ኮሌራና ኩፍኝን ጨምሮ በወባ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር መጨመሩ አስጊ ሆኗል ተባለ

ኮሌራና ኩፍኝን ጨምሮ በወባ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር መጨመሩ አስጊ ሆኗል ተባለ

በወባ፣ በኮሌራና ኩፍኝ ወረርሽኞች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍ ማለቱና የወረርሽኞቹ መስፋፋት አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ በየካቲት ወር ብቻ 705 ሺሕ ሰዎች በወባ ተይዘው 764 ሰዎች መሞታቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽሕፈት…