Blog Archives

የኢህአዴግ ስብሰባ ፅንፈኛነትና የሕግ የበላይነት ላይ የተደረገ ውይይት

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በትግራይ ሊሂቃን የመገንጠል አጀንዳ ላይ የተደረገ ውይይት

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ማን ምን አለ ቆይታ ከዶክተር ወዳጄነህ መሃረነ ጋር

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢትዮጵያ ህገ መንግስት እና የክልል ጥያቄ ላይ የተደረገ ውይይት

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሹመትና የምክር ቤቱ ውይይት

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሲዳማ ወቅታዊ ሁኔታ እና በጠ/ሚር አብይ የኤርትራ ጉብኝት ላይ ያተኮረ ውይይት

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በፀጥታ እና ፍትህ ግብረ ሀይል በሰጠው መግለጫ ላይ የተደረገ ውይይት

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታና ተዛማች የኢኮኖሚው ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ውይይት ዓውደ ኢኮኖሚ

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የጄነራል አሳምነው ፅጌ “ድምፅ” እና በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከህዝብ አንደበት በጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ዓመታዊ ሪፖርት ላይ የተሠጠ የህዝብ አስተያየት

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ህገወጥ ተግባራትን እንደሚያከናውኑ ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011)በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ዝርፊያን ጨምሮ የተለያዩ ህገወጥ ተግባራትን የሚያከናውነው ኦነግ ሳይሆን በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ናቸው ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አስታወቀ። በኦነግ ትዕዛዝ ስር የሚተዳደር ወታደራዊ ሃይል የለኝም ሲል ግንባሩ ገልጿል። የኦነግ ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ ለመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በዘጡት ቃለመጠይቅ እንደገለጹት ኦነግ ታጣቂ ሃይሎቹን ለአባገዳዎች አስረክቦ በሰላማዊ መንገድ ትግሉ ቀጥሏል። ...

The post በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ህገወጥ ተግባራትን እንደሚያከናውኑ ተገለጸ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አምስት ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011)በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ከአንድ ተማሪ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አምስት ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ሆነው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያ የህዝብ ግንኙነት ክፍል አስተባባሪ ኢንስፔክተር ጎበዜ ይርሳው ለኢሳት እንደገለጹት በግንቦት 16ቱ ግድያ የተጠረጠሩትና በድንጋይ ውርወራው እንዳሉበት የተደረሰባቸው አምስቱ ተማሪዎች ላይ ፖሊስ ምርመራ እያደረገ ነው። ተማሪውን ለግድያ ያበቃው ምክንያትንም በተመለከተ ምርመራ ...

The post በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አምስት ተማሪዎች በቁጥጥር ስር appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሳዑዲ ለኢትዮጵያውያን የሰጠችውን ቪዛ ሰረዘች

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 18/2011)ሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገሯ ለስራ ለሚገቡ ኢትዮጵያውያን የሰጠችውን ቪዛ መሰረዟን አስታወቀች። የሳዑዲ አረቢያ የስራና ሰራተኞች ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ቪዛው የተሰረዘው ከኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በስራ ቅጥር ላይ ስምምነት ባለመደረሱ ነው። ከረመዳን ጾም መግባት አስቀድሞ ሳዑዲ አረቢያ መድረስ ያለባቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ስምምነት ባለመደረሱ ምክንያት መቅረታቸው ታውቋል። ሳዑዲ አረቢያ በቅጥር ጉዳይ ከኢትዮጵያ ...

The post ሳዑዲ ለኢትዮጵያውያን የሰጠችውን ቪዛ ሰረዘች appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በቴፒ በነዋሪዎች ላይ የሚደርሰው እስርና ግድያ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 19/2011) በቴፒ በነዋሪዎች ላይ የሚደርሰው እስርና ግድያ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። ይህን ተከትሎም በአካባቢው ጭንቀትና ውጥረት መንገሱን ነው ነዋሪዎች ለኢሳት የገለጹት። የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ምርመራ ቡድን በአካባቢው እንቅስቃሴ እየደረገ ቢሆንም ለውጡን ያልተቀበሉ አመራሮች እጃቸው በወንጀሉ ውስጥ መኖሩ ሁኔታውን አስቸጋሪ አድርጎታል ብለዋል። በደቡብ ክልል ከፋ ዞንን ጨምሮ በሶስት ዞኖች ከመጋቢት 20 ...

The post በቴፒ በነዋሪዎች ላይ የሚደርሰው እስርና ግድያ እንደቀጠለ ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ስራ ለቀቁ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 14/2011)የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን /ኢቢሲ / ዋና ሥራ አስፈጻሚ  አቶ ስዩም መኮንን ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ለድርጅቱ ሰራተኞች አሳወቁ ። ዶክተር ንጉሴ ምትኩ ሊተኳዋቸው እንደሚችሉ የኢሳት ምንጮች ተናገሩ   ። ከ2008 ዓም ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሸን (ኢቢሲ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ሥዩም መኮንን በትላንትናው እለት  ግንቦት 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ለድርጀቱ ሠራተኞች ...

The post የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ስራ ለቀቁ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአስተዳደራዊ ችግር እና በሙስና በየፍርድ ቤቱ የሚንገላቱ ካህናትን ታደጓቸው በሚል ጥሪ ቀረበ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 14/2011)በአስተዳደራዊ ችግር እና በሙስና በየፍርድ ቤቱ የሚንገላቱ ካህናትን ታደጓቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለቅዱስ ሲኖዶስ አባቶች ጥሪ አደረጉ። ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት መደበኛ ስብሰባ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ቅዱስ ሲኖዶሱ ቤተክህነቱን እንዲያጠናክርም ጠይቀዋል። ቅዱስ ሲኖዶሱ በዘረኝነት እንዳይጠቃ ካህናት ትልቅ ሃላፊነት እንዳለባቸውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳስበዋል። በመጪው ...

The post በአስተዳደራዊ ችግር እና በሙስና በየፍርድ ቤቱ የሚንገላቱ ካህናትን ታደጓቸው በሚል ጥሪ ቀረበ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ስጋትን የሚገልጽ የድምጽ ቅጂ ይፋ ሆነ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 8/2011) ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ችግር እንዳለባቸው በመግለጽ የተለያዩ የአሜሪካን አየር መንገዶች ውስጥ የሚሰሩ አብራሪዎች ስጋታቸውን የገለጹበት የድምጽ ቅጂ ይፋ ሆነ። በሌላ በኩል የትራምፕ አስተዳደር የአቪዬሽን ባለስልጣናት ችግሩ የቦይንግ ሳይሆን የአብራሪዎቹ በቂ ስልጠና አለማግኘት ነው የሚል መከራከሪያ ይዘው መምጣታቸው ውዝግብን ፈጥሯል። የቦይንግ ኩባንያን ስም ለመከላከል ጥፋትን መደበቅ አይገባም የሚል ተቃውሞ በአሜሪካን ፖለቲከኞች እየተነሳ ...

The post የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ስጋትን የሚገልጽ የድምጽ ቅጂ ይፋ ሆነ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች የስራ ማቆም አድማ መቱ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 7/2011) መንግስት ጥያቄአችንን ለመመለስ ዝግጁ አይደለም በሚል የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች ከዛሬ የጀመረ የስራ ማቆም አድማ መምታታቸው ተገለጸ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ዋና ዳይሬክተር አድማውን ህገወጥ ሲሉ ገልጸውታል። የድህረ ምረቃ ተማሪዎቹ እስከነገ ወደ ስራቸው የማይመለሱ ከሆነ ርምጃ እንደሚወሰድባቸው የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አስተዳደር ውሳኔ ማስተላለፉ ታውቋል። የስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ...

The post የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች የስራ ማቆም አድማ መቱ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚፈልጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ልዩ ቢሮ በዋሽንግተን ዲሲ ሊቋቋም ነው

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 5/2011) አዲስ አበባ ውስጥ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚፈልጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ልዩ ቢሮ በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚቋቋም የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ  ገለጹ። ኢንጅነር ታከለ ኡማ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በኢትዮጵያ ኢምባሲ ተገኝተው ባሰተላለፉት መልዕክት ሁሉም ባለው እዉቀት እና ልምዱን በማስተባበር አዲስ አበባን እንዲለውጥ ጥሪ አቅርበዋል። በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ...

The post በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚፈልጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ልዩ ቢሮ በዋሽንግተን ዲሲ ሊቋቋም ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

አዲሱ ፓርቲ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ በሚል ስያሜውን አጸደቀ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 1/2011) የሰባት የፖለቲካ ሃይሎች ውህደት የሆነው አዲሱ ፓርቲ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ በሚል ስያሜውን አጸደቀ። መስራች ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ የጀመረው አዲሱ ፓርቲ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከ300 በላይ ወረዳዎች በተወከሉ የመስራች ጉባዔ አባላት መተዳደሪያ ደንብ፣ አወቃቀር እና አርማ ላይ ውሳኔ በመስጠት እየተካሄደ መሆኑን የመስራች ጉባዔው አስተባባሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። በድምጽ የሚሳተፉ 1200 የጉባዔ አባላት ...

The post አዲሱ ፓርቲ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ በሚል ስያሜውን አጸደቀ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአፋር ሶስት ቀበሌዎች ይመለሱ ሲል ያሳለፈው ውሳኔ አግባብነት እንደሌለው ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 1/2011) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የአፋር ሶስት ቀበሌዎች ይመለሱ ሲል ያሳለፈው ውሳኔ አግባብነት የሌለው ነው ሲል የአፋር ህዝብ ፓርቲ አስታወቀ። የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ኮንቴ ሙሳ ከኢሳት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት ከሆነ ከሶማሌ ክልል ተወስደዋል የተባሉት ቀበሌዎች ድንበር ላይ ያሉ ሳይሆኑ 300 ኪሎ ሜትር ወደ አፋር ክልል የገቡ ናቸው። ይህ ባለበት ሁኔታ አይነቱን ጥያቄ ...

