በዋሺንግተኑ የሺሕዎች ጉድኝት ጉባኤ የኢትዮጵያውያን ወጣቶች ሱታፌ

[addtoany]

ወጣት አፍሪካውያን መሪዎችን በየዓመቱ የሚያሰባስበው፣ የማንዴላ ዋሺንግተን ጉድኝት ጉባኤ ዋሺንግተን ዲሲ ላይ ተካሒዷል።
ይህ ጉባኤ፣ በልዩ ውድድር ውስጥ አልፈው የተመረጡ ወጣቶች፣ በአሜሪካ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ፣ ለሳምንታት የሚዘልቅ የትምህርት እና አመራር ሥልጠናዎችን ከወሰዱ በኋላ የሚካሔድ የመደምደሚያ መድረክ ነው።
ሀብታሙ ሥዩም ከዘንድሮው የጉባኤው ተሳታፊ ኢትዮጵያውያን ጋራ አጭ…