የፍትሕ ሥርዓቱ ክፍተት ሴቶች ሕፃናት ተገቢውን ፍትሕ እንዳያገኙ ማድረጉ ታወቀ

የፍትሕ ሥርዓቱ ክፍተት ሴቶች ሕፃናት ተገቢውን ፍትሕ እንዳያገኙ ማድረጉን ኢሰመኮ አስታወቀ

በፅዮን ታደሰ በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች፣ በወንጀል ሥነ ሥርዓትና በማስረጃ ደንቦች ባለመካተታቸው፣ የጥቃት ተጎጂ ሴቶችና ሕፃናት ፍትሕ እንዳያገኙ ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (አሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የጥቃት…