The post የአፋር ሶስት ቀበሌዎች ይመለሱ ሲል ያሳለፈው ውሳኔ አግባብነት እንደሌለው ተገለጸ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢትዮጵያ ግጭቶችን በመቀስቀስና ዜጎችን በማፈናቀል 1ሺህ 300 የሚሆኑ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 1/2011) የኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችን በመቀስቀስና ዜጎችን በማፈናቀል ከተጠረጠሩ 2500 ሰዎች 1ሺህ 300 የሚሆኑት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ክፍል ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለኢሳት እንደገለጹት ከእነዚህ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሶቦች የክልል አመራሮች ይገኙበታል። መንግስት በርካታ ግጭቶችን ከመከሰታቸው አስቀድሞ ማምከን መቻሉን የገለጹት አቶ ንጉሱ ቢከሰቱ ኖሮ ለአያሌ ዜጎች ሞት ...

The post በኢትዮጵያ ግጭቶችን በመቀስቀስና ዜጎችን በማፈናቀል 1ሺህ 300 የሚሆኑ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በምስራቅ ወለጋ አንድ ሻለቃን ጨምሮ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 21/2011) በምስራቅ ወለጋ ሻምቦ አካባቢ ከኦነግ ጋር በተካሄደ ውጊያ አንድ ሻለቃን ጨምሮ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መገደላቸው ተነገረ። በውጊያው ሻለቃ ይበሉ ጌታቸው የተባለ ነባር የሰራዊቱ አባል በኦነግ ከተገደለ በኋላ አስከሬኑ ለቤተሰቦቹ መሰጠቱ ታውቋል። በውጊያው ሌሎች የሰራዊቱ አባላት መገደላቸውንም አስከሬኑን ያመጡት ኮሎኔል መግለጻቸውንም የሻለቃው ቤተሰቦች ለኢሳት ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከኦነግ ታጣቂዎች ጋር በምስራቅ ...

The post በምስራቅ ወለጋ አንድ ሻለቃን ጨምሮ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሰርሃ ዛላምበሳ ድንበር በቅርቡ ሊከፈት ነው

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2011) የሰርሃ ዛላምበሳ ድንበር በቅርቡ ሊከፈት እንደሚችል ተገለጸ። የኤርትራ መንግስት ባለስልጣናትን ጠቅሶ የኤርትራ ፕሬስ እንደዘገበው ሰሞኑን ከተዘጉትና ኢትዮጵያንና ኤርትራን ከሚያገናኙ ድንበሮች መካከል በዛላምበሳ በኩል ያለው በቅርቡ ይከፈታል። ኤርትራ የኢትዮጵያን የወደብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ወደ ምጽዋ የሚወስዱ መንገዶችን በመስራትና በመጠገን ላይ መሆኗንም አስታውቃለች። የድንበሮቹ መዘጋት ከባድ ተሽከርካሪዎችን የሚያስተናገዱ አቅም ያላቸው መንገዶችን ለመስራት ሊሆን እንደሚችልም ተጠቁሟል። ...

The post የሰርሃ ዛላምበሳ ድንበር በቅርቡ ሊከፈት ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአሜሪካ በተጠርጣሪነት የሚፈለግን ግለሰብ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አሳልፎ እንዲሰጥ መወሰኑ አወዛጋቢ ሆነ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 16/2011)በአሜሪካ ሁለት ኢትዮጵያውያንን በመግደል ወደኢትዮጵያ አምልጧል በሚል በተጠርጣሪነት  የሚፈለግን ግለሰብ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አሳልፎ እንዲሰጥ መወሰኑ ውዝግብ አስነሳ። ዮሀንስ ነሲቡ የተባለና የአሜሪካ ዜግነት ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የ25 ዓመት ወጣት በአሜሪካን ቨርጂኒያ ግዛት ውስጥ ሁለት ወጣቶችን በመግደሉ አሜሪካ በጥብቅ ስትፈልገው የነበረ መሆኑ ተመልክቷል። ኢትዮጵያና አሜሪካ ወንጀለኛን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት ሳይኖራቸው ተጠርጣሪውን ለአሜሪካ ለመስጠት በአቃቤ ...

The post በአሜሪካ በተጠርጣሪነት የሚፈለግን ግለሰብ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አሳልፎ እንዲሰጥ መወሰኑ አወዛጋቢ ሆነ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጎሰኝነት በህግ ይታገድ በሚል የማህበራዊ ድረ ገጽ ዘመቻ ተከፈተ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 16/2011)ጎሰኝነት በህግ ይታገድ በሚል በማህበራዊ ሚዲያዎች ዘመቻ መከፈቱ ታወቀ። በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረሃይል የዘር ፖለቲካ እንዲታገድ የሚጠይቅ ትዕይንተ ህዝብ ሊያደርግ በዝግጅት ላይ መሆኑም ታውቋል። ከትላንት ጀምሮ በፌስ ቡክ፣ በቲውተርና በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች በተጀመረው ዘመቻ ኢትዮጵያን ለአደጋ ያጋለጠ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ዜጎቿን ለመፈናቀልና ለግድያ የዳረገው የጎሳ ፖለቲካ በህግ እንዲታገድ የሚጠይቁ መልዕክቶች በመተላለፍ ላይ ናቸው። ...

The post ጎሰኝነት በህግ ይታገድ በሚል የማህበራዊ ድረ ገጽ ዘመቻ ተከፈተ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ኢቢኤስ ከ22 ሚሊየን ብር በላይ እንዲከፍሉ ፍርድ ቤት ወሰነ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 19/2011)የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ኢቢኤስ የሚባለው የሳታላይት ጣቢያ የተሳሳተ ማስታወቂያ በማሰራጨታቸው ከ22 ሚሊየን ብር በላይ እንዲከፍሉ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወሰነ ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) እና ኢቢኤስ የማስታወቂያና የብሮድካስት ህጉን በመተላለፍ ሸማቹ እንዲታለል አድርገዋል በሚል 22 ሚሊዮን ብር እንዲከፍሉ ተፈርዶባቸዋል። የሲኖ ትራክ ተሽከርካሪን በግማሽ የቅድሚያ ክፍያ ከውጭ አስመጣላችኋለሁ በሚል በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ሰብስቦ ተሰውሯል ...

The post የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ኢቢኤስ ከ22 ሚሊየን ብር በላይ እንዲከፍሉ ፍርድ ቤት ወሰነ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከጋምቤላ ማረሚያ ቤት ያመለጡ 92 እስረኞች ሁለት ሰዎችን ገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 11/2011)ከጋምቤላ እስር ቤት ከትላንት በስትያ ያመለጡ 92 እስረኞች ሁለት ሰዎችን ገደሉ። በሌሎች ሶስት ሰዎች ላይም ጉዳት ማድረሳቸው ታውቋል። የኢሳት የመረጃ ምንጮች እንደገለጹት በአኝዋክ ዞን ኢታንግ ወረዳ ላይ ጥቃት የፈጸሙት እስረኞችን ማን እንዳስታጠቃቸው የታወቀ ነገር የለም። በሌላ በኩል በጋምቤላ  አኝዋክ ዞን ጆር ወረዳ አንድ ወታደራዊ ካምፕ መገኘቱን ለኢሳት በደረሰ መረጃ ላይ ተመልክቷል። የተደራጁና ዘመናዊ ...

The post ከጋምቤላ ማረሚያ ቤት ያመለጡ 92 እስረኞች ሁለት ሰዎችን ገደሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በከፍተኛ ስጋትና ውጥረት ተጀመረ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ/2011)የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በከፍተኛ ስጋትና ውጥረት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዳራሽ ተጀመረ፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ወደ ስብሰባው ሲገቡ ስልክ ይዞ መግባት ከመከልከሉ ሌላ ከፍተኛ ፍተሻ መደረጉ ታውቋል። ምክር ቤቱ ያለፉትን ወራት የድርጅት ስራዎች አፈጻጸም እንዲሁም በወቅታዊ ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ ውይይትና ግምገማ በማድረግ አቅጣጫዎች ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል። በአራቱ የኢሕአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች መካከል የዓላማና ...

The post የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በከፍተኛ ስጋትና ውጥረት ተጀመረ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኮለኔል ጌታሁን ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 7/2011)የኢትዮጵያ አየር ሃይል አብራሪ ኮለኔል ጌታሁን ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የቀብራቸው ስነስርዓት በዩጋንዳ በብሄራዊ ጀግና የክብር ስነስርዓት እንደሚፈጸም የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በኢትዮጵያ አየር ሃይል የሀገሪቱን ከፍተኛ የጀግንነት የክብር ኒሻን ካገኙት ጥቂት ሰዎች አንዱ የሆኑት ኮለኔል ጌታሁን ካሳ በስደት ለሚኖሩባት ዩጋንዳ አየር ሃይል ከፍተኛ ተግባር በመፈጸማቸ የዩጋንዳ መንግስት ልዩ ክብር እንደሰጣቸው ያገኘነው መረጃ ...

The post ኮለኔል ጌታሁን ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን ናዝራዊት አበራን ሊጎበኝ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2011)አደገኛ አፅ በማዘዋወር ተጠርጥራ በቻይና እስር ላይ የምትገኘው ናዝራዊት አበራ በኢትጵያ ልዑክ በቀጣይ ማክሰኞ እንደምትጎበኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው እንዳለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የናዝራዊት አበራን ጉዳይ በትኩረት እየተከታተለው ይገኛል። በቻይና ጁዋንግ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላም ናዝራዊት አበራን ለሶስት ጊዜያት እንደጎበኛት ቃል አቀባዩ ተናግረዋል። ቃል አቀባዩ የቻይና መንግስት እስካሁን ...

The post የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን ናዝራዊት አበራን ሊጎበኝ ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለ እድለኞች እንዳይተላለፉ ታገደ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2011) የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የፍትሐብሄር ችሎት በቅርቡ እጣ የወጣባቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለእድለኞች እንዳይተላለፉ አገደ፡፡ የጋራ መኖሪያ ቤቱን ለማግኘት ተመዝግበው 100 በመቶ የከፈሉ 98 ዜጎች ክስ መመስረታቸውን ተከትሎ የፍርድ ሂደቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለባለ እድለኞች እንዳይተላለፉ በችሎቱ ታግደዋል። ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የቤቶቹን ዋጋ መቶ በመቶ በመክፈል ቅድሚያ ለማግኘት የገባነው ...

The post የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለ እድለኞች እንዳይተላለፉ ታገደ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት ክስ በደህንነት ባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት እንዳይፈጸም ተደረገ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 25/2011) የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት አቶ ድንቁ ደያስ በ11.3 ሚሊዮን ብር የቼክ ማታለል ወንጀል ተከሰው ታስረው እንዲቀርቡና ከሀገር እንዳይወጡ የፍርድ ቤት ቤት ትዛዝ ቢወጣባቸውም በደህንነት ባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት ተፈጻሚ አለመሆኑን ምንጮች ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ከትምህርት ዘርፍ በተጨማሪ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ሥራዎች ላይ ተሰማርተው የሚገኙት አቶ ድንቁ ደያስ ከገር እንዳይወጡ የፍርድ ቤት ትዛዝ ቢውጣባቸውም ውጭ ...

The post የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት ክስ በደህንነት ባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት እንዳይፈጸም ተደረገ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአፋር በተለያዩ ወረዳዎች ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 24/2011) በአፋር የተሾመው አዲሱ አስተዳደር ምንም ለውጥ አላመጣልንም በሚል በተለያዩ ወረዳዎች ሰላማዊ ሰልፍ መካሄዱ ተሰማ። ነዋሪዎቹ ለኢሳት እንደገለጹት የወጣቱ ጥያቄ ለውጥ ይምጣ በአዲስ አመራር ኣነመራ የሚል ነበር። ለዚህም ወጣቱ ለአዲሱ አስተዳደር የ100 ቀናት ጊዜን ሰጥቶ በመጠባበቅ ላይ ነበር ይላሉ ነዋሪዎቹ ። ይሄ ደግሞ ወጣቱን ለቁጣ አነሳስቶታል ብለዋል። በተለያዩ ወረዳዎች ላይ በአንድ ጊዜ ተደርጓል ...

The post በአፋር በተለያዩ ወረዳዎች ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኦዴፓ በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ምትክ አቶ ኡመር ሁሴንን የስራ አስፈፃሚ አባል አደረገ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት19/2011) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ማእከላዊ ኮሚቴ በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ምትክ አቶ ኡመር ሁሴንን የስራ አስፈፃሚ አባል አድርጎ መረጠ። የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሶስት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባውን  አጠናቋል። የኦዴፓ ማዕከላዊ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዶክተር አለሙ ስሜ  በሰጡት መግለጫ የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችንና ምትክ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል በመምረጥ መጠናቀቁን አስታውቀዋል። በዚህም መሰረት የኦዴፓ ...

The post ኦዴፓ በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ምትክ አቶ ኡመር ሁሴንን የስራ አስፈፃሚ አባል አደረገ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዲስ የቦርድ አባላት ተሾሙ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 12/2011) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዲስ የቦርድ አባላትን ሹመት አፀደቀ። ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቅራቢነት አዲስ የቀረቡ ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቦርድ አባላትን ሹመት በዛሬው ዕለት መደበኛ ስብሰባው ላይ አፅድቋል። በዚሁ መሰረት አቶ ፍቃዱ ተሰማ ሰብሳቢ  ሆነው ሲሾሙ አቶ ተፈራ ደርበዉ ፥ ዶ /ር ኤርጎጌ ተስፋዬ አባል ፥ ወ/ሮ ...

The post ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዲስ የቦርድ አባላት ተሾሙ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሚድሮክ ወርቅ ላይ ተጥሎ የነበረውን እገዳ ለማንሳት የሚያስችል ደረጃ ላይ መደረሱ ተገለጸ

 (ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 12/2011)በሚድሮክ ወርቅ ላይ ተጥሎ የነበረውን እገዳ ለማንሳት የሚያስችል ደረጃ ላይ መደረሱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትሩ  መግለጻቸው ተሰማ። የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት  ለመገናኛ ብዙሀን ዝግ በነበረ ስብሰባ  በዘርፉ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ውይይት አድርጎ መሻሻል ስለሚገባቸው አሰራሮች ተነጋግሯል። እገዳው የሚነሳው ሚድሮክ በአካባቢው አስከትሎታል የተባለውን ብክለት የሚያጠና የተፅዕኖ ግምገማ ቡድን ጥናቱን አጠናቆ በመጨረሱ ነው ተብሏል። የማዕድንና ነዳጅ ...

The post በሚድሮክ ወርቅ ላይ ተጥሎ የነበረውን እገዳ ለማንሳት የሚያስችል ደረጃ ላይ መደረሱ ተገለጸ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከካራማራ ጦርነት ተሳታፊዎች ጋር ተወያዩ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2011) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በካራማራ ጦርነት የተሳተፉ ከቀድሞ የሰራዊቱ ተወካይ አባላት ጋር መወያየታቸው ተነገረ። የሰራዊት አባላቱ የካራማራ ድልመንግስት ተገቢውን የታሪክ ትኩረት እና ክብደት እንዲሰጠው ጠይቀዋል። የሃገርን ታሪክ አጥርቶ ለትውልድ ለማስጨበጥ እና ጠቃሚ ትምህርት ለመውሰድ ቅብብሎሹ በይዘቱ የተሟላ መሆን እንደሚገባው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ተናግረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ...

The post ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከካራማራ ጦርነት ተሳታፊዎች ጋር ተወያዩ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ለጌዲዮ ተፈናቃዮች አስቸኳይ እርዳታዎች ካልደረሱ አደጋው ከዚህ የከፋ እንደሚሆን ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2011)ለጌዲዮ ተፈናቃዮች የሚያስፈልጉ አስቸኳይ ርዳታዎች ካልደረሱላቸው የሚደርሰው አደጋ የከፋ እንደሚሆን በአካባቢው የተሰማሩ የህክምና ባለሙያዎች ገለጹ። ተፈናቃዮቹ አሁን ካሉበት አስከፊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ሌሎች ተላላፊ የሆኑ በሽታዎች የመከሰት እድላቸው ሰፊ መሆኑንም ገልጸዋል ከህክምና ቡድኑ አባላት አንዱ ከኢሳት ጋር በነበራቸው ቆይታ። የጤና ጥበቃን ጨምሮ የመንግስት አካላት፣መላው ኢትዮጵያውያን፣መንግስታዊ ያልሆኑ የእርዳታ ድርጅቶችና ጉዳዩ ይመለከተናል የሚሉ አካላት ሁሉ ...

The post ለጌዲዮ ተፈናቃዮች አስቸኳይ እርዳታዎች ካልደረሱ አደጋው ከዚህ የከፋ እንደሚሆን ተገለጸ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለማቋቋም ቴሌቶን ሊካሄድ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2011)በአማራ ክልል እና ከክልሉ ወጭ የተፈናቀሉ ከ1 መቶ ሺህ በላይ አማራዎችን ለማቋቋም ታዋቂ ባለሀብቶች የሚሳተፉበት ቴሌቶን በነገው እለት በሼራተን ሆቴል እንደሚካሄድ ተነገረ። በአማራ ክልል እና ከክልሉ ውጭ የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል ተብሏል፡፡ በሸራተን አዲስ ሆቴል ነገ በሚካሄደው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ታዋቂ ባለሀብቶችና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ይገኛሉ ተብሎ ...

The post የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለማቋቋም ቴሌቶን ሊካሄድ ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሱልልታ ከተማ ነዋሪዎች በስጋት እና በሰቆቃ እየኖሩ መሆናቸውን ገለጹ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2011) በኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ አቅራቢያ የምትገኘው ሱልልታ ከተማ በ7 ቀናት ውስጥ ቤታችሁ ይፈርሳል የተባሉ ነዋሪዎች በስጋት እና በሰቆቃ እየኖሩ መሆናቸውን ገለጹ። የሱልልታ እና የአካባቢው  ነዋሪዎች  የኦሮሚያ ክልል መንግስት ቤታችን ሊያፈርስ ቀይ ምልክት አስምረውብናል፥ ከመፈናቀላችን በፊትም ድረሱልን ሲሉ ጥሪ አሰምተዋል ፡፡ የጎረቤቶቻችን እና የአንዳንዶችን ቤት ግን ለይተው ትተውታል ሲሉም ምሬታቸውን ገልጸዋል፡፡ በሱልልታ ከተማ ...

The post በሱልልታ ከተማ ነዋሪዎች በስጋት እና በሰቆቃ እየኖሩ መሆናቸውን ገለጹ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 26/2011) በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆነ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው ከእነዚሁ አስቸኳይ እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው መካከል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ሰዎች በግጭት ምክንያት ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ናቸው ። ለዚሁ እርዳታ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልገም ተገልጿል። የብሔራዊ አደጋ ስጋት ...

The post በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት ከ126 የአለም ሃገራት 118ኛ ደረጃ ላይ መሆኗ ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 25/2011)ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት መለኪያ ከ126 የዐለም ሐገሮች 118ኛ ደረጃ መያዟን አንድ ጥናት አመለከተ። በዓለም የፍትሕ ፕሮጀክት በተሠራውና በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ሰሞኑን ይፋ በተደረገው ጥናት ኢትዮጵያ ከ126 አገሮች 118ኛ ደረጃን መያዟ ታወቋል፡፡ በዓለም የፍትሕ ፕሮጀክት የተሰራው ጥናት ለሕግ ተገዥነትን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመለካት 120,000 የቤት ለቤትና የ3,800 ባለሙያዎችን አስተያየት መነሻ በማድረግ የዳሰሳ ጥናት አድርጓል፡፡ ...

