ብሪታኒያ የአውሮፓ ዋንጫን የሚታደሙ ዜጎቿ የጀርመን ቢራን ሲጠጡ እንዲጠነቀቁ አሳሳበች

በመጪው ክረምት ጀርመን ውስጥ የሚካሄደውን የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎችን ለመመልከት ወደ ጀርመን የሚሄዱ የእግር ኳስ ደጋፊዎች ቢራ ሲጠጡ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የሚመክር ማሳሰቢያ ብሪታኒያ አወጣች።…