እስራኤል ለጋዛ ዕርዳታ እንዳይደርስ መከልከሏን እንድታቆም ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት አዘዘ

ደቡብ አፍርካ ውሳኔውን በጣም በማለት አፈጻጸሙን እንደምትከታተል ስታስታውቅ፤ የፍልስጤም አስተዳደር የውጭ ጉዳይ ቢሮ ደግሞ እርምጃው በአለማቀፍ ደረጃ ሊወሰዱ የሚገባቸውን እርምጃዎች የሚያመላክት ነው በማለት ደቡብ አፍርካን አመስግኗል።…