The post ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት ከ126 የአለም ሃገራት 118ኛ ደረጃ ላይ መሆኗ ተገለጸ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በወላይታ ሶዶ ቤቴ አይፈርስም ያሉ አዛውንት በግሬደር ተገጭተው ሞቱ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 20/2011)በወላይታ ሶዶ ቤቴ አይፈርስም ያሉ አዛውንት በግሬደር ተገጭተው መገደላቸውን ተከትሎ ግጭት ተቀሰቀሰ። በከተማዋ በህገወጥ መንገድ ቤት ገንብታችኋል በሚል ከ2ሺ በላይ አባወራዎች  መፈናቀላቸው ተሰምቷል። ከሳምንት በፊትም በዛው በወላይታ ኦቶና በሚባል አካባቢ ዘጠኝ መቶ የሚሆኑ ቤቶች መፍረሳቸውንና ነዋሪዎቹም አደባባይ ላይ እንዲወድቁ መደረጋቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። መነሻው ህገወጥ ግንባታ የሚል ነው ይላሉ የወላይታ ሶዶ ከተማ ...

The post በወላይታ ሶዶ ቤቴ አይፈርስም ያሉ አዛውንት በግሬደር ተገጭተው ሞቱ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኦህዴድና ብአዴን ስራ አስፈጻሚ አባላት መካካል ውይይት ተካሄደ ተባለ

በኦህዴድና ብአዴን ስራ አስፈጻሚ አባላት መካካል ውይይት ተካሄደ ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና በአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ስራአስፈጻሚ አባላት መካካል በኢትዮጵያ ከለውጡ ወዲህ ባሉ ችግሮች ላይ ውይይት መካሄዱን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። . የሁለቱም ፓርቲ ስራ አስፈጻሚዎች ውይይት በጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት ከተካሄደ በኋላ ችግሮችን ገምግመው ለውጡን በይበልጥ ለማስቀጠል የጋራ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። . ኦዴፓና አዴፓ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሉ ችግሮች ላይ መክረውም ከተማዋን በጋራ ለመምራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ መምከራቸውንም ምንጮቻችን ገልጸዋል። . በኢሕአዴግ ወስጥ ጥልቅ ተሀድሶ መካሄዱን ተከትሎ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ስልጣን ሲለቁ ግንባሩ የድርጅቱን አመራሮች ለመለወጥ ባደረገው ሂደት የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ)እና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማሳየት ሕወሃትን ከፖለቲካ አገዛዝ መንበሩ እንዲለቅ ማስቻላቸው ሲነገር ቆይቷል። . ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን እንዲመጡም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና ፓርቲያቸው አዴፓ የተጫወቱት ሚና ከፍተኛ እንደነበርም ሲገለጽ ቆይቷል። . ለውጡ እውን ከሆነ በኋላ ግን ሁለቱ ፓርቲዎች መተጋገዛቸውን ቢቀጥሉም በስልጣን አመዳደብ እና በአሰራር ግድፈቶች የተነሳ በመሃላቸው ንፋስ ሳይገባ አይቀርም የሚሉ ወስጥ አዋቂ ምንጮች አሉ። . በኦዲፓ የሚመራው የለውጥ ሃይል የስልጣን መንበሩን ከተቆጣጠረ ወዲህ በአዲስ አበባ ከንቲባ አመዳደብና ምርጫ ላይ የፖለቲካ ክፍተት ተፈጥሮ እንደነበርም ይነገራል። . ለአዲስ አበባ ከንቲባነት የለውጡ አካል ናቸው ከሚባሉት አንዱ ዶክተር አምባቸው መኮንን በፓርቲያቸው አዴፓ አማካኝነት ታጭተው በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ይሁንታ ካገኙ በኋላ
Posted in Amharic News, Ethiopian Drama

ሕወሃት 7 ሺ የልዩ ሃይል አባላቱን በራያ ኮረም አሰፈረ

    (ኢሳት ዲሲ–የካቲት 13/2019)  ሕወሃት 7 ሺ የልዩ ሃይል አባላቱን በራያ ኮረም አካባቢ ማስፈሩ ተነገረ። ይህንኑ ተከትሎም የራያ ማንነት አስመላሽ አብይ ኮሚቴ እልቂት ከመፈጠሩ በፊት  የፌደራል መንግስቱ በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገባ ጥሪ አቅርቧል ። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ37 ሺ በላይ የሚሆኑ የትግራይ ልዩ ሃይል በአካባቢው መስፈሩን ኮሚቴው አስታወቋል። ይህ በእንዲህም ሕወሐት ሚሊሻዎቹን እያሰፈረ የሚገኘው ከክልል ...

The post ሕወሃት 7 ሺ የልዩ ሃይል አባላቱን በራያ ኮረም አሰፈረ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

አቶ አንዳርጉ ኢያሱ በርሔ ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት አገለሉ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2011) በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሱዳን ዴስክ ከፍተኛ ኤክስፐርት የሆኑት አቶ አንዳርጉ ኢያሱ በርሔ ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት ማግለላቸውን አስታወቁ። የራያ አካባቢ ተወላጅና የሕወሃት አባል የሆኑት አቶ አንዳርጉ ኢያሱ ሕወሃት በራያ ሕዝብ ላይ የማይፈጽመው ኢሰብአዊ ድርጊት ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት ለማግለል ምክንያት እንደሆናቸው ገልጸዋል። ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ /ሕወሃት/ከለውጡ ጋር ከመተባበር ይልቅ ለውጡን ለመቀልበስ የሚያደርገውን ...

The post አቶ አንዳርጉ ኢያሱ በርሔ ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት አገለሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኦነግ የአየር ድብደባ ተፈጽሞብኛል አለ – ESAT

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 10/2011) በምዕራብ ኦሮሚያ ምንም አይነት የአየር ድብደባ አለተፈጸመም ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ያወጣውን መግለጫ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አስተባበለ። በቄለም ወለጋ ዞን ለሁለት ተከታታይ ቀናት የአየር ድብደባ ተፈጽሟል ሲል ኦነግ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በትናንትናው ዕለት  በቃል-አቀባዩ ብልለኒ ስዩም በኩል በምዕራብ ኦሮሚያ ጦሩ ያካሄደዉን የአየር ድብደባ  የለም በሚል መግለጫ አውጥቶ ...

The post ኦነግ የአየር ድብደባ ተፈጽሞብኛል አለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢትዮጵያ 36 ሚሊየን ህጻናት በከፋ ድህነት እየተሰቃዩ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 9/2011)በኢትዮጵያ እድሜአቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 36 ሚሊየን ህጻናት በከፋ ድህነት እንደሚሰቃዩ ተገለጸ። በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለስልጣንና በዩኒሴፍ ትብብር በተዘጋጀ አንድ ጥናት ላይ እንደተመለከተው ከ41ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ህጻናት 88በመቶ የሚሆኑት በተለያዩ የድህነት መለኪያዎች አደጋ ውስጥ ናቸው። ጥናቱ በዘጠኝ የድህነት ማሳያ መስፈርቶች ውስጥ ቢያንስ በሶስቱ ኢትዮጵያውያን ህጻናት ከፍተኛ ስቃይ ውስጥ እንዳሉ የሚጠቁም እንደሆነ አመላክቷል። በዚህም የተነሳ ...

The post በኢትዮጵያ 36 ሚሊየን ህጻናት በከፋ ድህነት እየተሰቃዩ ነው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡና ከሃገር እንዳይወጡ እገዳ የተጣለባቸው ዜጎች ቁጥር 7 ሺ ያህል ነው ተባለ

          (ኢሳት ዲሲ–ጥር 9/2011) በቀደሞው የደህንነት ሃላፊ በአቶ ጌታቸው አሰፋ የስልጣን ዘመን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡና ከሃገር እንዳይወጡ እገዳ የተጣለባቸው ዜጎች ቁጥር 7 ሺ ያህል እንደነበር ተገለጸ።           የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንደገለጹት እገዳ የተጣለባቸው ዜጎች ላይ ማጣራት እየተካሄደና ርምጃም እየተወሰደ መሆኑም ታውቋል።           በዚህም በሶስት ሺ ዜጎች ላይ የተጣለው እገዳ መነሳቱ ተመልክቷል።           ...

The post ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡና ከሃገር እንዳይወጡ እገዳ የተጣለባቸው ዜጎች ቁጥር 7 ሺ ያህል ነው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ወደ አፋር ሊያመሩ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 8/2011)በአፋርና ኢሳዎች መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ለማብረድ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የሚመሩት ቡድን ወደ አካባቢው ሊያመራ መሆኑ ተገለጸ። የኢሳት የመረጃ ምንጮች እንደገለጹት በአቶ ሙስጠፋ ዑመር የሚመራው ቡድን ላለፉት 5 ሳምንታት በአፋርና ኢሳ መካከል ያገረሸውን ግጭት በቦታው ተገኝቶ ለመፍታት በዝግጅት ላይ ነው። በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን አይሻ ከተማ የአፋር ልዩ ሃይል የወሰደውን ርምጃ በመቃውም ሰልፍ ተደርጓል። ...

The post የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ወደ አፋር ሊያመሩ ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ወለጋ ላይ ጦርነት አዲስ አበባ ላይ ሰላማዊ ትግል የሚለው አካሄድ ተቀባይነት የለውም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2011)ወለጋ ላይ ጦርነት አዲስ አበባ ላይ ሰላማዊ ትግል የሚለው አካሄድ ፈጽሞ ተቀባይነት የለውም ሲል የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦዴፓ አስታወቀ። የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ዶክተር ዓለሙ ስሜ ለኢሳት እንደገለጹት በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ በወለጋ ውጊያ እያደረገ በአዲስ አበባ ስለ ሰላማዊ ትግል መናገር አይቻልም ብለዋል። ሸኔ ኦነግ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ በሶስተኛ ወገን ...

The post ወለጋ ላይ ጦርነት አዲስ አበባ ላይ ሰላማዊ ትግል የሚለው አካሄድ ተቀባይነት የለውም ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሜቴክ ከግማሽ በላይ ሰራተኞቹን ቀነሰ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2011)የብረታብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን/ሜቴክ/ካሉት 19 ሺ 5 መቶ ሰራተኞች ከግማሽ በላይ የሚሆኑትን መቀነሱ ተነገረ። መንግስታዊውና ወታደራዊው ተቋም ሜቴክ ሰራተኞቹን ወደ ሌላ መስሪያቤት በማዛወርና በማባረር 8ሺ ብቻ እንዲቀሩት አድርጓል። የሜቴክ የቀድሞ አመራሮች ከፍተኛ የሃገር ሃብት በማባከንና በሌብነት ተጠርጥረው ከተያዙ በኋላ ተቋሙን የማስተካከል ርምጃ ሲወሰድ ቆይቷል። ሜቴክ ሰራተኞችን በማዛወርና በማባረር የቀነሰው አሁን ካለበት ውድቀት ራሱን ለማውጣት ...

