የኢሕአፓ ምክትል ሊቀ መንበር ተፈቱ ፣ ሊቀ መንበሩ ታሰሩ

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሊቀ መንበር ረዳት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራ መታሰራቸው ተገለፀ። የፓርቲው ሊቀ መንበር ማክሰኞ ዕለት በፖሊስ በቁጥጥር ሥር ሲውሉ «የእርስ በእርስ ጦርነት ይብቃ» በሚል ሰላማዊ ሰልፍ ለማዘጋጀት ሲንቀሳቀሱ ተይዘው አዋሽ አርባ ለወራት በእሥር ላይ የቆዩት የፓርቲው ምክትል ሊቀ መንበር ሰሞኑን ተፈተዋል።…