ዋና ሥራ አስፈጻሚው ከኃላፊነታቸው ታገዱ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው ታገዱ

የአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ጥላሁን ታደሰ ከኃላፊነታቸው ታገዱ፡፡ አቶ ጥላሁን ከኃላፊነታቸው እንደታገዱ የሚገልጸው ደብዳቤ፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለሥልጣን ዋና ሥራ…