The post ሜቴክ ከግማሽ በላይ ሰራተኞቹን ቀነሰ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2011) በታጣቂዎች ታፍነው የተወሰዱትን የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ለማስመለስ ሁሉንም አማራጮች እየተጠቀመ መሆኑን ኦዴፓ አስታወቀ። የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታዬ ደንደአ ለኢሳት እንደገለጹት የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ዳላሳ ቡልቻ በታጣቂዎች ታፍነው ከተወሰዱበት ጊዜ አንስቶ የክልሉ መንግስት ማንኛውንም መንገድ በመጠቀም ለማስመለስ እየተንቀሳቀሰ ነው። በሌላ በኩል በምዕራብ ጉጂ ዞን ...

The post የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሞከሩ 1300 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2011) በምዕራባውያኑ 2018 ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሞከሩ 1300 ሰዎች መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን የ2018 መጨረሻን ምክንያት በማድረግ ባወጣው ሪፖርት ወደ ጣሊያንና ማልታ ለመሻገር የሞከሩ 1ሺህ 300 ስደተኞች ህይወታቸው አልፏል። አለም አቀፉን የስደተኞች ድርጅት IOMን በመጥቀስ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን እንዳስታወቀው ብዙዎቹ ሟቾች የቱኒዚያ፣ ...

The post ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሞከሩ 1300 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

አባ ገዳዎች ወደ ወለጋ ሊሄዱ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 19/2011)የኦሮሞ አባ ገዳዎች ወደ ወለጋ ሊሄዱ መሆኑ ተገለጸ። በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ የተከሰተውንና በርካታ ሰዎች ለተገደሉበት ግጭት መፍትሄ ለማፈላለግ አባገዳዎቹ በመጪው ሳምንት እንደሚንቀሳቀሱ ታውቋል። ግጭቱ በሚካሄድባቸው የምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች ካሉ የህበረተሰብ ክፍሎች ጋር በመወያየት መፍትሄ ለማግኘት እንደሚጥሩም ተገልጿል። በወለጋ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ የጸጥታ ስጋት ፈጥሯ ሲል መንግስት እየከሰሰ ነው። ኦነግም ራሴን ለመከላከል ርምጃ ...

The post አባ ገዳዎች ወደ ወለጋ ሊሄዱ ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ብጹዕ አቡነ መልከጸዲቅ እሑድ አዲስ አበባ ይገባሉ ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 19/2011)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ እና በውጭ የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሃፊ የነበሩት ብጹዕ አቡነ መልከጸዲቅ እሑድ አዲስ አበባ ይገባሉ። ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ በስደት የቆዩት ብጹዕ አቡነ መልከጸዲቅ ከጤና ጋር በተያያዘ ከፓትርያሪክ አቡነ መርቆርዮስ ጋር ለመመለስ አለመቻላቸውንም ለማወቅ ተችሏል። በሐምሌ ወር 2010 በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች ዕርቅ ሲያደርጉ ከካሊፎርኒያ ወደ ...

The post ብጹዕ አቡነ መልከጸዲቅ እሑድ አዲስ አበባ ይገባሉ ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

አቶ ፍጹም አረጋ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 15/2011)በአሜሪካ ዋሽንግተን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ሲያገለግሉ በቆዩት በአቶ ካሳ ተክለብርሃን ምትክ አቶ ፍጹም አረጋ መሾማቸውን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። እንዲሁም ለ27 ዓመታት በሕዉሃት ሰዎች ብቻ በርስትነት ተይዞ በቆየው ቻይና ደግሞ አቶ ተሾመ ቶጋ በአምባሳደርነት መሾማቸውም ተመልክቷል። በአጠቃላይ 59 ያህል ዲፕሎማቶች በተለያዩ ሃገሮች የተመደቡ ሲሆን የእነዚህ ዝርዝር በቅርቡ ይፋ ይሆናል ተብሎም ይጠበቃል። ቀደም ሲል ከተመደቡት ...

The post አቶ ፍጹም አረጋ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ከ33 አመታት በኋላ ኢትዮጵያ ገቡ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 11/2011) የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ከ33 አመታት በኋላ ኢትዮጵያ ገቡ።           የደርግንመንግስት በመቃወም ስርአቱን ከከዱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የመጀምሪያው የነበሩት ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በ1981 በኮለኔል መንግስቱሃይለማርያም ላይ የተካሄደው የመንግስት ግልበጣ ሙከራ ላይ ከውጭ ሆነው ተሳታፊ እንደነበሩም መረዳት ተችሏል።           ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ትላንት ከናሚቢያ ዊንዲሆክ አዲስ አበባ ሲደርሱ የመንግስት ...

The post ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ከ33 አመታት በኋላ ኢትዮጵያ ገቡ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

አቶ መላኩ ፈንታ የአልማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆኑ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 8/2011) አቶ መላኩ ፈንታ የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር(አልማ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ በሚኒስትር ማዕረግ የቀድሞው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ መላኩ ፈንታ በሕወሀት አገዛዝ ወቅት በሐሰት ተወንጅለው ላለፉት 5 አመታት በእስር ላይ መቆየታቸው ይታወሳል። ከእስር ከተፈቱ በኋላ በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ከበሬታ ያገኙት አቶ መላኩ ፈንታ ለእስር በባለስልጣናት የተዳረጉት የተሰወረ ...

The post አቶ መላኩ ፈንታ የአልማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆኑ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ስጋት ገብቶናል አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 3/2011)የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎች የከተማዋ ጸጥታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ስጋት ገብቶናል ሲሉ ገለጹ። ኤጄቶ በሚል የሚንቀሳቀሱ የሲዳማወጣቶች ስም የተደራጁ ሃይሎች የአካባቢውን ነዋሪ እያዋከቡ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ምሬታቸውን ገልጸዋል። ኢሳት ያነጋገረውና ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀ የኤጄቶ አባል አንዳንድ የሲዳማን ወጣቶች መልካም ስም ለማጉደፍ ተገቢ ያልሆነ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ አካላት እንዳሉ ተናግሯል። ሰሞኑን በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ...

The post የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ስጋት ገብቶናል አሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአመራር ለውጥ አደረገ

(ኢሳት ዲሲ– ታህሳስ 2/2011)በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአመራር ለውጥ መደረጉ ተገለጸ። ንግድ ባንኩ በጀመረው የአሰራር ለውጥ አራት አዳዲስ ምክትልፕሬዝዳንቶች ተሹመዋል።           ከተሾሙት አራት ምክትል ፕሬዝዳንቶች ሁለቱ ከግል የንግድ ባንኮች የመጡ ናቸው ተብሏል። ቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ ከመንግስት የፋይናንስ ተቋማት የመጡ መሆናቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነባር የአመራር አባላት ከተነሱ በኋላ የሃላፊነት ክፍተት ተፈጥሮ ቆይቷል። በተለይም የአራት ...

The post የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአመራር ለውጥ አደረገ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከተሿሚ ዲፕሎማቶች ውስጥ ተጠርጣሪ ወንጀለኞች ተገኙ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 2/2011)በቅርቡ ከ50 ለሚበልጡ ዲፕሎማቶችተሰጠ ከተባለው ሹመት ጋር ተያይዞ ዝርዝሩ ይፋ ሳይሆን የቀረው ከተሿሚዎቹ ውስጥ ተጠርጣሪ ወንጀለኞች በመገኘታቸው እንደሆነ የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ምንጮች ገለጹ። ለአዲሱ ሹመት ታጭተው ከነበሩት ውስጥ አንዱ በሳምንቱ መጨረሻ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።           የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በቅርቡ 58 ዲፕሎማቶችና ሰራተኞች መመደቡን በገለጹበት ወቅት ከዝርዝሩ ውስጥ የተጠቀሱት አቶ መአሾ ኪዳኔ በሳምንቱ መጨረሻ ...

The post ከተሿሚ ዲፕሎማቶች ውስጥ ተጠርጣሪ ወንጀለኞች ተገኙ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሕወሃት የለውጡ አደናቃፊ ሳይሆን የለውጡ መሪ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 26/2011) ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት/ የለውጡ አደናቃፊ ሳይሆን የለውጡ መሪ ነው ሲሉ የፓርላማው የመንግስት ተጠሪ ገለጹ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ የሆኑትና የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ከትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ለውጡ በትክክል እየተተገበረ ያለውም በትግራይ ክልል ነው ብለዋል። ለውጡ ማለት ሰላም ነው፣ ...

The post ሕወሃት የለውጡ አደናቃፊ ሳይሆን የለውጡ መሪ ነው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቀድሞ የአሶሳ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ 5 ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 26/2011)በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ጉምዝ አካባቢ ከተፈጠረው ግጭት ጋር በተያያዘ የቀድሞ የአሶሳ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ 5 ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። የፌደራል ፖሊስ ግብረሃይል በአካባቢው ባካሄደው ዘመቻ በቁጥጥር ስር የዋሉት ባለልጣናት ሰኔ 17/2010 በአሶሳ በተከሰተው ግጭት እንዲሁም በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ወሰን ላይ በነበረው ግጭት የችግሩ ጠንሳሾች በመሆናቸው ነው ተብሏል። በመንግስታዊዎቹ መገናኛ ብዙሃን እንደተዘገበው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ...

The post የቀድሞ የአሶሳ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ 5 ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሲዳማ ዞን መምህራን አድማ መቱ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 26/2011) በሲዳማ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች መምህራን አድማ መቱ። መምህራኑ አድማውን የመቱት ለህዳሴው ግድብ የሚቆረጠው ደሞዛቸው እንዲቆም በመጠየቅ ነው። እስካሁንም ሲቆረጥ የነበረው እንዲመለስላቸው መምህራኑ አድማ በመምታት ጠይቀዋል። የሚመለከተው የመንግስት አካል ምላሽ እስኪሰጣቸውም ወደ ስራ ገበታቸው እንደማይመለሱ አስታውቀዋል። በተመሳሳይ በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ መምህራን ለህዳሴው ግድብ ከደሞዛቸው የሚቆረጠው ገንዘብ እንዲቆም በመጠየቅ ከአንድ ሳምንት በላይ የስራ ማቆም ...

