ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሕክምና ስህተት 66 እናቶች ሕይወታቸውን ማጣታቸው ተገለጸ

ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሕክምና ስህተት 66 እናቶች ሕይወታቸውን ማጣታቸው ተገለጸ

የአዲስ አበባ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ከመጋቢት 2007 እስከ መጋቢት 2016 ዓ.ም. በግልና በመንግሥት ጤና ተቋማት በተፈጠረ የሕክምና ስህተት 66 እናቶች ሕይወታቸው ማለፉን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ማክሰኞ መጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ፣ የስምና የመለያ (ብራንዲንግ)…