የማሰባሰቡ ሒደት ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ በአካልም ተገኝቶ ተጎጅዎችን ማበርታት እንደሚያስፈልግ ሊቀ ጳጳሱ አሳሰቡ፤ “ክልሉም፣የፈረሱትን አብያተ ክርስቲያን በበጀቱ የማሠራት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

መንግሥት የሀገርን አንድነትና የዜጎችን ደኅንነት የመጠበቅ ሓላፊነቱን እንዲወጣ ቅዱስ ሲኖዶስ በአጽንዖት ጠየቀ

ከመጠን ያለፈ ትዕግሥት፣ የሀገሪቷን አንድነትና የዜጎቿን ደኅንነት በከባዱ እየሸረሸረ ነው፤ በዜጎችና በቤተ ክርስቲያን ላይ፥አሠቃቂ፣ አሳፋሪና ዘግናኝ የጭካኔ ድርጊት እየተፈጸመ ነው፤ በሶማሌ፣ በባሌ፣ በሻሸመኔና በጣና በለስ የተፈጸመው ድርጊት፥ከኢአማኒ እንኳ አይጠበቅም፤ በማንም ላይ እጇን ባልጫነችው ቤተ ክርስቲያን ላይ የኾነባት፣ የእናት ጡት ነካሽ ያሰኛል፤ 9 አብያተ ክርስቲያን ተቃጠሉ፤ 5 ካህናት ተገደሉ፤ የምእመኑ ቁጥር በውል አልታወቀም፤ ኢሰብአዊ በኾነ አሠቃቂ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአ/አበባ ሀ/ስብከት እንዘጭ እንቦጭ! በመዝባሪነቱ የተነሣው ኤልያስ ተጫነ ለ3ኛ ጊዜ በሒሳብና በጀት ሓላፊነት ተመደበ፤ ለውጥ ፈላጊዎች ሁሉ ሊቃወሙት ይገባል

ባለፈው ሰኞ ከተመደቡት 14 የዋና ክፍል ሓላፊዎች አንዱ ነው፤ የሒሳብና በጀት አሠራሩ፣ የሀ/ስብከቱ ለውጥ ዋነኛ ማሳያ ነበር፤ ለውጡን የማያሳካ፣ ግልጽነትና አርኣያነት የጎደለው ምደባ ነው፤ ከጉድና ጉደኞች እንዳይወጣና እንዳይለወጥ የተረገመ መስሏል፤ ††† አጥቢያዎችን፣ የ112 ሚሊዮን ብር የፈሰስ ባለዕዳ ያደረገ ነው፤ ደመወዝ ለማጸደቅ የወር ጭማሪውን በጉቦኝነት ሲበላ ኖሯል፤ የዘመናዊ ቤቶችና ፎቅ፣የባንክ አክስዮንና ግሮሰሪ ባለቤት ነው፤ ለውጥ ፈላጊ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ: ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስን በመንበረ ፓትርያርኩ ማረፊያቸው ጠየቁ፤ የዕርቀ ሰላሙ ብሥራት በክልል ከተሞች እንዲቀጥል አደራ አሉ

ቅዱስነታቸው፣ ከአሜሪካ የመልስ ጉዞ ወቅት፥“ትጠይቀኛለኽ ወይ? ሥራ ይበዛብሃል፤ ማን ይጠይቀኛል አኹን? እንዴት ትጠይቀኛለህ?” ሲሉ ጠ/ሚኒስትሩን ጠይቀዋቸው ነበር፤ ቅዱስነታቸው፥ ከመናገር አብዝተው ሲታቀቡ ቢስተዋልም ይነጋገራሉ፤ ከቅርብ ልዩ አገልጋይ(ረዳት) ጀምሮ በግል ሐኪምና ነርስ ክትትል ይደረግላቸዋል፤ እንደሚጠይቋቸው ቃል የገቡላቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዛሬ ከቀትር በኋላ በመንበረ ፓትርያርኩ ማረፊያቸው ተገኝተው አይተዋቸዋል፤ ቤተ ክርስቲያን፥ ለአገር የመጸለይና የማስታረቅ ሓላፊነቷን እንድትወጣ፤ በሰላም፣ በልማትና በማኅበራዊ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የጠቅላይ ጽ/ቤቱ ዐቢይ ኮሚቴ: ለሶማሌ ሀ/ስብከት ተጎጅዎች የመጀመሪያ አስቸኳይ ርዳታ ነገ ያደርሳል፤ ምእመናኑን ያጽናናል፤ ጉዳቱን ያጠናል

ዐቢይ ኮሚቴው፣ በሦስት ንኡሳን ኮሚቴዎች ተዋቅሯል፤ የዘላቂ ድጋፍ የገንዘብ ርዳታ የሚሰበሰብበት አካውንት በንግድ ባንክ ከፍቷል፤ አህጉረ ስብከት፣ ግለሰቦች፣ መንግሥታዊ የኾኑና ያልኾኑ አካላት እንዲተባበሩ ጠየቀ፤ ††† የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000254922898 አራት ኪሎ ቅርንጫፍ ††† በኢትዮጵያ ሶማሌ ሀገረ ስብከት፣ በጅግጅጋና የአካባቢው ዞኖች፣ በተፈጸመው አሠቃቂ ግድያና የንብረት ውድመት ጉዳት ለደረሰባቸው ካህናት፣ ምእመናንና አብያተ ክርስቲያን፣ ድጋፍ የሚያደርግና ርዳታ የሚያሰባብስብ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጠቅላይ ቤተ ክህነት: ለተጎዱት የሶማሌ ሀ/ስብከት ምእመናንና አብያተ ክርስቲያን፣ የርዳታና መልሶ ማቋቋም አስተባባሪ ኮሚቴ ሠየመ

ነገ ዓርብ በሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሥራ ይጀምራል፤ በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ ይመራል፤ የገንዘብ አሰባሰቡ በማእከል በሚከፈት ሒሳብ ሊኾን ይገባል፤ “ጥቃትን አስቀድሞ ማስቀረት፣ በጉዳትም ፈጥኖ መድረስ፤” ††† በኢትዮ ሶማሌ ሀገረ ስብከት፣ ባለፈው ሳምንት በተፈጸመው የጭካኔና የዐመፅ ድርጊት ለተጐዱት ካህናትና ምእመናን እንዲሁም ለተቃጠሉት አብያተ ክርስቲያናት፣ የርዳታና መልሶ ማቋቋም አስተባባሪ ኮሚቴ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቤተ ክርስቲያን: የጅግጅጋውን የጭካኔና የዐመፅ ድርጊት አወገዘች! ለሟቾች ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግና መንግሥትም የነፍስ አድን ሥራ እንዲሠራ አሳሰበች

በጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሱባኤ፣ በኹሉም ገዳማት እና አድባራት ጸሎተ ምሕላ ይደረግ፤ የሀገርና የወገን ፍቅርና ስሜት የተለየው፣ መወገዝ ያለበት የዐመፅና የጭካኔ ተግባር ነው፤ መጠፋፋቱ ወደ ከፋ ኹኔታ ሳይሸጋገር እንዲገታ ኹሉም ባለድርሻ መረባረብ ይጠበቅበታል፤ በረኀብ፣ በጽምና በእርዛት ለሚሠቃዩ ካህናትና ምእመናን መንግሥት ፈጥኖ ይድረስላቸው፤ የክልልና የዞን መስተዳድር አካላት፣ሕገ መንግሥታዊ ግዴታቸውን በብቃት ሊወጡ ይገባል፤ ቤተ ክርስቲያን፥በማረጋጋት፣ በማጽናናትና በማስታረቅ ሥራ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በጅግጅጋ እና አካባቢው ዞኖች: 7 አብያተ ክርስቲያን ሲቃጠሉና ሲዘረፉ 8 ካህናት ተገደሉ

“ይቅርታ አድርጉልን፤ ጥፋት አጥፍተናል፤ እንክሳለን፤ ከእኛ 30 ሰው፣ ከእናንተ 8 ሰው ሞቷል፤” /የሀገረ ስብከቱን ተወካዮች ለማነጋገር የሞከረው ፕሬዝዳንቱ አብዲ ዑመር/   ††† (የከተማው የዐይን እማኞች እንዳስረዱት) አሁን ትንሽ ተረጋግቷል፡፡ መከላከያ ሊገባ ነው፣ እየተባለ ቅስቀሳ እየተደረገ ነው፡፡ ፕሬዝዳንቱ፣ ማምሻውን በማዘጋጃ ቤት የቤተ ክርስቲያን ተወካዮችን ሰብስቦ ሊያናግር ነው፤ ተብሏል፡፡ ባለፈው ኀሙስ በጅግጅጋ ዜድ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል የክልሉ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአንድነቱ ቅዱስ ሲኖዶስ የትውውቅ ጉባኤ አካሔደ፤ “ለቤተ ክርስቲያን ኃይልና ብርታት የኾነ ዐቢይ ጉባኤ ነው፤ በአንድነት ልንተጋ ይገባል”/ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ/