The post በሲዳማ ዞን መምህራን አድማ መቱ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉምዝ አዋሳኝ በርካታ የፖሊስ አባላትና ነዋሪዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 20/2011)በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉምዝ አዋሳኝ መንደሮች በተነሳ ግጭት በርካታ የፖሊስ አባላትና እንዲሁም ነዋሪዎች መገደላቸው ተገለጸ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ እንዳስታወቀው በምስራቅ ወለጋ ሊሙ ወረዳ በተከሰተው ግጭት ከፍተኛ የንብረት ውድመትም ተከስቷል። ስልጣን ያለአግባብ ሲጠቀሙ ፣ የኢኮኖሚ ዝርፊያ ሲያካሂዱ የነበሩና ይህ ጥቅማቸው ከእጃቸው የወጣ አካላት ትግሉን ወደ ኋላ ለመመለስ በሁሉም ስፍራዎች ግጭቶች እንዲከሰቱ እያደረጉ ነው ...

The post በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉምዝ አዋሳኝ በርካታ የፖሊስ አባላትና ነዋሪዎች ተገደሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሜቴክ ዳይሬክተር የስራ መልቀቂያ አቀረቡ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 17/2011) አወዛጋቢው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ዳይሬክተር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተሾሙት ዶክተር በቀለ ቡላዶ የስራ መልቀቂያ አቀረቡ። ምክትል ዳይሬክተሩ ብርጋዴር ጄኔራል አህመድ ሃምዛ በምትካቸው መሾማቸውም ተመልክቷል። ሜቴክ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረው ገንዘብ16 ቢሊየን ብር መድረሱም ተገልጿል። የባንኮችን ሕጋዊ አሰራር በመጣስ አለም አቀፍ ግዢዎችን ያለጨረታ እንዲያከናውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተባባሪ ሆኖ መቆየቱንና ...

The post የሜቴክ ዳይሬክተር የስራ መልቀቂያ አቀረቡ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ ተያዘ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 14/2011)ቀጣዩን ሐገር አቀፍ ምርጫ በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ መያዛቸው ተገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ዛሬ ይፋ ባደረገው የጥሪ ደብዳቤ በቀጣዩ ማክሰኞ ህዳር 18/2011 በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት በሚካሄደው የውይይት መድረክ የሁሉም የፖለቲካ አመራሮች ተጋብዘዋል። “በሃገራችን ስለተጀመረው የዲሞክራታይዜሽን ጉዞና በሚቀጥለው አመት የሚደረገውን ሃገራዊ ምርጫን ነጻና ፍትሃዊ ለማድረግ ...

The post ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ ተያዘ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሶማሌ ክልል የጅምላ መቃብሮች ፍለጋ ተጠናቀቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 13/2011)በሶማሌ ክልል ባለፉት 10 ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለው የተቀበሩባቸው የጅምላ መቃብሮች ፍለጋ መጠናቀቁን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ይፋ እንዳደረገው መረጃም የጅምላ መቃብሮቹን አጠቃላይ መረጃም ለሚመለከተው አካል ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለም በሶማሌ ክልል ተገድለው በጅምላ የተቀበሩበትን የ200 ሰዎችን የምርመራ ሒደት ማጠናቀቁን ፖሊስ አስታውቋል። የተገደሉት ዜጎች በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ...

The post በሶማሌ ክልል የጅምላ መቃብሮች ፍለጋ ተጠናቀቀ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር ናት ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 13/2011)ኢትዮጵያ በ13ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር መሆኗ ተገለጸ። የዓለም ዓቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲፒጄ የቦርድ አባል ካትሊን ካሮል ሰሞኑን በኒዮርክ የተዘጋጀውን ፕሮግራም አስመልክተው እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ  እስር ቤቶች የታሰረ ጋዜጠኛ የለም። ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ የጋዜጠኞችን እስር በቅርበት እየተከታተለ ሪፖርት የሚያቀርበው ሲፒጄ በወቅቱ የነበረው የኢትዮጵያ አገዛዝ ...

The post ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር ናት ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በትግራይ የታሰሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የድረሱልን ጥሪ አሰሙ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 11/2011)በትግራይ በተለያዩ ድብቅ እስር ቤቶች የታሰሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መንግስትና ህዝብ እንዲደርስላቸው ጥሪ አቀረቡ። በድብቅ በተላለፈውና የ65 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ስም ዝርዝር የሚገኝበት ወረቀት ላይ እንደመለከተው ከፌደራል መንግስቱ እውቅና ውጪ የታሰሩት እነዚህ ወታደሮች ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው ነው። የሰሜን እዝ አባለት የሆኑት እነዚህ ወታደሮች ከተራ ወታደር እስከ ሻለቃ ባሻ የሚደርስ ማዕረግ እንዳለቸው ...

The post በትግራይ የታሰሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የድረሱልን ጥሪ አሰሙ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኮለኔል ገብረእግዚአብሔር አለምሰገድ በቁጥጥር ስር ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 6/2011) በሶማሊያ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥና በኢጋድ የዋና ጸሃፊው የፖለቲካ አማካሪ ኮለኔል ገብረእግዚአብሔር አለምሰገድ በተለምዶ ገብሬ ዲላ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። በኮንትሮባንድ ንግድና በሶማሌ ክልል በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እጃቸው እንዳለበት የሚጠረጠሩት ኮለኔል ገብረእግዚያብሄር ባለፈው ሳምንት በጂጂጋ ከተፈጠረው ግጭት ጋር በመሪነት እንደተሳተፉ ይነገራል። ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ በወታደራዊ መረጃ ዋና መምሪያ ለ10 ተከታታይ አመታት የቆዩት ...

The post ኮለኔል ገብረእግዚአብሔር አለምሰገድ በቁጥጥር ስር ዋሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከፍተኛ የጦር አዛዦች ተሰናበቱ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 30/2011) በሰራዊቱ ውስጥ የተጀመረውን የለውጥ ርምጃ ለማጠናከር በርካታ ጄነራሎችን ጨምሮ ከ160 በላይ ከፍተኛ የጦር አዛዦች ከሰራዊቱ መሰናበታችውን የቅርብ ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድም ጎንደር ከተማ ላይ ትናንት በሰጡት መግለጫ ባለፉት 7 ወራት ከተሰሩ ስራዎች ትርጉም ያለውና መሰረት የረገጠ ስራ የተሰራው በሰራዊቱ ውስጥ እንደሆነ ገልጸዋል። የሰራዊቱን አመራር ለማሰባጠር በተወሰደው ርምጃ የተነሱት ወታደራዊ ...

The post ከፍተኛ የጦር አዛዦች ተሰናበቱ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ኢትዮጵያ የባህር ሃይል ጣቢያ ልትገነባ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 29/2011) ኢትዮጵያ የባህር ሃይል ጣቢያ ልትገነባ መሆኗን አስታወቀች። በሐገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ምክትል ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ዋና ሃላፊ ጄነራል ብርሃኑ ጁላ እንደገለጹት ኢትዮጵያ በቀይባህርና ህንድ ውቅያኖስ አቅራቢያ የባህር ሃይል ሰፈር ልትገነባ በዝግጅት ላይ ናት። በአፍሪካ ትልቅና ጠንካራ የባህር ሃይል የነበራት ኢትዮጵያ የህወሃት አገዛዝ ወደ ስልጣን መምጣቱን ተከትሎ ባህር ሃይሏ መፍረሱ የሚታወስ ነው። ...

The post ኢትዮጵያ የባህር ሃይል ጣቢያ ልትገነባ ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኦነግ ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 29/2011)በኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት ለመፍታት በመንግስት በኩል ጥረት እየተደረገ መሆኑን ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። እየታዩ ያሉት ችግሮችም ከዚሁ ጋር የተያያዙ መሆናቸውን በማመልከትም ጦርነት የሚባል ነገር አሁን የለም ሲሉም አስረድተዋል። ጄኔራል ብርሃኑ እንዳሉትም በቅርቡ ወደ ቤተመንግስት ተጉዘው የነበሩት ወታደሮች  ቤተመንግስቱን ለመበጥበጥና ካገኙም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ለመግደል አልመው ነበር። በሐገር መከላከያ ...

The post በኦነግ ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቴዲ ማንጁስ ከቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ጋር ግንኙነት ነበረው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 26/2011)በሶማሌ በተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች የተጠረጠረው ቴዎድሮስ አዲሱ (ቴዲ ማንጁስ) ከቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ጋር ግንኙነት እንደነበረው ተገለጸ። በሶማሌ ክልል ከሐምሌ 26 እስከ 30/2010 ዓ.ም. ተፈጥሮ በነበረው  ግጭት ተጠርጥሮ የታሰረው አቶ ቴዎድሮስ አዲሱ (ቴዲ ማንጁስ) ከሌሎች ባለሥልጣናት ጋርም  ግንኙነት እንደነበረው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ለፍርድ ቤት ገልጿል፡፡ በሶማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ ግድያ፣ ...

The post ቴዲ ማንጁስ ከቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ጋር ግንኙነት ነበረው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሲዳማ ዞን የክልላዊ መንግስት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 23/2011) የሲዳማ ዞን የክልል መንግስት እንዲሆን የቀረበውን ጥያቄ የደቡብ ክልላዊ መንግስት በመቀበል በሁለት ሶስተኛ ድምጽ ማጽደቁ ተነገረ። የደቡብ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው ጉባኤ ሲዳማ በሕገመንግስቱ መሰረት ያቀረበው ጥያቄ ሕጋዊ በመሆኑ ክልላዊ የመሆን መብቱ እንዲረጋገጥ ወስኗል። የሲዳማ ዞን ምክር ቤት ወደ ክልል መንግስትነት ለማደግ በሙሉ ድምጽ ይታወሳል። የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ...

The post የሲዳማ ዞን የክልላዊ መንግስት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቴፒና አካባቢው ነዋሪዎች ድብደባና እንግልት እየበዛብን ነው አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 21/2011)የደቡብ ክልል ልዩ ሃይል ድብደባና እንግልት እየፈጸመብን ነው ሲሉ የቴፒና አካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገለጹ። በአካባቢው የሸካና ማጃንግ ብሔረሰብ አባላት የማንነት ጥያቄያችን ይፈታ በሚል ጥያቄ በማንሳታቸው ግጭት ተፈጥሯል። በዞኑና በአካባቢው ያሉ አመራሮች ወጣቶችን ከጀርባችሁ ሌላ ሃይል አለ በማለት በልዩ ሃይል እያስደበደቧቸው መሆናቸው ታውቋል። በግጭቱ አንድ ሚስጥሩ ሲሳይ የተባለ ወጣት በጥይት መቁሰሉም ታውቋል። በሸካ ዞን ...

The post የቴፒና አካባቢው ነዋሪዎች ድብደባና እንግልት እየበዛብን ነው አሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በምዕራብ ወለጋ እንዲሁም በምስራቅ ጉጂ የኦነግ ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት እርምጃ በመወሰድ ላይ ነው – ኢሳት

(ኢሳት ዜና) የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ካለፈው አርብ ጀምሮ በኦነግ ስም በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ላይ የመንግስት ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ በብዙ ታጣቂዎች ላይ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደርሷል። የኦነግ ወታደሮችን ትጥቅ መፍታት የተቃወሙ ወጣቶች በየአካባቢው የተቃውሞ ሰልፎችን ሲያደርጉ ሰንብተዋል። በምዕራብ ወለጋ ዞን በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ውጥረቱ ዛሬም ድረስ መቀጠሉን ያነጋጋርናቸው የአይን እማኞች ገልጸዋል። በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ እና ዱጋ ዳዋ ወረዳዎች የኦነግ ደጋፊ ቄሮዎችና የመንግስት ወታደሮች የተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸውንና ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የኦነግ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ መሆናቸውን እንዲሁም ከመከላከያም የተጎዱ ወታደሮች እንዳሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። ሁኔታው ያሳዘናቸው የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ፣ የወጣቶች ድርጊት በጣም እንዳሳዘናቸው፣ ወጣቶቹ የመረጡት የትግል ስልት ስህተት መሆኑንና ጫካ የገቡ ወጣቶች እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል። በጉዳዩ ዙሪያ ጥያቄ ያቀረብንላቸው የክልሉ ምክትል የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ ኮሎኔል አበበ ገረሱ እንደሚሉት ትጥቃቸውን ያልፈቱ የኦነግ ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት የተጀመረው እንቅስቃሴ መቀጠሉን ገልጸው፣ ከዚህ ውጭ ግን በክልሉ ከኦነግ ሰራዊት ጋር ጦርነት እየተካሄደ እንደሆነ የሚዘገበው ትክክል አይደለም ብለዋል። ተጨማሪ ዘገባ ከቢቢሲ እና ከጀርመን ራዲዮ ↓
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ESAT ኤርሚያስ ለገሰ ከዳኛ ፍሬህይወት ሳሙኤል ጋር ያደረገው ቆይታ

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የራያ ተወላጆች በአላማጣና ቆቦ መንገዶችን ዘጉ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 17/2011) የራያ ተወላጆች በትግራይ ልዩ ሃይል አፈሳው መቀጠሉን በመቃወም በአላማጣና ቆቦ መንገዶች መዝጋታቸው ተገለጸ። በተለይ ወደ መቀሌ የሚወስዱ መንገዶችን በድንጋይና በግዙፍ እንጨቶች በመዝጋት የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዲገታ መደረጉን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። የራያ እናቶች ታፍሰው የተወሰዱ ልጆቻቸው እንዲፈቱ በመጠየቅ ላይ ናቸው። የትግራይ ክልል መስተዳድር በራያ ላይ እየወሰደ ያለውን ርምጃ በመቃወም ለፊታችን እሁድ በጎንደር ሰልፍ ተጠርቷል። ...

The post የራያ ተወላጆች በአላማጣና ቆቦ መንገዶችን ዘጉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአሰቦት ገዳም መነኮሳት የድረሱልን ጥሪ አሰሙ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 15/2011)በምዕራብ ሐረርጌ ሜኤሶ ወረዳ የሚገኘው የአሰቦት ገዳም መነኮሳት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው ተባለ። በታጣቂዎች ተከበናል፣ለቃችሁ ውጡ ተብለናል፣ የሚደርስልን የለም የሚሉት የገዳሙ መነኮሳት በተኩስ ድምጽ ተሸብረናል በማለት ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪ አቅርበዋል። ከጥቅምት ሰባት ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ገዳሙን ለቀው እንዲወጡ ከፍተኛ ማዋከብ እየተፈጸሙ መሆኑንም ለማወቅ ተችሏል። የሜኤሶ ወረዳ አስተዳዳሪ ከታጣቂዎቹ ጎን በመሆን ...

The post የአሰቦት ገዳም መነኮሳት የድረሱልን ጥሪ አሰሙ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከኦብነግ ጋር ስለ ህዝበ ውሳኔ የተነሳ ነገር የለም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 14/2011)ከኦብነግ ጋር በተደረገው ስምምነት ስለመገንጠልም ሆነ ህዝበ ውሳኔ የተነሳ ነገር የለም ተባለ። የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፋ ከድር የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ባለፈው ቅዳሜ በአስመራ የተደረሰውን ስምምነት አስመልክቶ ‘’በሶማሌ ክልል ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ ከመንግስት ጋር ተስማምተናል’’ ማለቱን በሬ ወለደ ተረር ተረት ነው ሲሉ አጣጥለውታል። ኦብነግ የሶማሌ ክልል ህዝብ እስከመገንጠል ድረስ ውሳኔ እንዲሰጥ ...

The post ከኦብነግ ጋር ስለ ህዝበ ውሳኔ የተነሳ ነገር የለም ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በባህርዳር የነዳጅ እጥረት ተከሰተ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 12/2011)በባህርዳር የነዳጅ እጥረት ተከሰተ። ከባህርዳር በተጨማሪ በዙሪያዋ ባሉ ከተሞችም በነዳጅ ማደያዎች ቤንዚን በመጥፋቱ ህዝቡ ችግር ላይ መውደቁን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ላለፉት ሶስት ቀናት ማደያዎች ነዳጅ ማቅረብ ባለመቻላቸው የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ መገታቱን የጠቀሱት የኢሳት ምንጮች በጥቁር ገበያ ከመደበኛው ዋጋ በእጥፍ እየተሸጠ መሆኑንም ገልጸዋል። የነዳጅ እጥረቱን በተመለከተ በክልሉ መንግስት በኩል የተሰጠ ማብራሪያ ባለመኖሩ የችግሩን መንስዔ ለማወቅ ...

The post በባህርዳር የነዳጅ እጥረት ተከሰተ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ሊሾሙ ነው

ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ሊሾሙ ነው ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 09 ቀን 2011 ዓ/ም ) የብአዴን ከፍተኛ አመራር የሆኑት ዶ/ር አምባቸው በሚቀጥለው ሳምንት ውስጥ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው እንደሚሾሙ ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። ዶ/ር አምባቸው ፕሬዚዳንት ሆነው ለማገልገል ፍላጎት እንዳላቸው መግለጻቸውንና ፓርቲያቸው ጥያቄያቸውን ላለመቀበል ተቸግሮ እንደነበር የመረጃ ...
Posted in Amharic News, Ethiopian News

አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ኦዴፓ ጽሕፈት ቤት ተዛወሩ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 9/2011) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤህግ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ኦዴፓ ጽሕፈት ቤት ተዛወሩ። ለሶስት ወራት ከቆዩበት የፌደራል የሃላፊነት ቦታ ተነስተው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦዴፓ ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት  የሕዝብ ግንኙነት ክፍል በምክትል ሃላፊነት እንዲሰሩ መውሰኑን ለማወቅ ተችሏል። አቶ ታዬ ደንደአ ከፌደራል መስሪያ ቤት ወደ ክልላዊ ፓርቲ ጽሕፈት ቤት እንዲዛወሩ የተደረገበት ምክንያት ...

The post አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ኦዴፓ ጽሕፈት ቤት ተዛወሩ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ህወሃት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላቱን ቁጥር ከ11 ወደ 9 ዝቅ አደረገ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 9/2011) የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ቁጥር ከ11 ወደ 9 ዝቅ እንዲል ማድረጉን አስታወቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው ቁጥሩን ዝቅ እንዲል ያደረገው ከዚህ በፊት ያልደርጅቱ ጉባኤ ፈቃድ ቁጥሩን ከፍ በማደረጉ ነው ተብሏል። በዚሁ መሰረት በቅርቡ የስራ አስፈጻሚ አባል የነበሩት አቶ በየነ መክሩ እና ዶክተር አክሊሉ ሃይለሚካኤል እንዲቀነሱ ተደረገዋል። ሕወሃት የስራ አስፈጻሚውን ቁጥር ...

The post ህወሃት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላቱን ቁጥር ከ11 ወደ 9 ዝቅ አደረገ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙራድ አብዱልሀዲ- ከድርጅቱ ሊቀመንበር ከአቶ ኦርዲን በድሪ ጋር እየተጋጩ መሆኑ ተነገረ።

የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙራድ አብዱልሀዲ- ከድርጅቱ ሊቀመንበር ከአቶ ኦርዲን በድሪ ጋር እየተጋጩ መሆኑ ተነገረ። ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 08 ቀን 2011 ዓ/ም ) ፕሬዚዳንቱ አቶ ሙራድ አብዱልሀዲ ከድርጅታቸው ሊቀመንበርነት መነሳታቸውን ተከትሎ የክልሉ ምክር ቤት ኃላፊነታቸውን ባለማንሳቱ ምክንያት- አዲስ ከተሾሙት የሐብሊ ሊቀመንበር ከአቶ ኦርዲ በድሪ ጋር በተደጋጋሚ ግዜያት እንደሚጣሉ የድርጅቱ የቅርብ ምንጮች ተናግረዋል። አቶ ሙራድ ...