ብፁዓን አባቶች፣በስማቸውና አህጉረ ስብከታቸው የእርስ በርስ ትውውቅ አደረጉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣የትውውቅ ጉባኤውን፣በርእሰ መንበርነት መርተዋል በጥቅምቱ ምልዓተ ጉባኤ፣የአህጉረ ስብከት ክልል እና ምደባ ማስተካከያ ይደረጋል ከውጭ የመጡት አባቶች፣ በተደረገላቸው አቀባበል የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል ††† ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ጋራ 16 ብፁዓን አባቶች አብረው መጥተዋል መንበረ ፓትርያርኩንና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤትን እየተዘዋወሩ ጎብኝተዋል “አንድነቷን በዓለም አቀፍ ለማጠናከር …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአንድነቱ ቅዱስ ሲኖዶስ የትውውቅ ጉባኤ አካሔደ፤ “ለቤተ ክርስቲያን ኃይልና ብርታት የኾነ ዐቢይ ጉባኤ ነው፤ በአንድነት ልንተጋ ይገባል”/ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ/

ብፁዓን አባቶች፣በስማቸውና አህጉረ ስብከታቸው የእርስ በርስ ትውውቅ አደረጉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣የትውውቅ ጉባኤውን፣በርእሰ መንበርነት መርተዋል በጥቅምቱ ምልዓተ ጉባኤ፣የአህጉረ ስብከት ክልል እና ምደባ ማስተካከያ ይደረጋል ከውጭ የመጡት አባቶች፣ በተደረገላቸው አቀባበል የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል ††† ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ጋራ 16 ብፁዓን አባቶች አብረው መጥተዋል መንበረ ፓትርያርኩንና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤትን እየተዘዋወሩ ጎብኝተዋል “አንድነቷን በዓለም አቀፍ ለማጠናከር …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ስለብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ በጥቂቱ፤ “ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ በአንድ ዕለት የተቀባንበት ነባር የመነሻ ታሪክ አለን”/ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ/

“በተሠየሙበት ሰማዕቱ መርቆሬዎስ በዓል ቀን መመለሳቸው፣ትልቅ የታሪክ መጋጠም ነው፤” በሢመተ ጵጵስና፣ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋራ በአንድ ዕለት የተቀቡ አባቶች ናቸው፤ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥራ አብረው አገልግለዋል፤ ዛሬም፣በዕርቀ ሰላሙ ስምምነት መሠረት፣ በእኩል የአባትነት ክብር በየድርሻቸው ያገለግላሉ፤ “በቅዱስ ሲኖዶስ አመራር፣ የሰላምና የአንድነት አስተዳደሩን የምናስቀጥልበት ወቅት ነው፤” “በዝግታ እየተመካከርንና ሥራውን እያሻሻልን በቅዱስ ሲኖዶስ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

4ኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ፣ ከ26 ዓመታት ስደት በኋላ ወደ ሀገራቸው ቅድስት ኢትዮጵያ ተመለሱ

“አቤቱ፣ ወደ ጥንተ መንበራቸው መልሰህ ስላሳየህን እናመሰግንሃለን፤” /ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ/ ††† “ቅዱስነታቸው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የመጀመሪያውን የድልድዩን ጡብ አስቀመጡ፤” “ለአንድነቷ ድጋፋችንን ለጠየቀችው የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም ሓላፊነት አለብን፤” /ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ/ ††† ዛሬ፣ ሐምሌ 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ ቅዱስነታቸው ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ከሰላም ልኡካኑና ከብፁዓን አባቶች ጋራ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News

“ዕርቀ ሰላሙ በዘመናችን በመፈጸሙ ለደስታዬ ወሰን የለውም”- ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ

ከዕርቀ ሰላሙ ሐሳብ አመንጪዎች፣ ቀዳሚው ናቸው፤ “ይህን ከአሁን ቀደም እኔም ራሴ ብዙ ጊዜ አሳስቤ ነበር፤” “ቀኑ ሲደርስ፣ እግዚአብሔር ሲፈቅድ በመፈጸሙ…… ቤተ ክርስቲያን ተደስታለች፤የኢትዮጵያ ሕዝብም ተደስቷል፤” ††† ባለፈው ሐምሌ 19 ቀን 2010 ዓ.ም.፣ በዋሽንግተን ዲሲ ለተበሠረው የአባቶች ዕርቀ ሰላምና ለተመለሰው ፍጹም የቤተ ክርስቲያን አንድነት፣ በተለያየ ዙር የተቋቋሙ የኮሚቴ አባላት፣ ማኅበረ ካህናትና ማኅበረ ምእመናን፣ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ …
Posted in Amharic News, Ethiopian News
Follow us on Facebook
Follow us on Facebook