The post የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙራድ አብዱልሀዲ- ከድርጅቱ ሊቀመንበር ከአቶ ኦርዲን በድሪ ጋር እየተጋጩ መሆኑ ተነገረ። appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአርጎባ ብሄር ተወላጆች ከተጠለሉበት ትምህርት ቤት ተባረሩ። ለዜጎች መፈናቀል የወረዳ መስተዳሮች እጅ አለበት ተባለ።

ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአርጎባ ብሄር ተወላጆች ከተጠለሉበት ትምህርት ቤት ተባረሩ። ለዜጎች መፈናቀል የወረዳ መስተዳሮች እጅ አለበት ተባለ። ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 07 ቀን 2011 ዓ/ም ) ከኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ቦሌ እና በምስራቅ ሸዋ ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች በማንነት ላይ ባነጣጠሩ ጥቃቶች ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ቁጥራቸው ከ146 በላይ የሚሆኑ የአርጎባ ብሔር ተወላጆች አስታዋሽ አጥተን ለችግር ተዳርገናል ...

The post ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአርጎባ ብሄር ተወላጆች ከተጠለሉበት ትምህርት ቤት ተባረሩ። ለዜጎች መፈናቀል የወረዳ መስተዳሮች እጅ አለበት ተባለ። appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአፋር ክልል የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ የወጡ ዜጎች በልዩ ሃይል አባላት ጥቃት ደረሰባቸው

በአፋር ክልል የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ የወጡ ዜጎች በልዩ ሃይል አባላት ጥቃት ደረሰባቸው ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 07 ቀን 2011 ዓ/ም ) የተለያዩ የመብት ጥያቄዎችን አንግበው በሰመራ ከተማ ወደ አደባባይ በወጡ ዜጎች ላይ የልዩ ሃይል አባላት በወሰዱት እርምጃ ቢያንስ 8 ሰዎች በጥይት ቆስለው ዱብቲ ሆስፒታል መግባታቸውን ነዋሪዎች በስልክ ለኢሳት ገልጸዋል። የመከላከያ ሰራዊት ገብቶ ግጭቱን ማስቆሙም ታውቋል። ...

The post በአፋር ክልል የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ የወጡ ዜጎች በልዩ ሃይል አባላት ጥቃት ደረሰባቸው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኦነግ አባላት ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ህብረተሰቡን መሳሪያ እያስፈቱ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 7/2011)የኦነግ አባላት ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ህብረተሰቡን መሳሪያ እየነጠቁ መሆናቸው ተገለጸ። በህጋዊ መንገድ ከመንግስት ፍቃድ ተሰጥቶን የታጠቅነውን መሳሪያ የኦነግ ታጣቂዎች ነን ባሉ ሃይሎች እየተወሰደብን ነው ሲሉ በወለጋ ቆሪና ሚንኮሎንጫ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪው ጥቃት ይደርስብናል በሚል ስጋት አከባቢውን ለቆ በመውጣት ላይ እንደሆነም የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በኦነግ ሰራዊት የመሳሪያ ነጠቃው መፈጸሙን በተመለከተ ከአመራሮች ምላሽ ለማግኘት ያአረግነው ...

The post የኦነግ አባላት ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ህብረተሰቡን መሳሪያ እያስፈቱ ነው appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በምዕራብ ወለጋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች የኦነግ ታጣቂዎች ከቄሮና አባገዳዎች ጋር በመሆን በማስተዳደር ላይ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

በምዕራብ ወለጋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች የኦነግ ታጣቂዎች ከቄሮና አባገዳዎች ጋር በመሆን በማስተዳደር ላይ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 06 ቀን 2011 ዓ/ም ) ኦነግ በሰየ ወረዳ ወየ ቡቡካ በሚባለው ቀበሌ ከጥቅምት 1 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ የመንግስት ታጣቂዎችን እንዲሁም በአካባቢው ከ32 ዓመታት ላላነሰ ጊዜ የሰፈሩትን የአማራ ተወላጆች መንግስት ፈቅዶላቸው የያዙትን የነፍስ ወከፍ የጦር ...

The post በምዕራብ ወለጋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች የኦነግ ታጣቂዎች ከቄሮና አባገዳዎች ጋር በመሆን በማስተዳደር ላይ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአማሮ ወረዳ 3 የ መከላከያ ሰራዊት አባላት በታጣቂዎች ተገደሉ

በአማሮ ወረዳ 3 የ መከላከያ ሰራዊት አባላት በታጣቂዎች ተገደሉ ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 05 ቀን 2011 ዓ/ም ) የአካባቢው ነዋሪዎች በሰራዊቱ አባላት ላይ ጥቃት የፈጸሙት የኦነግ ታጣቂዎች ናቸው ቢሉም፣ በመንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ ማስተባበያም ሆነ ማረጋገጫ የለም። የግድያው መንስዔ ላለፉት 16 ወራት የዘለቀው በአማሮ ወረዳ የሚካሄደው በጉጂና በኮሬ ማህበረሰቦች መካከል ያለው ግጭት እንደገና በማገርሸቱ ነው። ...

The post በአማሮ ወረዳ 3 የ መከላከያ ሰራዊት አባላት በታጣቂዎች ተገደሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጄኔራል ሃይሉ ጎንፋ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 5/2011) ብርጋዴር ጄኔራል ሃይሉ ጎንፋ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ። በሳምንቱ መጨረሻ ብርጋዴር ጄኔራል ከማል ገልቹና ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ጽጌ የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች የጸጥታ ከፍተኛ ሃላፊዎች ሆነው መሾማቸው ይታወሳል። በምርጫ 1997 በኢትዮጵያውያን ላይ የተካሄደውን ጭፍጨፋ በመቃወምና፣የምርጫውን መጭበርበር በማውገዝ ሰራዊት ይዘው ወደ ኤርትራ የገቡት ብርጋዴር ጄኔራል ከማል ገልቹ የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደርና ጸጥታ ዘርፍ ...

The post ብርጋዴር ጄኔራል ሃይሉ ጎንፋ ተሾሙ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

ሁለንተናዊ ዕይታ – ኤርሚያ ለገሰ ከመስፍን ፈይሳ ጋር – 13 Oct 2018

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

አርበኞች ግንቦት7 በሃረር ከተማ ስብሰባ እንዳያካሂድ ተከለከለ

አርበኞች ግንቦት7 በሃረር ከተማ ስብሰባ እንዳያካሂድ ተከለከለ ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 02 ቀን 2011 ዓ/ም )ክልሉ ለድርጅቱ መስከረም 18 ቀን 2011 ዓም በጻፈው ደብዳቤ “ በጸጥታ ምክር ቤት ጉዳዩ ታይቶ በክልሉ ባለው ሃገራዊ ሁኔታ አንጻር ተገምግሞ የተጠየቀው ፍቃድ አለመፈቀዱን እንገልጻለን” ብሎአል። ክልከላውን በማስመልከት ልክልሉ ም/ል ፕሬዚዳንት አቶ ጋቢሳ ተስፋዬና ለጸጥታ ክፍል ሃላፊው አቶ አበበ መብራቱ ...

The post አርበኞች ግንቦት7 በሃረር ከተማ ስብሰባ እንዳያካሂድ ተከለከለ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአጋሮ ከተማ በተነሳ ተቃውሞ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

በአጋሮ ከተማ በተነሳ ተቃውሞ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 02 ቀን 2011 ዓ/ም ) ዛሬ አርብ የከተማው ከንቲባ አቶ ናዚሙ ሁሴን፣ የጎማ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ራይስ እንዲሁም የድርጅት ቢሮ ሃላፊው አቶ ነዚህ ሙሃመድ አሚን እንዲወርዱ ለመጠየቅ በተሰባሰቡ ነዋሪዎች ላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በወሰዱት እርምጃ በሞተስ ሳይክል ሲጓዝ የነበረ አንድ ሰው በጥይት ተመትቶ ...

The post በአጋሮ ከተማ በተነሳ ተቃውሞ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሸካ ዞን ስደስት ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 2/2011) በሸካ ዞን ቴፒ በየኪ ወረዳ  እርምጭ ቀበሌ  ጎረፌ በሚባል  መንደር  በተፈጸመ ጥቃት ስደስት ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። በጥቃቱ ምክንያት ከሰባ በላይ አባዎራዎች ተፈናቅለው በቴፒ ከተማ ሁለገብ አዳራሽ መጠለላቸው ተነግሯል። በሸካ አሁንም አካባቢውን ለቃችሁ ሒዱ በሚል ጥቃቱ ተጠናክሮ በመቀጠሉ መንግስት ድርጊቱን እንዲያስቆም የአካባቢው ነዋሪዎች ጥሪ አቅርበዋል። በሸካ ዞን እርምጭ ቀበሌ  ...

The post በሸካ ዞን ስደስት ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News

የቡራዩ ነዋሪዎች እስካሁን ስራ አለመጀመራቸው ታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 2/2011) በቡራዩ ከተማ ተፈጥሮ በነበረው ብጥብጥ ሆቴሎቻቸው ላይ ጉዳት የደረሰባቸው የከተማው ነዋሪዎች እስካሁን ስራ ያለመጀመራቸውን አመለከቱ፡፡ ባለሆቴሎቹ ለኢሳት ቴሌቪዥን እንደተናገሩት ለደረሰው የንብረት ውድመት የከተማው መስተዳድር የወደመውን ንብረት ምዝገባ እና ግምት ቢያካሂድም እስካሁን ወደስራ እንዲመለሱ ለማድረግ ይህ ነው የሚባል ተግባር አላከናወነም፡፡ የቡራዩ ከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ሃላፊ በበኩላቸው የወደመውን ንብረት የመመዝገቡ ስራ በቀጣዩ ሳምንት ...

The post የቡራዩ ነዋሪዎች እስካሁን ስራ አለመጀመራቸው ታወቀ appeared first on ESAT Amharic.

Posted in Amharic News, Ethiopian News
Follow us on Facebook
Follow us on Facebook